@yeprotocolguday: በኤርፖርት ውስጥ የምንፈጽመው አንድ ትንሽ ስህተት እስከ እስራት አልፎም እስከ ሞት ፍርድ የሚያደርስ ቅጣት ሊያስከትል እንደሚችል ያውቃሉ? ኤርፖርቶች ጥብቅ ጥበቃ የሚደረግባቸው ቦታዎች በመሆናቸው ማወቅ የሚገቡን ወሳኝ ሥነ-ሥርዓቶች! ለቀጣይ ጉዞ እነዚህን ነጥቦች ያስታውሱ!!! #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok#airportrules #ethiopianairlines #TravelTips

yeprotocolguday
yeprotocolguday
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 15 August 2026 08:46:02 GMT
218094
30756
430
7850

Music

Download

Comments

gebre_pediatrician
Dr. Gebre(Pediatrician) :
Amazing advice!
2026-08-18 06:30:07
0
burakzhalaba
bura ye Liverpool :
አኖርድም ማለትስ?😁
2026-08-15 09:44:06
623
12magi6
Magi :
Thank you so much Abe
2026-08-18 01:01:14
0
engineer_yab
Yeabsira Gettu :
thank you
2026-08-18 04:16:41
1
kaleabtariku19
🅺︎🅰︎🅻︎ -HABESHA ¯❷❶🇪🇹🇪🇹 :
እንደማልሄድ እያወኩ ሰምቼ ጨረስኩት
2026-08-15 08:50:59
130
tamirat042
tamirat senbeto :
ችርስ ኤርፖርት ውስጥ ገብተን ለማናቀው።
2026-08-15 17:44:15
350
habuxzibit
habu :
ዓለም እንዴት ሰነበተች
2026-08-15 10:41:13
73
teklegmichael4
Tekle G/Michael :
life time content..😳😳😳
2026-08-17 20:18:18
1
user7334901653503
kabod eyerusalem filimon :
the legend 😎
2026-08-17 20:11:58
1
biruk_realestat
Biruk Realestate :
አውቀህ ስላሳወከን እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏
2026-08-15 08:53:02
431
amira.kalid4
amira kalid :
ለዚም በቻይና ታስራ የምትገኘው ኢትዮጵያዊት ማሳያ ናት የገዛ ጓደኛዋ ናት ጉድ የሰራቻት😔ፈጣሪ ይርዳት
2026-08-16 11:57:38
91
seadi_onlineshopping_1
seadi online shopping :
በነካ እጂህ የተሳፍሪንም መብት ንገርልን
2026-08-16 09:49:24
5
oscaros2000
𝖔𝖘𝖈𝖆𝖗♒️ :
የት ነው ግን የማውቅህ???
2026-08-16 08:06:24
21
am003831
Adem M. E. :
Thank you!
2026-08-16 12:01:18
1
binimalet12
@bini malet 12 :
ለ ጆን ዳኒኤል ኣድርሱለት እንዳይ ደግመዉ
2026-08-15 17:40:07
15
webituberhanu
The Sabontu :
የኢትዮጵያ ኤርፖርት ግን የደንበኞቹን መብት ማስከበር መች ነው የሚማረው
2026-08-15 13:17:39
29
cloud9avi
Cloud9 :
