@gorfu_sitotaw: 🙏 የተደረገልንን እንመሰክራለን ጥሪያችንን የሰሙን በሙሉ እናመሰግናለን !!

ሊቀ ዲያቆናት ጎርፉ ስጦታው
ሊቀ ዲያቆናት ጎርፉ ስጦታው
Open In TikTok:
Region: DE
Saturday 15 August 2026 16:37:02 GMT
63934
9606
332
2095

Music

Download

Comments

maya.pink123
ባለፀጋው ወልደጊዬርጊስ :
እሸ ጀርመኖች እኮ ያለማጋነን ክርስትናን ይኖሩታል❤️
2026-08-15 19:16:16
12
user80130119124585
fm :
እንባዬ
2026-08-18 08:11:20
1
yebella212121
ቤላ :
እሸየ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏
2026-08-15 16:52:51
73
beya963
beya :
ለምን ቻሌንጅ ተከፍቶ ፎሎ አናደርጋቸውም
2026-08-15 20:32:00
30
adebabayshegermoteregna
Engineer Adebabay :
የእውነተኛ ለበጎ አድራጎት የምትጠቀሙት መሆኑን እየተረዳ ሲመጣ ልግስናውን አበዛው። ይህ ደግሞ የእናንተ ከልብ የሆነ ፍቅር የሞላበት አገልግሎት ስለሳበው ነው።
2026-08-16 00:28:18
16
alem.abebe45
alem abebe :
መድሃኒአለም ይባርካችው
2026-08-15 18:28:52
6
mereynigatu
merey :
ደስ ስትሉ ስትወያዩ እሼ አንተ የሔድክበት ሁሉ ይሳካል እግዚአብሔር ሁሌ ከአንተጋ ይሁን
2026-08-15 19:02:48
5
tm121357
t@m£~12$ :
እናንተንም እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጣችሁ🥰
2026-08-15 18:33:42
12
tensaeali1
tensaeali1 :
እሼ ፡ እባክህ ፡ በሚኒሶታ ፡ የምትገኘዉን ፡ ቅድስት ፡ አርሴማ ፡ ቤተክርስቲያን ፡ ስለተቃጠለብን ፡ እባክህ ፡ ብትረዳን
2026-08-16 02:35:59
4
binnyhabeshawi.ethio
ቢኒ ሀበሻዊ :
ፈጣሪ የተመሰገ ይሁን እናተንም ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ያድልልን 🙏
2026-08-15 18:43:17
5
maknovax
ᴍΔᴋ ɴ๏ᴠα ☦ :
ስብሃት ለእግዚአብሔር በሠማያት ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብዕ
2026-08-15 23:36:56
4
blen1922
Blen♡jery1921 ✝️ ♐️ :
ተባረኩ ወንድሞች 🙏🙏
2026-08-15 17:01:29
9
k3178937
k ነኝ ስደተኛዋ🐝 :
ጀግና ናችሁ ወላሂ ሁለት መልካም ሰውች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-16 08:33:22
12
embtachen
መሢ ባልትና :
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር በሰው ላይ አድሮ ነው የሚመጣው ክብር ለመድሀኔአለም ይግባው 🙏🥰
2026-08-16 06:25:40
3
endegen0
እኔ የእመብርሐን ልጅ ነኝ :
ኡፍ እኔ መጨረስ አልቻልኩም እሼ ምክንያቱም አልቃሻ ነኝ እና ፈጣሪ ስራው ብዙ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-16 21:38:27
2
yasminayasmin133
ህልና የወድሜ 💘 ናፋቂ :
ይችላል አሽዬ ወደፊት 🥰🥰🥰
2026-08-17 09:09:30
1
user9410282902906fitsa
nataname fitsum :
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
2026-08-15 22:19:11
2
simonedegafe
simonedegafe :
እሼ በአንተ ልብ በጣም እቃናለው
2026-08-17 03:08:43
1
belayneshbelta
Belaynesh Belta :
:ተባረኩ ወንድሞች 🙏🙏
2026-08-16 15:13:53
1
harge.eshetu
Harge Eshetu :
እሱ ባያቀዉ የፈጠረዉ አምላክ ያዉቀዋል እግዚአብሔር ይሰጣቸዉ
2026-08-16 22:46:34
1
tigi2124
ቲጂ የእመብረሀን ልጅ :
ይሄን የመሰለ ጀግና ወንድማችን ለመጣልል መሯሯጥ ክፉነት ነው አሽዬ ወንድማችን እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ 🥰🥰🙏🙏🙏
2026-08-18 08:14:52
1
mesi2034
ንግስት👸 :
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
2026-08-16 08:38:25
1
betiabebe6122
ቤተልሄም :
አይለያቹ🥰🥰🥰
2026-08-15 16:44:12
3
alam.alam0562
AIem ነኝ የድንግል ማሪያም ❷❶ሊጅ 🥰 :
እንኳን እግዚአብሔር እረዳቹ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-16 07:19:32
2
user9039303798869
የድግል ልጅ :
እግዚአብሄር ስራው ድቅ ነው 🙏🥰🥰
2026-08-16 05:44:59
1
To see more videos from user @gorfu_sitotaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About