@aderawaddisu23: ዘመን ተሻጋሪው ድምፃዊ ይሁኔ በላይ በ10ኛው አልበሙ "ዞማዬ" በተሰኘ መጠሪያ በአዲስ አመት ልባችንን ሊያወዛውዘው ነው!🎤 🎤 🎤 🎤 🎤 🎤ኢትዮጵያዊነትን በዜዬ፣ ባህልን በቅንብር፣ የሃገር ፍቅርን ደግሞ በውብ ግጥም እያዋሃደ ለበርካታ አስር አመታት በልባችን ውስጥ ዘላቂ ዙፋን የሰራው የተከበረውና ተወዳጁ ድምፃዊ ይሁኔ በላይ 12 ዓመታትን ተጨንቆና ተጠቦ ያዘጋጀውን ድንቅ የጥበብ ፍሬ፣ 10ኛ አልበሙን "ዞማዬ" በሚል መጠሪያ ከአድናቂዎቹና ከአድማጩ ጋር ሊያገናኝ ዋዜማ ላይ ይገኛል!🔘ከጎጃሙ የኪነት እንቁ "ግሽ አባይ" ተነስቶ እስከ ግዙፎቹ የሙዚቃ መድረኮች የተጓዘው ይሁኔ በላይ፤ ጥበብን በዕውቀት ከተፈጥሮ ድምፁ እና ባህሪውን በሕዝብ ፍቅር አምቆ፣ አቋሙን ደግሞ በሃገር ወዳድነት አፅንቶ የኖረ ብርቅዬ የጥበብ ሰው ነው።

ጠበቃ አደራው አዲሱ
ጠበቃ አደራው አዲሱ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 15 August 2026 06:44:42 GMT
50300
1909
42
495

Music

Download

Comments

user1370178193752
ዘዉዱበቀለ :
☺️🤣😂
2026-08-16 13:25:07
1
alemtegabu2
Alemye. ❤️❤️❤️ :
❤️
2026-08-16 14:18:31
1
999836d_
999836d :
HAGERE NAFEKEGN
2026-08-17 11:54:14
1
agere.alemu8
Agere Alemu :
Abero Adegie Tewdaju wendemey
2026-08-16 10:39:25
1
lbse38
Abresh@ :
ኑርልን የኛ ጄግና
2026-08-16 12:38:33
1
user73709811881951
Grma Asfaw :
❤️❤️❤️
2026-08-16 10:52:15
1
yemariyam658
Bezelhem :
ይሁኔ ተባረክ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ
2026-08-17 19:32:48
0
chayetu4
chayetu :
እባክህ ቶሎ ና
2026-08-16 18:07:04
1
tenaye85
Tenaye :
እድሜይስጥሕ
2026-08-16 16:56:42
1
meseret10010
sheto getaneh :
❤️
2026-08-19 12:04:03
0
emebettadese241
Emebet Tadese :
sewedeh
2026-08-17 20:54:09
0
kungfupanda295
mg :
🥰
2026-08-16 17:50:07
1
user50774003872001
1212 :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️ኑርልን
2026-08-17 04:15:12
1
t.yesanjawa
𝑡𝑖𝑘𝑖𝑚𝑒 𝑠𝑎𝑛𝑗𝑎𝑤𝑎 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏ኑርልን የሁኔ
2026-08-15 13:50:13
1
yeneabatendale
የኔ አባት እንዳለ :
ህዝቤ ከ ሀገር መዉጣት ነዉ የናፈቀው...
2026-08-25 05:26:34
0
wasihun.asmamaw98
Wasihun Asmamaw :
ሠላም ጤና እመኝልህአለሁ ይሁኔ በላይ ከመላው ቤተሠቦችህ ጋር ሠላምህ ይብዛ
2026-08-16 09:13:08
1
samualeewnetu
Samuale Ewnetu :
ሰከን በልልልይሆኔ
2026-08-16 05:52:43
1
danel.kehali
Danel Kehali :
በለዛ ያለው የባህል ንጉስ
2026-08-16 05:03:24
1
zemenu.b
zemenu.B :
🥰🥰🥰
2026-08-17 06:18:55
1
To see more videos from user @aderawaddisu23, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About