@amen2270: @Chara Birhanu

አሜን🌸(Amen)
አሜን🌸(Amen)
Open In TikTok:
Region: QA
Saturday 15 August 2026 14:06:05 GMT
215356
12682
405
3823

Music

Download

Comments

tinsu.rose.m.rose
yiftu tinsu :
በናታችሁ ድምፅ እንሁናት
2026-08-15 20:01:43
332
eliy1maya1markan
Eliy Gashaw :
የ ደንቁ ደያሳ ልጀ ነው ብላለች🙏🥹
2026-08-15 15:18:18
30
professor1706l
ፔን killer :
የሱን ደሞ እንስማ 😂
2026-08-16 08:20:25
31
biwafashen1
ጎቪንዳ :
የሱን ስንሰማ ነው ምንፈርደው
2026-08-16 02:23:47
49
kidestzewdu7
kidest._ :
አይዞሽ የኔ እህት ምናባቱ ነው የሚገልሽ እሱ እዛው ይርመጥመጥ አንቺ ቆንጆ ነሽ ገና ድል ባለ ታገቢያለሽ የኔ ውድ ቀድሞ የሚደፋው ይዘዝለት ለማንኛውም እራስሽን ጠብቂ ቅደሚው
2026-08-16 02:11:32
97
efoy6150
Haset🫀 :
Ye esunm mesmat alebn
2026-08-16 07:57:10
12
onlyf0rme123
Vintage ኢትዮጵያ🇪🇹 :
we gotta listen to his side of the story first.
2026-08-16 08:56:06
6
tigstalemhyu2
tg.alex 🌸 :
ፈጣሪ ይርዳሸ እህቴ ለህግ ወይም ለገዳ አባቶች ንገሪ
2026-08-16 01:12:28
7
sosiadmasu
ሮያል ዲኮር አሰላ (Royal Decor) 🌸 :
ኧረ ወገን ግን ሙሉዉን ሰምታችኋል ለልጆችሽ ኑሪ ህይወት ይቀጥላል ምትሏት እያለች ያለችዉ እኮ ሊገለኝ ይችላል ለልጆቼ ልኑርላቸዉ ድምፅ ሁኑኝ ነዉ ያለችሁ
2026-08-16 07:37:48
36
ros56264
ros56264 :
Change your number don’t reach her ignore her. Where are you? Which state are you live? Are you in Ethiopia or are you out of Ethiopia? So be strong be strong
2026-08-16 22:19:39
0
sala8989
Ali :
ራስሽን ጠብቂ
2026-08-16 05:26:11
45
semedsamy
user7267868254752 :
የሰሞኑ challenge እንደተፈለገው አሌደም መሰለኝ
2026-08-16 08:10:36
6
_love1_one
🙇 :
አሁንም ለልጆሽ ኑሪ በልጆችሽ ተደሰቺ ሂወት ይቀጥላል🥰
2026-08-16 05:19:25
21
yetinayet.kebede
Yetinayet Kebede :
ፍትሕ ለእህቴ
2026-08-16 14:20:39
21
mahi.mahi6490
Mahi Mahi :
😳😳😳😭😭😭እረ ወይኔ ምን ጉድ ነው እረ ፍጣሪ ከዚህ ጭቀት ያውጣሸ
2026-08-15 17:34:31
12
god.is.my.life472
Jisus is my life 🙏 :
መናገርሽ ጥሩ ነዉ ምንም ሊያረግ አይችልም ዉዴ አይዞሽ❤️አለንልሽ የኢትዮጵያ ሴቶች አለንልሽ
2026-08-16 14:11:46
7
yergalmortesfendrys0
yergalmortesfendrys0 :
ድረሱላት የኔ ቆንጆ አይዞሽ
2026-08-16 13:53:04
5
sneakerhead2123
Sneaker head :
ጥለሽ ውጪ እናቴ ለራስሽም ለልጆችሽም አይዞሽ ዋናው ጤና ነው እግዚአብሔር እንኳን ጤና ሰጠሽ
2026-08-16 12:56:38
6
menmeinas
mamn :
አለን!
2026-08-16 04:24:48
5
atehidru
emerand :
ፈጣሪ የሚክስሽን ነገር ይስጥሽ የእኔ ልጅ 🙏
2026-08-16 04:43:42
7
sagicook_boo4
Beth 🧪 :
አይዞሽ መጠጋት ለደህንነትሽ የምትችይበት ቦታ ቤተሰብ ዘመድ ካለ ወደእነሱ ተጠጊ 🥺
2026-08-16 07:27:24
5
user98867758778130
Tigist birhanu :
ህዉትሽን አትርፊ ሁሉ ነገር ይቅር
2026-08-17 19:15:27
1
eyuye49
eyuye :
ለልጆችሽ አንቺ ኑሪላቸዉ
2026-08-17 21:25:09
1
genet.genet607
Genet basoo :
አይዞሽ እህቴ እገሰዚአብሔር ይጠብቅሻል ሽሺያቸው
2026-08-17 20:32:24
1
mesikassa131
mk :
ወጪ እና እኔ ጋር ነይ የት ነሽ
2026-08-16 07:46:01
2
To see more videos from user @amen2270, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About