@economics_with_habtamu: Lifelong Renting የእድሜ ልክ ተከራይነት🙏

Economics_with_habtamu
Economics_with_habtamu
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 15 August 2026 16:10:30 GMT
88502
5059
156
910

Music

Download

Comments

engi_phiph2
Hulemenaye Legesse :
ላለፉት አስር ዓመታት እርር ድብን ስልበት የነበረውን ሀሳብ ነው ዝርግፍ ያደረክልን። እናመሰግናለን።
2026-08-15 17:52:34
139
amanuelabera45
Lambadina :
ባንኮች ግን ለራሳቸው ሰራተኞች ያለ ኮላተራል በደሞዛቸው የቤት መግዣ ብድር ይሰጣሉ እኛ የቆጠብነውን ብር
2026-08-16 01:15:45
64
karakchai01
ᴋᴀʀᴀᴋ ᴄʜᴀɪ :
እዉነት ነዉ Already ቤት ያለዉ ሰዉ ነዉ ቤት እየገዛ ያለዉ።
2026-08-15 19:33:17
50
genners67
genners :
ይሄን ልጅ ሁላቺንም ልንከተለው ይገባል
2026-08-15 19:20:56
32
ahmed.perfume1
Ahmed Perfume :
ገና ዛሬ የተማረ ሰው ፎሎ አደረኩ
2026-08-16 06:47:23
32
goblind7
Adu Daily :
የኔ አካራይ 7 ቤት አላት እግዚአብሔርን
2026-08-15 18:03:48
26
fafdin7
fafdin :
ወላሂ የተወሰኑ ሰዎች ያመጡት ነው የቤቱን ዉድነት ማለቴ ነው
2026-08-15 16:34:16
26
dr.fantahun.y
Dr.Fantahun.Y :
due to PP repirt i was in doubt whether economics is science or not😂.but now I confirmed that Economics is a pure science.Thank u
2026-08-16 09:10:40
2
getnetgez
getnetgez :
ባይፈርስ ገና ዛሬ ቆንጆ ንግግር ስያዳምጥ አየሁ
2026-08-16 06:27:34
5
dereje.desalegn
De :
ቲክቶክ ላይ ካየዋቸው አስተማሪ እና ጥሩ ምክር ሰጪ አንዱ ነህ አመሰግናለው
2026-08-15 18:52:38
10
dmw784
Dmw :
I watched the whole video on YouTube and was truly impressed. The way you explain these issues in such a simple and clear way is truly inspiring. Thank you for sharing your valuable insights!
2026-08-15 21:04:14
9
hikonahan
hikonahan :
እግዚአብሔር ይባርክህ
2026-08-16 08:25:12
4
asnakegetnet2722
Asnake Getnet :
እግዚአብሔር ያክብርህ፤ ፍጹም ትክክልና የአደባባይ እውነት የሆነ መልካም ሀሳብ እና መልእክት ነው!
2026-08-16 06:14:46
8
samrayetopia21
ከሰውም ሰው ሁን! :
"ቤት የሚገዛው ቤት የሌለው ሰው አይደለም"! 100% reality 🥰🥰
2026-08-15 18:17:40
14
nurahmad170
Nur Nur :
ትክክ ነህ የቤት መስሪያ ዋጋ እራሱ ምንእንደሆነ አናቅም
2026-08-16 18:51:45
4
w05kase
Kasahun amsalu :
ልክነህ ጎበዝ
2026-08-16 06:24:09
1
user7293385104501
ያገለገሉ የቤት እና የቢሮ አቃ ገዢ :
መግስት ዜጎችን አያፈናቀለ ለሪል ስቴት በሊዝ የሽጣል አንሱ ደኖ ይቸብችባሉ
2026-08-16 18:58:47
3
beniyas01
Tariku ◀🅱️ :
ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው 10 ቤት ሊኖረው ይችላል ዘጠና ዘጠኙ % ቤት የለውም😥
2026-08-16 02:55:11
3
useraniye3
habte :
እግዚአብሔር ይባርክህ!ላታምን ትቺላለህ 52 condominum ያለው ሰው በጣም ቅርብ የሆነ ሰው አዉቃለሁ!
2026-08-16 17:44:18
3
muna4t
Muna Tilahun 艾柏 :
መራራ ሐቅ።👌💯
2026-08-15 16:35:05
5
gutaa484
gutema Abdusemed :
thanks for Ur Insight prof😎
2026-08-15 16:32:06
1
abr.hu21
abreham :
best economist
2026-08-15 16:34:09
1
natanigeletaw
Natnael geletaw :
በኮላተራልም እኮ ይሄ ነው የሚባል ብድር አይሰጡም የሚገርመውም ሲሰተሙም ሰዎችን የሚመርጥ ነው
2026-08-16 10:31:54
6
zelalemmamowersem
Zolamedu :
ትክክል ሃብቴ
2026-08-15 16:29:54
3
mule0317
Mule@su🇺🇲🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 :
አሜሪካ ውሰዱኝ🥺
2026-08-15 21:40:57
2
To see more videos from user @economics_with_habtamu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About