@amete1927: #onthisday

አነ ዘክርስቶስ Mulu (☦️💒🇪🇹)
አነ ዘክርስቶስ Mulu (☦️💒🇪🇹)
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 15 August 2026 15:45:15 GMT
46214
6698
57
1277

Music

Download

Comments

w......s46
W......S :
ለ አግዛብሂር ብቻ መስገድ የሱስ የነገስታት ንጉስ 🥰🥰
2026-08-15 21:54:36
2
keyeru.beshire
MY PRIDE IS JESUS CHRIST💥💫 :
ሆሆሆ
2026-08-15 22:13:57
0
biruktessema4
BTT :
silez lefutur engaged new? meche legeta segden tegebin ena new ?
2026-08-15 21:14:03
2
zadu994
𝕡𝕣𝕖𝕥𝕥𝕪_@𝕤𝕦𝕟𝕤𝕙𝕚𝕟𝕖 :
mulu video yet lagegn echlalew🙏🙏
2026-08-16 16:53:52
0
wandimamachoch
wandimamachoch nan :
orit ze hulq=22 metsaf iyasu=5 yohanis ray=9:10 >>>>> >>=9:22
2026-08-21 08:40:39
1
seliy441
ንተሓጋጋዝ እስከ :
እባካቹ ምሉውን የት ኣገኘዋለው።
2026-08-16 21:22:58
1
user1217709269198
user1217709269198 :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2026-08-16 00:19:07
1
basshaye
noting :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-08-16 02:37:37
0
alex_manone
አሌክስ ⚽️1️⃣9️⃣⚽️ :
መላይክት ፣ፃድቃን ፣ሰማታት ፣ቤተክርስቲያን የእግዚዓብሔር ማደርያዎች እንደሆኑ መፃፍ ቅዱስ ይናገራል። ደግሞ እንደገና ለእግዚዓብሔር ማደሪያ ስገዱ ይላል።
2026-08-15 21:55:26
1
tola2927
toli :
Kibir Lekidusan Melaikit💞🙏
2026-08-19 19:45:33
0
itz_amyy145
￴ ￴￴￴ ￴￴ :
amen
2026-08-19 22:06:44
1
dngl.adey
There is time for everyone. :
2026-08-26 08:42:05
0
samuel.yibelu7
samuel yibelu :
እየሱስንም የሚጥናናው መላዕክት ከሰማይ መጣ ይላል ምን ለማለት ነው ከእየሱስና ከመላክ ማን በልጦ ነው ብታብራራል? መስገድ ለንጉስም ተሰግዷል
2026-08-16 05:53:34
0
habtamu.minale0
habtamu minale :
አሜን አሜን አሜን
2026-08-16 04:23:41
0
maths.solver8
Maths Solver :
Thx Kaleheywot yasemalen.Yeyohanes kokeb kemelaekt equl selehone melaku atsgedlegn yelewal gen esu betehetena yesegedal. Yemariam keber kemelaekt yebeltal lezanew gebrel betehetna yabeserat.
2026-08-16 00:36:06
0
genet.pender
Genet Pender :
amen 🙏
2026-08-15 22:42:12
0
eyoab2729
Mili :
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤
2026-08-16 18:40:43
0
eferem.berhanu.beyene1
Pastor Eferem Berhanu Beyene :
"ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ እየወደደ፥ ባላየውም ያለ ፈቃድ እየገባ፥ በሥጋዊም አእምሮ በከንቱ እየታበየ ማንም አይፍረድባችሁ። እንደዚህ ያለ ሰው ራስ ወደሚሆነው አይጠጋም፥ ..." ቆላ 2:18-19 ለመላዕክት አምልኮ እና ስግደት አይገባቸውም ምክንያቱም ፍጡራን ናቸው ፣ መልዕክተኛ ናቸው ፣ የትም ቦታ ላይ የመፅሀፍ ቅዱስ አባቶች ፣ ነብያት እና ሐዋርያት ወደ መላዕክት ሲፀልዩ አላየንም ወይም አልተፃፈልንም። አንተ የጠቀስከው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል የሚናገረው ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስጋ ለብሶ ከመምጣቱ በፊት በብሉይ ኪዳን ዘመን የእግዚአብሔር መልአክ ሆኖ ይገለጥ ነበር። ለምሳሌ ዘፍ 16÷10-13, ዘፍ 22÷11-22, ዘፃ 