@nejtoumer: #CapCut #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

Nዬ🌹➴የፍቅር➴ ሰው➴🅝♥️🅢🔐
Nዬ🌹➴የፍቅር➴ ሰው➴🅝♥️🅢🔐
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 15 August 2026 07:30:36 GMT
26533
716
421
169

Music

Download

Comments

hikma9320
ያረቢ ሶብረል አዩብ :
ታድለን እረመዳን ሊደርስነው አልሀምዱሊላህ በሰላም ያድርሰን
2026-08-15 13:12:25
94
z_a234075
ZD❤💚ብለህ❤💚ጥራኝ ካልተመቸህተወዉ💋💋👈 :
ሳይደርስአትናገሪምደ አሁንማ ደርሶል በቃ ለዛኛዉአመት🙈😂😂
2026-08-15 13:41:33
31
sofiyaahmed29
sofi🦋🦅🦅 :
አቤት ውሽት ከትናት ወዳ እማ የፈታነው 😳🥺
2026-08-15 10:16:53
6
.md881
عائشه محمد ♥️أم جود 🅰️ :
አልተሳካም. 🤣🤣🤣ወላሂ አስቤ ነበር ምኞት አይከለከል 😏 የኔ መጨረሻ ያሳስበኛል
2026-08-15 13:15:31
9
user7868423316965
𝐁𝐢𝐧𝐭 𝐌𝐞𝐡𝐚𝐦𝐞𝐝𝐢༆✿🫶 :
አየእድሌ ሶስት እሮመዳን አለፈኝ ለከርሞ ለከርሞ እያልኩ እና አሁንም በቃ ለድሮው አልተሳካም ለከርሞ🤣🤣🤲🥺😂
2026-08-15 14:53:20
5
user81162196dewlr
ሳእዲያህ :
እንኳን አምስት ወር የዛሬ አምስት አመትም እንጃ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-08-15 15:12:32
1
.zaker.muamed
Muba🦅✌️ :
ወላሂ 10ወር ገና😏
2026-08-15 08:57:49
0
alajmi_a12
Hawi bent baba :
ቀጣይ የዛሬ አመት ብለናል 2018 ትክክል አይደለም 2019 ተሺሎ ቢመጣ ባይ ነኚ እኔ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-08-15 17:51:45
5
seada3159
seada :
አኔ ቲክቶክ ላይ እሚያጋቡ አሉ ብለዋል እነሱ ጋ ልሄዲ ነው ከመዋሸት አይሻልም
2026-08-15 17:35:14
1
hayt.waloye.hayt
ሀዩ ነኝ የኮቻዋ❤የጦይቢሻ sis💃 :
ጭረሽለሁ ላገባ ነው ባልየው ብቻ ነው የቀረኝ🤣
2026-08-15 20:17:29
1
ilovyoumylif7
ኢክሩ🔜የኮቻዋ🔜የነጁ➿ ሸጋ❤እህት🇸🇦🇪🇹 :
ግን የምረሽን ነው 5 ያልሽው🙄🤔🤣🤣
2026-08-15 07:44:37
0
elham9466
➻Lij Elu🕌📚☪️ :
ሽቀላ ላይነኝ my ባሀርዛፍ 😂😂😂😂
2026-08-15 17:34:30
1
sadaa.amed
Sadaa Ahmed :
እስቲተይኝማ።።😂😂😂
2026-08-15 07:37:28
0
user6029033215066
ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኝለሽ :
ወይ ወይ እኔ 3ረመደን አለፈኝ ከልኩ
2026-08-16 00:50:29
0
s766570
◎͓̽⃝͓ሠአዲ▩⃟݊አቅለኛዋ❥͓͓💝🕊️ :
ቀጣይ እርመዳን አርገነዋል የኔዋ😂😂😂😂
2026-08-16 01:47:18
0
m2901125
M ነኝ የባቦዋ :
አረ አትቀልዱ 5ወር እዴት 😁🤣 ገናመቼ እምታቁንገሩኝ ማግባትኳን አግብቻለሁ ምግዜ ደረሰ ረመዳኑ
2026-08-16 20:30:19
0
.alhamdulilah50
Alhamdulilah 🦋 :
አልሀምዱሊላህ አግብቻለሁ ሶስት ሁኔ እንዲፆም ዱአ አድረጉልኝ ያረብ ምኖቴን አላህ ያሳካልኝ
2026-08-15 22:59:36
4
user3122116505525jameila
🇸🇦❤️🇪🇹🥰🥰الحمد الله :
በዚህ 5 ወር ዉስጥ ተፍ ተፍ ማለት አለብኝ ሰርቄም ይሁን
2026-08-15 15:34:25
1
meri809991
🦋RiNA🦋 :
6 ወር ሙሉ አለው አትጨነቁ
2026-08-15 12:23:46
5
user7290080133276
zake🍫🎀 :
ለቀጣይአመት ኢሻአላ
2026-08-15 13:24:58
1
raba.ali63
ያልተፈታዉ ህልሜ :
ግን ወራቱ እደትነዉ የሚሮጠዉ እኔ 9 ወር የቀረበ መሥሎኝነበር
2026-08-15 16:58:05
1
user50735784193205
አሚና ❤️🖤ወሎየዋ 🌹🖤 :
ለቀጣይ እናገባለን የዘድሮዉ እኳን አልተሳካም😂😂😂😂😂😂😅😅😅
2026-08-15 20:27:21
1
To see more videos from user @nejtoumer, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About