@romantesfayehailu: Copy link 🔗 please 🙏

Romikonjit
Romikonjit
Open In TikTok:
Region: GB
Saturday 15 August 2026 16:05:27 GMT
429608
25211
1160
1851

Music

Download

Comments

deva23781
ቲቲ :
ይቅርታ ግን ምን ሆኖ ነው ለምን ያሰቃይሻል ገና አንድ ፍሬ ልጅ ጌታ ሆይ እህቴ ትግስትሽ ከምን የተነሳ ነው አልገባኝም?
2026-09-08 11:07:57
6
melkamterefe
melkam :
ትልቅ ሲሆን ግን በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ
2026-08-15 19:57:25
559
selamawit.tafesse3
Selam :
ሮሚ ወደ ኢትዮጵያ ስትመጪ ስውሯ ማሪያም ውሰጂው እባክሽ ይድናል
2026-08-15 19:55:53
449
kena8637
Nahom :
አይ እናት[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-31 18:23:10
0
teshe..24
teshe :
ሲያዛዝን ፈጣሪ ይማረው
2026-08-15 16:32:12
208
tekawendimagegn
wende singer :
ስውሯ እንድትገድለው ነው ወደ ጌታ ኢየሱስ ነው ምባለው እባካችሁ እሄ ልጅ ይድናል
2026-09-12 05:37:46
5
user630087282
user5639122797627 :
የኔ ጌታ አሁን እያደገ ስለሆነ ጉልበት ስላወጣ ያደክምሻ ብርታቱን ይስጥሽ
2026-08-15 16:17:35
229
feruzwedaju
FERUZ WEDAJU :
እንዲ ሲሆን ግን በሀይል እቅፍፍፍፍፍፍ ብታረጊው የሚረጋጋ ይመስለኛል እራሱን ከመንከስም ግን ካንቺ አላውቅም እኔም እንደመባ ከ3ወደ 4 አመት የተጠጋ ልጅ አለኝ ትንሽ ሲናደድ በሀይል እቅፍ ሳረገው ይተውእና ስሬ ይቀራል ከታገልኩት ይብስበታል
2026-08-15 21:17:24
23
be.seba.dergawe
ሶፎንያስ ገብረመስቀል አስገዶም የድለላ ስራ :
እደው እመቤቴ ማርያም በዚ ልጅ ታምሯን ታሳይሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
2026-08-15 17:07:01
224
mercy_22125
Mercy ✝️ :
When he is being recorded, he doesn’t seem comfortable. I saw some of his videos, and he keeps looking at the camera. It seems like the recording makes him more irritated and aggressive. May God gives you strength
2026-08-15 18:14:38
13
fufureyan1
oum Reyan we Ritaj :
Allah yemarlshe ya Allah 🤲🤲🤲
2026-09-11 18:28:09
5
robayanu
🕵 Tilahun :
"ፈጣሪ ለልዩ ልጁ አንቺን የመሰለች ጠንካራ ብልህ እናት ስለመረጠለት ታድሏል።ይህ ሁሉ ፅናትሽና ፍቅርሽ ነገ በደስታ ይተካል።አንቺ የፍቅር ጀግኒት ነሽ።
2026-08-15 18:18:03
76
marinan338
ⒶⓉ :
ትልቅ ሲሆን እንዴት ትችይዋለሽ መቻያውን ይስጥሽ የኔ እናት እናትነት ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ🥰🥰🥰🥰
2026-08-15 17:41:32
13
sadasada9211
Eman♥️♥️♥️🌹🌹🌹 :
አላህ ያግዝሽ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ አብሽሪ አላህ አይቸግረውም ሁሉም ነገር ይስተካከላል♥️♥️♥️♥️♥️
2026-08-16 00:26:33
9
ljgech3
Lij Gehch ➢Ⓖ➢☦️🇨🇬 :
የምር እዳቺ ጠካራ ሤት የለም ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ አብሽር የኔ ጀግና እህት አችን አለማበረታታት ከባነዉ🥰
2026-08-16 07:08:09
45
mun1runin5
mu :
አንቺ ጀግና እናት ነሽ የኔ ውድ ላያስችል አይሰጥ ይላሉ እናቶቻችን እግዚያብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ
2026-08-15 17:21:33
7
ephu416
Ephu :
የኔ እናት ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጥሽ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-15 17:16:17
6
wedasmra
wedasmra :
ፈጣሪ ካችጋርዪሁን
2026-08-15 16:57:59
6
tsgemariyam16
tsgemariyam :
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ በእውነት አድናቂሽ ነኝ እመቤቴ ጉልበት ትሁንሽ።
2026-08-15 17:29:42
10
siaandsia2023
Siasw 2023 :
No ማለትን አለማምዱት
2026-08-15 16:54:14
10
davesalsa
dave salsa :
እባክሽ እህት ሲተኛ ጠብቀሽ መፅሀፍ ቅዱስ ከፍተሽ ፀሎት አድርጊለት 🙏🏻
2026-10-04 07:12:32
2
dudu82355
hewan(dudu💞 :
Men hono new benatsh
2026-09-08 06:46:27
1
user742452921830
ቲጂ :
እመቤቴ የምታሪፊበት ምሮልሽ ምስክርነት የምትወጪበት ቀን ይምጣ አሜን
2026-09-08 05:58:12
1
To see more videos from user @romantesfayehailu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About