Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@solomon_zemeket: መዝሙረ ዳዊት እንደዚህ አይነት አከፋፈል የለውም!!#ሥርዐተ_ቤተክርስቲያን #ሰሎሞንዘመቄት #
📖ሰሎሞን ዘ-መቄት☦️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 15 August 2026 15:07:23 GMT
175526
18849
1113
12575
Music
Download
No Watermark .mp4 (
16.71MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
17.18MB
)
Watermark .mp4 (
48.3MB
)
Music .mp3
Comments
Ataley Chiffon :
አስራ አምስቱ ነበያት እሁድ ነው የማውቀው
2026-08-16 06:53:23
1
መ'ር ኤፍሬም ምናለ :
የቤተክርስቲያኗ አማናዊ ትምህርት እሄ ነው ክበሩልን መምህር🙏🙏🙏
2026-08-15 15:22:24
94
m/r tewuhbo :
ከእውቀትትዎ ባሻገር ለእውነት በድፍረት ስለሚቆሙ እናመሰግንዎታለን ይበርቱልን ትክክለኛው ስርዓት ይሄ ነው
2026-08-15 18:53:39
107
አዬሰው መላኩ :
ልክ ነው መ/ር እኔም እማቀው ቤ/ክርስቲያን ያስተማረችን 1-30,31-60,61-80,81-110,111-130,131-150 እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ር!
2026-08-15 17:06:10
90
Andualem G :
በውስጥ ለምን አትነግራቸውም ?
2026-08-15 15:50:17
13
ያሬድ አማረ :
ጀግናው መ/ር ሰሎሞን በርታልን
2026-08-15 16:55:07
37
ግሩም ዘሚካኤል :
ግን መምህር ናቸውዴ?
2026-08-15 15:33:06
24
B&A@ :
የቤተ ክርስቲያን አሰተዳዳሪ ናቸው ቤተሰብ መምህር ሰለሞን ያዝልን እማ
2026-08-15 15:42:11
11
Kalayou :
Thank u.
2026-08-17 04:07:29
0
bizuayehu :
እራሱ ዳዊቱ ቀን ተፅፎበት የለ እንዴ
2026-08-15 17:04:47
10
Melaku :
ሊቁ ልክነዎት ግንእሳቸው ጋር በውስጥ አውርተህ አስረድተህ እንዲያስተካክሉ ብታረጉ ቆንጆ ነበር እሳቸውም ይቅርታ ቢጠይቁ ባይ ነኝ
2026-08-15 16:05:30
5
@Mirte :
Thank you
2026-08-16 19:55:43
0
Kef :
መምህር የቻለ በየቀኑ 150ውን ቢጸልይስ ? ያልቻለ በየቀኑ አንድ ንጉስ በወር ሁለት ጊዜ 150ውን ቢጸልይስ!
2026-08-15 19:19:58
6
Sem Tilahun :
ትክክል ሰሎሞን ዘመቄት አድናቂህ ነበርኩ ግን በኢ ዓ ብ መልዕክት ላይ ተለያየን እንጅ ድንቅነህ!
2026-08-16 06:28:40
5
Kelem Admasu :
ከሀይምሮ በላይ ነክ እኮ እግዚአብሔር አምላክ የማቶ ሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
2026-08-15 19:17:40
7
Sami_16✅ :
በትክክል ተአርመኸዋል ቀጥልበት....
2026-08-15 15:17:53
12
የማርያም🐦😍27 :
የእኔም ጥያቄ ነው አባቶች እንደዚህ ብለው አላስተማሩንም አከፋፈሉም በዚህም አደለም ሰውየው ቢመከሩ ጥሩ ነበር
2026-08-15 18:22:29
6
Samual Abate :
really 🥰
2026-08-16 06:49:19
1
ፍቅር ነሽ እማ :
ኧረ የሆነ ቪዲዮ አይቼ ላለመከታተል ወስኜ ትቻቸዋለሁ።
2026-08-15 16:44:12
7
newtube :
በጣም ትክክል ነህ ይስተካከል ያምኮ የቤተክርስትያን አስተዳዳሪ ናቸው ያስተካክሉ
2026-08-15 15:43:05
7
Tamene :
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይስጥህ
2026-08-15 20:00:10
2
Tesfamicael Anmut :
እድሜ ይስጠዎት መምህር
2026-08-15 20:04:55
1
habtamu alebachew :
በፍልሰታ ብቻ እንደሆነ ምን አልባት እሳቸው ያሉት ?
2026-08-16 06:20:41
1
ሰው መሆንን እናፍቃለው :
ግን መምህር የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ናቸው
2026-08-16 13:59:23
1
Aynalem A. MD :
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን🙏🙏
2026-08-15 20:54:50
2
To see more videos from user @solomon_zemeket, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
nhớ shin nét cũ😞#shincaubebutchi #xh #fyp #crayonshinchan #xyzbca
#CapCut Cổ Trần Sa #cổtrầnsa #longphu #manhua #manhuarecommendation
met 1 tahun debutt cortis my aegi🤓💗 #cortis
#รับซื้อขายรถยนต์มือสองทุกชนิด #แดงเจ้าเก่าแบงพันอีกแล้ว
#pourtoi #foryou #tiktokmali🇲🇱🇲🇱00223 #fabrication #sacs
めっちゃ回避上手かったのに最後に事故ww#荒野行動 #KnivesOut #荒野新生活応援 #きょうぺいちゃんTV #shorts #荒野アプデ #GOGOFES #荒野の光
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy