@www.tiktok.comnova12388:

Andy Defensive Driving Trainin
Andy Defensive Driving Trainin
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 15 August 2026 15:55:39 GMT
78678
1666
64
296

Music

Download

Comments

lij.akalu.official.com
lij Akalu Official 🔐🔗 :
አሰቀድሞ እሳት ተነሰቷል ለማቆም በሚታገልበት ግዜ ነው poul የገጨው ብሮ ከሹፈሩ አንደበት ከቦታው🤝
2026-08-16 12:08:04
6
solitiman
sol ቻቻ :
ኤሌትሪክ መኬና አይነፋም በዚ መኬና ተማሩ ተው አትክሰሩ
2026-08-16 16:27:20
8
joojo6676
joojo :
እንደ ሀሳብ ከፖል ጋር የተጋጨ መኪና ጉዳት ያሳያል ለምሳሌ ከፊት ኮፈኑ ንፁህ ነው የታለ የተገጨው ፓል አደጋው ወይም መንስኤው ሌላ ነው የሚመስለኝ የእኔ ሀሳብ ነው
2026-08-16 06:21:45
7
mesh_fan
ሜሽ 🇪🇹 :
ግን ፖሉ የታለ?
2026-08-16 07:15:35
2
naod6380
Nani :
ሹፌሩ ወደ ሚዲያ መጥቶ ድጋፍ ቢደረግለት ጥሩ ይመስለኛል።
2026-08-16 11:36:08
3
mekete40
miki ልግዲ 981 :
ሰላም ወንድሞቼ ከንዲያ እግዚአብሔር ይጠብቃን 🙏🙏🙏 ቲክቶከሮች ለሹፌር ቻሌንጅ ጀምራችሁ አሰበሰቡለት ለኮሪደርም ያግዛል
2026-08-16 11:13:25
2
ela.man4008
ela man :
ፖል ያሉት ግን አልታየኝም ሰው ላይ ጉዳት ባለመድረሱ ተመስገን
2026-08-16 06:36:46
1
johnethiopian3
John Adama ነገ ብሩህ ይሆናል!! :
አደጋን በመከላከል እናሽከርክር!እናመሰግናለን !
2026-08-15 16:04:54
1
zinaa900
esub :
የኮሊደር ይክፈል ሳይሉ እዴት ዝም አሉ
2026-08-16 08:56:05
1
jojo..king3
George🤙✌️✌️🏋‍♀️🏋💪💪 :
vits yeker bayegn🥰🥰🥰
2026-08-17 07:17:10
1
dyuotc83zsfs
የፍቅር ሰው :
አንዱ 🏆🏆
2026-08-15 20:26:11
1
bemnethoney368
አረ :
ከባድ ግጭት ስለነበር፣ የHV Battery መጎዳት፣ የHV cable/connector መበላሸትና short circuit፣ ወይም የ12V electrical system ጉዳት ምክንያት እሳቱ ሊነሳ ይችላል። በተለይም ግጭቱ የbattery cell ካበላሸ የthermal event አደጋ ሊፈጠር ይችላል።”
2026-08-16 14:02:55
1
marta191621
እፁብ ድንቅ🍋🍋🍋 :
የፊት ለፊት ኮፈን ንጹ ነው
2026-08-16 20:13:39
1
demekeagonafir81
Obollessa :
እግዚአብሔር ይመስገን አንድሰውም አልተጎዳም? በኛ ሀገር በአሁኑ ጊዜ ከአንድሰውና ከአንድ BYD ማን ይበልጣል?
2026-08-16 04:41:06
1
user100631319314
teshale :
ያሳዝናል
2026-08-16 21:32:09
0
rakiyemer
Raki Yemer :
ያሳዝናል በጣም 🥺🥺🥺 መቼ ይሆን ሰው ሰላም ወጥቶ ሰላም የሚገባው እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድሜ ንብረት ይተካል
2026-08-16 21:10:21
1
bemnethoney368
አረ :
2026-08-16 14:13:33
1
arsenall41
Lij Aliko :
ውይ ያሳዝናል በጣም
2026-08-16 17:02:26
1
abdu.worku6
Dusk restaurant፡@# :
50 ሺ ልውሰዳት ቁራሌው ነኝ
2026-08-16 10:21:59
1
user2617568597403
user2617568597403 :
እኔ የገረመኝ ኢትዮጵያ 50ሚሊዬን 26 ሚሊዬን መኪናሁሉም ስውይነዳል እኔምሹፌርነኝ ባለመኪናነኝ ግን እንደውጪ አልስለጠንም አዳችንም ማጥፊያ የለንም እየነደቆመንክማየት ውጭ ምንም ማረግ አንችልም
2026-08-16 10:10:40
2
tsega12456
T M 12 19 :
ማን ያውቃል አሰከፍለውት ይሆናል
2026-08-16 10:58:02
1
binyam.aklilu6
Binyam Aklilu :
የአደጋውን መንስኤ፣ ትክክለኛነት ከቲክቶከር ከመስማት ውሃ በወንፊት መቅዳት ይሻላል።
2026-08-16 08:26:26
2
user2774758563275
addis :
mekinawen lemakom new yagachew sewye atferede
2026-08-16 08:24:01
1
moke.abera6
Moke Abera :
እግ ዝብሔር እንኳን አተረፈው ሹ ፌሩን
2026-08-16 12:38:40
1
To see more videos from user @www.tiktok.comnova12388, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About