@abdullah09111111: احوال المحبين بكا العين@Eisa Abrar🦋 🇵🇸🦋 @ሙሀመድ @በፍቅር ሙት مت بالعشق @Engr/Sheikh Fekhrudin Mohammed @✨𝐀𝐟𝐧𝐚𝐧♾️የኔ 𝐀𝐥𝐥𝐚𝐡♡ @ABDU ABERA @Asmamaw Ahmed @A.KERIM (ተማሪው)

Abdu (عبدالله) official
Abdu (عبدالله) official
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 15 August 2026 05:20:51 GMT
142298
14178
234
2416

Music

Download

Comments

dereje.hussen.esh
Dereje Hussen Eshetu :
ምን አለበት ብተረጉሙልን
2026-08-16 06:55:16
32
gari5641
دqeert14hjk :
የነብያችን ሙሀመድ ፍቅር ሙሃባ እንደዚ የሚያስለቅሰን ፍዳክ አነ አቢ ወኡሚ ያረሱሉሏህ እሽተቅና እኛን ኡመቶቻወን አስበው ናፍቀውን ኡመቶቼ ኡመቶቼ እያሉ ለኛ በኛ ፍቅር ሙሃባ ያለቅሱ ነበር የኛ ውዱ ነብይ ሶለላሁአለይሂወሰለም
2026-08-16 19:16:04
53
yenebisew1
የነቢ ሰው ﷺ :
صلوا على الحبيب
2026-08-16 04:44:40
18
tewelde_g
Tewlde :
እምበር ተጋዳላይ በሱዳንኛ
2026-08-17 14:16:45
4
user4940850782398
amdeshet :
ሡዳን የክፉ ግዜ መጠጊያችን ሠላሙን ፈጣሪ ይስጥልን
2026-08-17 20:41:17
29
abdurehman3445
abdu⚡ :
ya sudani አላህ ሰላሙን ያምጣላችሁ 🥺
2026-08-16 20:51:24
19
mustefa.mohammed78
Mustefa Mohammed :
የኔ እረሱል የኔ ነብይ ከራሴ በላይ እወዶታለው
2026-08-19 08:35:17
6
adnan.jemal.redi
Adnan jemal Redi :
ሰዎች ለጦርነት እያለቀሱ መስሏቹ እንዳይሆን የነብያችን ሰ አ ወ ናፍቆት ነው እንዲህ ሚያደርጋቸው 1500አመታት ተሻግረውም ያስለቅሱናል 😥😥😥
2026-08-19 05:19:21
9
mukeashukir
ያከሱ ግዝ ያባሉ :
አቦ አላህ ለኛም ዉዴታቻዉን ይወፊቃን
2026-08-16 09:52:27
9
seya.bati
seya bati :
አላህ ሀገራችንንም ሱዳኖች ወንድሞቻችንንም ሰላም ያድርግ ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-08-18 21:17:43
12
azizaahmed876
naseb :
አይ ሱዳን አወለን እነዚህ ልጆች ሙሲባ አለ በመሀላችን ያን ካላስወገድን እርስ በእርሳችን እንተላለቃለን ለሀገራችንም ለህዝባችንም መጥፎ ፓለቲካ አይጠቅመንም ብለው ተንብያው አስተላልፈው ነበር አሁን ያሉበትን ሁኔታ አስቀድመው ተንብየው ነበር በጣም ያሳዝናሉ የኛም ሀገር ችግራችንን ጂጂ አስቀድማ ነግራናለች በአንድነት ለሀገራችን ካልቆምን ችግሩ ሁሉም ነገር የከፋ ይሆናልና መገዳደል ይብቃን
2026-08-16 11:47:59
8
mo.d6729
ትግሉ ይቀጥላል ታጋይ ይወድቃል🌒🌙🌙🌙🎧 :
አይ ፍቅር ወላሂ አይሙሀባ ይሄነው የኛማ ቀልባችን ደርቆ ስለጦርነትነው የምናውጀው እጂ እዲህአይነት መላቀስና ወዴታ ከየት ይመጣል ያአላህ ሱዳንን ሰላም አርጋትና እዛው መልሰኝ ያርብ ቀብሬንም እዛው ያረብ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹👌👌👌😭😭😭😭
2026-08-21 04:31:55
5
mustafa_mutim
ألمُتَيم📿💚 :
عليه أفضل الصلاة واتم التسليم 🥰💕💕💕
2026-08-27 09:39:19
2
mamilahazazi
mamila hazazi 🔴⚪️ :
muhamed saw ❤❤❤😍😍😍😭🥺😭🥺😭🥺
2026-08-16 11:39:11
5
aynuro3
እናቴ መሄድሽን አላምንም 😭😭😭 :
ሙሀመድ
2026-08-20 08:08:11
1
adismesfin497
አያም ዘመን :
ጦርነት ክፉ ነው ሰዎች።
2026-08-19 04:03:59
2
user40537812151614
sheta :
saw saw saw
2026-08-20 05:57:52
1
user7653058176000
ጀማል የሹፌሮች አውራ :
ማሻአላህ
2026-08-16 07:17:27
1
user23745931386177
Abdi Arsi Sirka :
Who can tell me what make people are crying like this?
2026-08-18 03:18:56
2
zainhassen602
zainhassen602 :
2026-08-17 18:31:54
0
rozarozina00
Roza Rosina :
saw saw
2026-08-16 06:33:19
1
mulukenahmed516
mulukenahmed516 :
Yaresullalah❤❤❤, Peace & love 4Africans.
2026-08-17 20:38:47
4
user7511633886772
tofik :
ሰሉ አለን ነቢ
2026-08-17 12:31:09
4
user3153474761249
yasa beshi :
አይ ሙሀባ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤
2026-08-19 06:19:56
1
zad4421
zad :
s a w
2026-08-16 11:29:35
3
To see more videos from user @abdullah09111111, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About