@husnihusni241: የአፋልጉን ጥሪ፡ በሸገር ከተማ የ3 ዓመቷ ህፃን ሃያት ሸሃዲ በሰራተኛዋ ተወስደች በሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ ነሃሴ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ገደማ አንድ አሳዛኝ ክስተት ተመዝግቧል። የ3 ዓመቷ ህፃን ሃያት ሸሃዲ በቤት ሰራተኛ ተወስዳ እስካሁን የደረሰችበት ባለመታወቁ ወላጆቿ በከፍተኛ ጭንቅ ላይ ይገኛሉ። ቤተሰቦቿ እና ዘመዶቿ ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመሆን ሰፊ ፍለጋ እያደረጉ ቢሆንም እስካሁን ፍንጭ ለማግኘት አልተቻለም። ህፃኗን ያየ፣ ያለችበትን የሚያውቅ ወይም ጥቆማ ያለው ማንኛውም ሰው ከታች በተጠቀሱት የወላጅ ስልክ ቁጥሮች በመደወል የተባበረን ዘንድ በፈጣሪ ስም ጥሪ ቀርቧል። የፈላጊ አባት ስም፡ ሸህ አህመድ ጀማል ስልክ ቁጥሮች፡ 0995-33-36-28 0945-94-63-17 ይህንን መረጃ ሼር (Share) በማድረግ የህፃኗን ህይወት እና የቤተሰቧን ሰላም እንታደግ! Via ቤተሰብ ጉርሻ page 🌴🌴🌴
ኡስኒያ 🦋 የነ salih
Region: ET
Saturday 15 August 2026 09:05:18 GMT
Music
Download
Comments
ሰኪና ሠይድ :
ያረብ አንተአስገኝላቸው
2026-08-16 13:55:14
2
user4060184343854 :
አላህ የትም አይውሰድብሽ
2026-08-16 00:44:54
3
t-epoxy :
አላህ በሰላም ያስገኝሽ ማማዬ
2026-08-16 03:39:15
1
Reyan Dawed :
yene wed ye serategnawan photo posechewe allah kebetesebochuwa gar beselam yagenagnat yarebi🥺🥺🥺🥺
2026-08-16 18:29:56
0
zemu :
yarib allah yagezachihu
2026-08-15 18:02:55
2
ferihat :
Allah mnm sathon yagenagnachew ya rebb 🥰🥰
2026-08-16 12:33:47
1
t king kidus :
የአላህ በልጇቻችን አትፈትነን የአረብ አሜን
2026-08-16 12:58:21
1
ሰሚኡል አሊም :
አልሃምዱሊላህ ተመልሳለች ቤቷ በሰላም (ተገኝታለች) 💝💝💝💝💝💝💝አልሃምዱሊላህ 🙏🙏🙏😞😭
2026-08-20 18:27:40
1
Ekuti 78 :
allahye beselam yimelisilish
2026-08-16 12:14:14
0
🌸ʝємιℓα мιѕвαн🌸 :
@po xx. x? o
2026-08-17 12:21:52
0
Hayat Nasir :
2026-08-18 01:23:51
0
Real food's :
ተነኝታለች🥰🥰
2026-08-17 12:44:09
0
t-epoxy :
በመገኘቷ ተደስቻለሁ አልሐምዱሊላህ
2026-08-18 17:17:37
0
To see more videos from user @husnihusni241, please go to the Tikwm
homepage.