@aylabiwu: #ሁላችሁ ሸር ኮፒሊክ አርጉት ብዙ ሠዉ ጋር ይድረሥ ነፍሰ በላ መያዝ አለበት😳

༆𝐥𝐢𝐣Ⓜ️●──𝄞🦋🇸🇦🇹🇷
༆𝐥𝐢𝐣Ⓜ️●──𝄞🦋🇸🇦🇹🇷
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 15 August 2026 08:44:40 GMT
77191
2040
172
1468

Music

Download

Comments

mdkhaboc5zk
Mukti Negn ye Abatu lij :
ሀገሪቱ ሳዉዲ እንጂ ኢቲዮ አይደለም
2026-08-15 09:30:42
68
selemtawa
ያዘኝ እዳመሌ 👑 :
ተይዟል አሉ
2026-08-15 12:37:30
11
971559013515gurri
971559013515Gurrie Ksmdkw :
መያዝ አለበት የሰዉ ነፍስ ቀላል አደለም 😭😭
2026-08-15 08:49:30
36
zeynyayimam18
𝚣𝚞𝚣𝚞🇪🇹ኢተቂላህ ነብሴ ፈራሁልሽ☝ :
ደሞ የደሙ ብዛት😭😭
2026-08-15 19:50:50
3
h2323722
ነገ ሌላ ቀን ነው እንሸአላህ🌹🌹🌹 :
😭😭😭😭😭ያአላህ እንደው ምናለ ብትተዛዘኑ ለሚያልፍ ቀን እሱንም አበህልልለህ አንተም ላይደላህ
2026-08-15 08:48:59
6
hayder6118
አይበገሬው ሙእሚን :
ፈጣሪ ለሀገርህ ያብቃው ያረብ ለምን ይያዛል ባመለጠ
2026-08-16 23:02:08
1
user4494811912953
➴"ንብሩ ወዲ ራያ🦅" :
በመጀመሪያ የሞተ ነብስ ይማር🥺 እረተው ያምልጣ ማርያምን ሰይጣነው ያጋጫቸው ይህኮ ያምልጥ አይሰየፍ🥺🥺🥺
2026-08-15 15:29:38
4
burte.mengistu
Burte ሊሙ ገነት :
አሁን በእነዚህ ምክንያት ሙሉ ሀበሻ ይወቀሳል ጥሮ ግሮ ለሚበላ ምስኪን ችግር ነው አትሳሳቱ ወንድሞቼ ሳውዲ ህጉ ከባድ ነው ትዕግስተኛ ሁኑ😢
2026-08-16 18:55:48
2
af06730
Ⓕነኝ Ⓐሸጋ ሚሥት👸💍 :
አስረዱኝ ምናለ😳
2026-08-15 20:55:31
1
fatumah2273
fatumah22 :
የዛኑ ቀን ወደየመን ከሄደ የመን እደ እኛ ሀገር ነው በተያዘ ፍትህ ሰኡዲ ነበር ያለው የእኛ ልጆች ምን ይሻላል ጪካኔ
2026-08-15 10:58:02
0
a2947495
የማይሰማው💫ትውልድ😖 :
የሟቹ የየት ሀገር ልጅ ነው በጌታ ስም እፍፍፍ ቤተሰቦቹ🥺🥺
2026-08-16 15:36:44
2
hwaw274
ማሜ :
እናቱግን፣አላህይሦብራት፣ያረብ
2026-08-15 08:52:32
4
tigray.people
Habeshawit Orthodox💊⛪❤ :
ኣትፍረድ እንዳይፈረድብህ
2026-08-15 18:24:01
2
tgb121921
የአጥቢያ 🥰ኮከብ :
ተያዘኩ አሉ
2026-08-15 12:29:32
0
user58666977653135
የቦረናዋ🦅🇨🇬 :
ኧረ ኑሮ እዴት ያለ ዘመን ላይ ነዉያለነዉ የኔመቋቋምአልቻልኩም😭😭😭😭😭
2026-08-16 17:49:44
0
us0537320733
ክብር ለመዳም ቅመም😘😘 :
የሞቹን ደም አይቸ ማርያምን እንዴት ልስራ በስመአብ እሂን ያሀል ቆራጥነት😢😢😢😢😢
2026-08-16 17:42:02
0
user3571639308416
እመን እንጂ አትፍራ :
ሀገሪቱ ሳዑዲናት ኢትዮ አዴለችም
2026-08-15 20:35:04
1
neesihaamohamedoumer
neesihaa :
እንዳው ምን ብፈርድባቸው በዝህ እድሜ እህን ያክል መጨካከን ያአላህ ሟች አላህ ይራህመው ለመላው ቤተሰቡ ወዳጅ ዘመዶቹ እንድሁም በቅርብ ለምታውቁት ጓደኞቹ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ እናት አይደለም ልጇን በሰው እጅ አጥታ ታሞ ስተኛባት ህመሙን አውቀዋለሁ አላህ ጥናቱን የሶብሩን ዉሃ ያጠጣሽ
2026-08-15 09:24:23
3
.sis015
❥🅜ቾ የባላባቷ ልጂ𝄢 :
ልጁ ግን በጣምነዉ እሚሣዝነዉ😭😭
2026-08-19 14:49:53
0
maryamakow
Maryam Akow :
yaarabbii yaa Allah 🖤🖤🖤🖤🖤😭💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-24 20:27:01
0
m0380250
የነሸጋው እህት :
አሏህያሥገኘው ያረብ🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-24 01:23:49
0
user6674605762350
ያረቢሀያት :
ኢሻአላህይያዛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-21 12:13:30
1
erhma25
ERHMA💫💫💫 :
ሸርድዉትእሪፖስ አድርጉ እንተባበር😢😢😢
2026-08-22 17:55:57
1
danincom
🌺ትርፌ 🌺 :
ይያዛል
2026-08-15 09:37:17
0
To see more videos from user @aylabiwu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About