@madinamadina088: ልብ ብላችሁ እዩት ቪደወውንከኋላ ያሉት ወዶች እያሾካሾኩነው እዛው ውስጥያለሰው ነው ቪደወውን የላኩልኝ ልቀቂው ብለው ለግበኔ የሚባል ነገረ አለኮ የሰው ሂወት ጠፋቶ ምንም እደልተፈጠረ ይጨፋራሉ ነገ በናተላይ እደማይደረስ ታውቃላችሁን??አላህን አፈሩም ሸረ አድረጉት ገዳይ የጅን ማገኝት አለበት ማምለጥ ከሳውድ ህግ አታመልጥም ግዜው ቢረዝምም የትም አትገባ።@Yuti🧕 @Abu_Amira2020
➻የረሱል አማና➶ሰለፋያዋⓂ🎓🇵🇸
Region: SA
Saturday 15 August 2026 10:48:43 GMT
Music
Download
Comments
A 👏የሣቅ ቤት ኑ ፈታ በሉ😂😂😂 :
ፊቱንስ ተቆለኛ ምን ይጠበቃል ያልተማረ ግለሠብ ዉጤት,ይሄነዉ😔
2026-08-15 16:24:10
162
ት➚ን➚ሹ➴🤟◌◌◌ :
ይህሁሉ ሰው ተቀምጦ ይገደላል ሱበሀን አሏህ😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-15 16:29:25
76
𝓲𝘴𝘳ꪖ-愛 :
አላህ ከመጥፎ ቀደር ይጠብቀን 🤲
2026-08-15 12:23:29
40
Samu Queen 🎀 B 🔐 :
የልጅቷ ኑሮ ምስቅልቅል ይበል አለህ ለቅሷን ቅርብ ያድርጋው ያራብ🤲
2026-08-15 20:00:26
31
Zizu Love749 :
በባህር ስንት ችግር አይተው መተው ፍራ ኬክ አይብላ ሚባለው ለዚህ እኮ ነው የሞተው ግን ያሳዝናል
2026-08-15 19:42:50
22
𝄞ኦርጅናሏ.●───ዱርዬ 🅢➼🤘✝️🤌 :
እደኔ ያልገቫዉ🤣🤣 ናተ በምን አወቃቹ🙋
2026-08-16 01:54:50
9
👑Ⓢ🇪🇹🇸🇦 :
ወላ ላገባነበር ግን የድሮ ፍቅረኛ እዲህነው የማረገው ሲለኝ ሽማግሌ ገብቶ ሁሉ አልፈልግሄም አጠገቤ እዳደርስ ብየ ስደት መጣሁ😢🥺
2026-08-15 13:58:31
15
ገምዛዊቷ(ሙሉ ሸዋ)❤️✌️ :
ግንኮ ህፃናቸው
2026-08-15 12:57:59
16
ሙክ ማፊዉ-_😌🇹🇷☪️ :
በምን ምክኒት ነዉ የገድለዉ አስረዱኝ
2026-08-15 13:22:27
14
🌸 የረሱል➣ አደራ🌸 ➣ሰለፍያዋ 🌸 :
እኔ ምንም አልገባኝም ወላሂ ምንድነዉ
2026-08-15 17:16:17
7
ልጇ ነዉ አምላኳ💒💞 :
በምን ምክንያት ነው የተገደለ የሠማችሁ ንገሩኝ አትለፉኝ😢😢
2026-08-15 22:48:35
10
𝑳𝒊𝒋 𝑫 𝑲𝒊𝒏𝒈 👑❤ :
ለምን ነው የገደለው🤔
2026-08-16 15:20:54
3
ማሜ ድዛይን የሴቶች አልባሳት :
ይሕ ሑሉ ጓረም ተቀምጦ ይገደላል
2026-08-15 11:38:34
7
ቂመኛዋ🤟💯🔥 :
እግዚኦ የሟች ደሙ አበዛዙ 😥😭😭😭😭😭😭
2026-08-15 13:34:10
4
قمر 🌙ከወሎ 📷 :
አላህየ ወድሞቸን ካሳሳች ሴት ጠብቅልኝ
2026-08-15 18:01:11
5
Ⓢቾ 💫 ዕደቨኛዋ 🌎 ✍️ :
ምንሁነው
2026-08-15 11:21:25
2
Saeed :
እነዚህም ተሰብስበው መታሰር አለባቸው
2026-08-15 16:35:52
5
Abubeker Yusuf 🇵🇸✌️Gaza🇵🇸 :
ያረብ አንተ ማረዉ እኛንም ወደአንተ መልሰን ይሄ ሁሉ ካንተ በመራቅ ነዉ😭😭😭
2026-08-17 04:28:57
2
eimran :
አላሂ ይጠብቀን
2026-08-16 21:11:02
3
ľiĵ Ábďų 🇹🇷 :
አትጨቃጨቁ ምናገባቸው እነሱ ሰርጋቸውነው
2026-08-16 02:48:04
1
ዝምታ❤ውስጤ❤ነው👌 :
እንደኔ የሞተውን አይቶ እቅልፉ ያጣ😭😭😭😭😭😭፦እናቱ
2026-08-15 22:22:48
4
አምላኬ ልጀን አደራ ጠብቅልኝ :
መረጃዉ እያለ ሁሉም ሲገረፉ ይናገራሉ
2026-08-16 12:23:52
2
𝕞𝕪😘 ነኝ𝓽𝓽𝓮𝓮 :
ውሸት እኮ ሀራም ነው
2026-08-15 18:32:50
2
#ልጅ(Ⓜeሪ)#ብዕሬን ለተዉሒድ# :
እኔበሰዉአላማርርም ወድሞቼንይጠብቅልኝ🤲🤲በሄዱበትሁሉ የአላህጥበቃአይለያቼወያረብ
2026-08-15 14:05:51
4
To see more videos from user @madinamadina088, please go to the Tikwm
homepage.