3÷2-4, ኢያሱ 5÷13-15. ይህ መላዕክ ጌታ ለመሆኑ ማረጋገጫው እዛው ላይ አንዴ መልአክ አንዴ ደግሞ እግዚአብሔር ብሎ ይጠራዋል። ይህንን /Christophany/ ብለን እንጠራዋለን። ለዚህ ነው ሐዋርያው ጳውሎስ እንደ እግዚአብሔር መልአክ እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ተቀበላችሁኝ ይላቸዋል ለገላትያ ሰዎች /"በሥጋዬም ፈተና የሆነባችሁን ነገር አልናቃችሁትምና አልተጸየፋችሁትም ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር መልአክ አዎን እንደ ክርስቶስ ኢየሱስ ተቀበላችሁኝ።" ገላ 4:14/ የዩሐንስ ራዕይ ላይ የጠቀስከው ሐዋርያው ዩሐንስ ለመልአኩ ሊሰግድለት ሲፈልግ ወዲያው መልአኩ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ አለው። ስለዚህ እዚህ ላይ አንደኛ መልአኩ የዩሐንስን ስግደትን ተቃውሟል ሁለተኛ ለመልአክት ስግደት እንደሚገባ ይህ ክፍል አይናገርም። ለምን ለማጣመም እንደፈለክ አልገባኝም። እውነትን ለህዝባችን ብታስተምሩት ጥሩ ነው። ህዝባችን መንግስተ ሰማይ እንጂ ሲኦል አይገባውም please.
2026-09-09 23:57:36
0
recho8726
Ruth 💦🌺🌸 :
ግን ለ ስእል አይደለም እስኪ መለአኩ የት አለ 😳😳
2026-08-21 09:56:44
0
papilozxr
papilo✝️ :
ቆይ theology lay Christophany አልተማራችሁም በመጽሐፍ ቅዱስ the Angel of the LORD እና an angel of the Lord መካከል ብዙ ልዩነት አለ ለአጋር ዘፍጥረት 16፥7-13 በምድረ በዳ ተገለጠላት አጋርም የሚያየኝን አምላክ አየሁ አለች ለአብርሃም ዘፍጥረት 22፥11-18 ይስሐቅን ሊሠዋ በተዘጋጀበት ጊዜ መልአኩ በራሱ ስም በራሴ ማልኩ ይላል ለያዕቆብ ዘፍጥረት 31፥11-13 እኔ የቤቴል አምላክ ነኝ ብሎ ተናገረ ለሙሴ ዘጸአት 3፥2-6 በሚነደው ቁጥቋጦ ውስጥ ተገለጠ ከዚያም እኔ የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ ነኝ አለ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር ሎጥም አይቶ ሊቀበላቸው ተነሣ ፊቱንም ወደ ምድር አጎንብሶ ሰገደ ይሄ ስግደት ሲጀመር በግምባሩ ተደፋ ሳይሆን የሚለው ከወገቡ ነው ጎንበስ ያለው like የ japanist አይነት ሰላምታ ነው በጥንታዊው ምሥራቅ ባህል ለክቡር እንግዳ መሬት ድረስ መጎንበስ የአክብሮት ምልክት ነበር። ሎጥ ሲሰግድ ማን እንደሆኑ አያውቅም ነበር ከቃሉ የምንረዳው ሎጥ መጀመሪያ ላይ እነርሱ መላእክት መሆናቸውን አላወቀም። እንደ ክቡር እንግዶች ነው የመሰሉት ጌቶች እኮ ነው ያለው በኋላ ነው መላእክት መሆናቸው የተገለጠው ዘፍ 19፥11-13 በለአም ደሞ የሰገደለት መለአክ ደሞ the angel of the lord ይባላል እነሆ፥ መንገድህ በፊቴ ጠማማ ነውና እቋቋምህ ዘንድ ወጥቼአለሁ እንደዚህ የማለት authority መለአክ አለው የበላአም መንገድ በእግዚአብሔርም በመለአኩም ፊት ነው ጠማማ የሆነው the angel of the lord እና an angel of the lord መለየት ጥሩ ነው revelation 19 ያለው angel እኮ ስግደት አልቀበልም ብሎል እኔ ባሪያ ነኝ ብሎል በግድ እንሰግዳለን ከሆነ .....አምልኮም ስግደትም የሚገባው የተሰቀለው ክርስቶስ ብቻ ነው !!! እንደ እናተ ደሞ ስእል ስሎ የሰገደ የለም ጌታ ኢየሱስ ለእግዚአብሔር ስገድ እሱን ብቻ አምልክ አለ አይደል በቃ ስግደት ለእግዚአብሔር ብቻ🤗
2026-08-19 17:53:03
0
caaltuufirdiisa16
caaltuu w/mariyaam :
🥰🥰🥰
2026-08-15 16:00:28
3
salu.sosi
yorusaliem samual :
🥰🥰🥰
2026-08-15 16:47:22
2
dawit.abraham479
king አማራ :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-25 22:47:08
0
kaleb27857
kaleb-27 :
🙏🙏🙏
2026-08-28 20:15:16
0
betiglu4o3
Betiglu 🌺🌸🌹🌹🌹🌹💖 :
🙏🙏🙏
2026-08-15 19:52:20
0
To see more videos from user @amete1927, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About