The legend 🔥 respect you 🫡
2026-08-15 12:15:36
11
tibebu.zemedkun
Tibebu Zemedkun :
ምርጥ አጭርና ግልፅ የሆነ ትምህርት ነው።
2026-08-16 16:24:00
6
biboqafaru
Bibo Qafaru :
እኔ ወደ ድሬ እየሄድኩ ጓደኛዬ ለሰው ስጦታ ከሰመራ ወደ ሰመራ ኤርፖርት እየሄድኩ እያለ ኪሴ ውስጥ በስጦታ የተጠቀለለ ሰዓት አስገብቶ እኔ በVIP ነበር የገባሁት ጉዞዬ ትራንዚት ስለ ነበር አዲስአበባ ላይ ምሳ በልቼ ስመለስ ለካ ኪሴ ውስጥ ስጦታው አለ እኔ ረስቼው ነበር ከዛም ፍተሻ ላይ ምን ድነው ሲሉኝ አላውቅም ጓደኛዬ ለሰው የላከብኝ ስጦታ ነው አልኳቸው ከዛም ወዳው ያዙኝ ከዛ እዛው ጋር አጣርተው መክረውኝ ምንነቱን ሳታውቅ ምንም ነገር ተቀብለክ ኤርፖርት እንዳገባ አሉኝ እኔም በጨዋ ደንብ ምክራቸውን ተቀብዬ ተሰናበትኳቸው ከዛን ጊዜ በውሃላ ግን ለሰው አንድም ነገር ይዤ መሄድ አቆምኩኝ እራሴን እና እራሴን ብቻ ነው ይዤ ሄጄ ምመለሰው ይሄን ይመስላል የኔ ገጠመኝ🙏
2026-08-16 17:32:11
9
addis3593
@ፍጹም & Kall 💚💛❤ :
እኔ የገጠመኝ ከጅጅጋ አዲስ አበባ ስሄድ ጓደኛየ ብርድልብስ አምጣልኝ ብሎኝ ለኔ አንድ ለጓደኛ አንድ ብርድልብስ ይዤ ከተሳፈርኩ በኋላ አዲስ አበባ ኤርፖርት ደርሼ እቃዬንን ስቀበል የኔ አንዱ ብርድልብስና የሌላሰው ብርድልብስ ተከታትሎ ሲመጣ መቼም የኔ ነው ብዬ ሳላነብ የዤ መሄድ ጉሙሩክ ላይ ስደርስ መያዝ ለምን ብዬ ስጠይቅ ከመጠን በላይ ጫማ ይዘካል ተባልኩ እኔ ለሚስቴ ሁለት ለኔ ሁለት ጫማዎች ገዝቼ ይዣለው የያዝኩት በቦርሳዬ ነው ከዛ ወደፍተሻ ቦታው ወስደው ብርድልብሱ ሲከፈት አምስት የእስፖርት ጮማዎችንን ከብርድ ልብሱ ውስጥ ተገኜና ኧረ ተሳስቼ የሰው ብርድልብስ አምጥቼነው ባለቤቱ እስኪመጣ ልጠብቅና የራሴንን ልውሰድ ብላቸው እቢ ብለው ጫማውንን አስዎስጀበት ብርድልብስ ይዤ ሄድኩና ትንሽ ፈቀቅ እንዳልኩ ስልክ ተደወለልኝ ከዛ ጠየቀኝ በስተት በቅያሬ እንደወሰድኩ ተናገርኩ ለልጁ ጫማውንን ሰጡት የኔን ብርድ ልብስ እሱ ወሰደ የእሱንን ብርድ ልብስ እኔ ወሰድኩ😁😁😁
2026-08-16 07:18:57
7
fikruayana100
Fkru- 777 :
Thank you. ብዙ ግዜ አርፖርት በር ላይ እቃ ያዝልኝ የሚሉ ሰዎች አደብ ብገዙ ጥሩ ነው ግዴታ ያደርጋሉ።
2026-08-15 19:01:03
5
mulalemwondimu
Mulualem Wondimu :
እኔ ገጥሞኛል የሰው ሻንጠ ሳላውቅ ቀይሬ ወስጄ በደህንነቶች ተይዤ ነበር።
2026-08-15 15:51:29
5
showjoji
joji :
thanks a million. you drink at least 2 liters water per day, dont ask me why 😁 i just sensed you may not be drinking enough water in a day
2026-08-15 18:56:36
5
mark.legese3
Mark Legese🇪🇹🇪🇹 :
thank you
2026-08-16 05:52:14
2
To see more videos from user @yeprotocolguday, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About