@elsabetdestawu:

እናቴ ህይወቴ🌺✝️🧎‍♀️
እናቴ ህይወቴ🌺✝️🧎‍♀️
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 15 August 2026 11:57:18 GMT
71319
7124
1221
746

Music

Download

Comments

a0591944
A :
እኛም እንደዚህ ሆነን ነው የሞተችብን ግን እኔ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 ትልቅ ነበርኩ አንድ አመትአብረን ኖረን ተበታተንን🥺🥺🥺🥺🥺ሁለታችን ስደት🥺ሶስቱ ኢትዮ እሰው ቤት ይህንን ኮሜት ያያችሁ ይጠብቅልሽ በሉኝ በምታምኑት 🥺🥺🥺
2026-08-23 15:33:54
25
jemila539
🆉🆄🆉🆄 🦅🦋👸👌 :
ያለቀሰው ጋ ማልቅሸ የሳቀው ጋ መስቂ ሁኖል የኔስነገር😭😭😭
2026-08-15 19:05:48
47
mohmedlubaba480gmail.com
🄰 💐 ⓜ 🍫 :
ራሴን አየሆት እማ ስብራቴ 😭😭😭😭
2026-08-15 18:35:33
60
mahlet.ye.maryam.lig
one day 🌑🤐 :
በጣም ታዳላለች ፍትሀዊ አይደለችም ለአንዱ ደስታን ትሰጣለች🥺ለአንዱ ሀዘን😭😭😭💔💔💔💔💔ግን ለምን😭😭😭😭😭
2026-08-15 14:15:04
66
hayatttp
Eliyana🦋🎀 :
የኔ እባ ይርገፍ የኔ ትንሽ😭😭😭
2026-08-15 19:49:12
36
z.zuzuyenataliji
ዘሀራ🍀ገጠሬዋነኝ🍀03ቀበሌ🍀 :
በናታችሁ እናቴጋር ውሰዱልኝ ታሳዲጋት😢😢😢እኔ እየሸቀልኩ ላሰተምራት😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-16 10:31:52
19
weloye07
🚫 :
ግንምንሁና ይሆን 🥺🥺
2026-08-15 17:45:57
6
kamellaseid
🦋umuAfnan2720🦋ነጅመተል ባህር💎 :
😥እሽ አድራሻ አስቀምጡ እናግዛቸው ወይ እናሳድጋቸው
2026-08-16 13:03:20
8
kt93793
ባለማህተቧ⛪✝️ :
እፍፍ እደዉ ምን ይሻለናል ዘንዱሮ😭😭😭
2026-08-15 15:54:46
10
h6858702
ታmaኟ🦋 :
የኔባ ይርገፍ መግስት አልባዉ ብቸኛ ህዝብ ኢትዮ🥺🥺🥺🥺
2026-08-16 19:32:30
9
haileneg
haileneg :
ምነው የኔ ማር አይ አሁንስ ይች ሀገር ሰለቸችኝ ለማንም የማትመች
2026-08-15 18:34:26
6
user5739785733867
የራያው የቅመሞች ወዲም :
አዲራሻ ተናገሩ አቦ🥺🥺🥺እምታለቅሰውልጂ የትናትየምትገኘው🥺
2026-08-23 21:25:09
1
.1236227
💞ሱስ የመቅደላዋ ቀበጥ💝 🧕 :
የኔማር አይእድሌ😢😢😢
2026-08-15 20:55:15
1
adme.dawud
Adem Dawud :
ግን ምንሁና ይሆን የኔእባይርገፍ😭😭
2026-08-19 02:57:36
0
sofi600281
sofi✨️🤍🩶 :
ስሜቱን የሚያቅ ያቀዋል😭😭😭
2026-08-17 22:30:18
0
roza11_5
ሮዚና☑ :
ኧረ ያቅማችንን እንርዳቸው በአላህ🥺🥺 እኔ አልቻልኩም
2026-08-17 18:56:57
0
user0534473187
ilvefor my mom❤❤ :
የኔ እባ ይርገፍ የኔ እናት አይይይይይ ምን ሁናነዉ በቅንነት ንገሩኝ😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-15 19:30:52
1
habeshawit265
...🎀 :
የኔ ትንሺየ😥😥😥
2026-08-15 21:58:44
1
tsehaytilku
ፀሐይ ትልቁ :
የእኔ እምባ ይርገፍ የእኔወርቅ😥
2026-08-18 09:19:34
3
qww.fss
weynshet worku 19 :
እኔ ላሳድጋት አድስ አበባ ነኝ ስጡኝ ላስተምራት እናት ልሁናት 😭😭😥😥😥😥
2026-08-17 13:14:53
0
betty.eth23
BettY__g💚 :
እፍ🥹🥹🥹🥹
2026-08-16 18:31:39
1
rahma91943
📚🍒Rነኝ📚🍒የወግዲዋ📚🍒ሰደል🍒📚 :
ምንሁነው ነው ተናገሩና ችግራቸውን እንቀርፍላቸው
2026-08-15 21:54:57
3
one.day.43
One Day ➍➌ :
መገን እኔ ያለቀሱትን ሳይ ማልቀስ ስራዬ የኔንስ አንጀት ለጅብ መስጠት ነበር የኔ እንባ ይርገፍ አይይይ🥺🥺🥺🥺
2026-08-18 12:11:43
1
To see more videos from user @elsabetdestawu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About