@fikierhailu: ከተያዙ በኋላ የተረሸኑ ወጣቶች ደም ይጮሃል

HBi
HBi
Open In TikTok:
Region: GB
Saturday 15 August 2026 16:56:11 GMT
82960
7227
370
2834

Music

Download

Comments

user9429394103275
rim :
እኔ አማራ ነኝ ጉራጌ የኢትዮጵያ ዋልታ ነው ለጉራጌ ትልቅ ክብር አለኝ
2026-08-15 18:02:32
172
bc_piassa
Bc… :
ጉራጌ ማለት እኮ original ኢትዮጵያዊ ነው ሊያውም ሀገር ወዳድ
2026-08-15 18:09:03
164
a8170825
addis :
It's very sad,,,,, a failed and lawless state,,,,,,,
2026-08-15 18:02:23
3
abdulazizmekonnen
Abdulaziz mekonnen :
አማራም ጉራጌን አይጠላም ጠላታችን ስርአቱ ነዉ
2026-08-16 03:00:25
76
user882866675021
Amie :
ግንኮ ባለስልጣኑ ወቶ ተናግሯል እኛ ነን ብሏል
2026-08-15 19:40:29
31
userabebeasira
abe asire :
ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ዘርህ ሀሉ የተባረክ ይሁን ንግግሮችህን ሁሉ በደብ ነው የምከታተለው ሚዛናዊ የሆንክ ሰው ነህ
2026-08-15 17:40:11
90
hira88043
hira :
በትክክል ከስራ ውጭ አያውቁም ኖረናል
2026-08-15 18:44:40
42
mikokassa1
mikokassa1 :
100% Reality
2026-08-16 07:23:30
2
manegn.ine
Manegn Ine :
ወንድሜ ይሄን ያረገው መንግስት ነው አጀንዳ ሰጥቶናል ለማጫረስ ነው
2026-08-15 17:22:45
65
dkm6312
dkm6312 :
እኔ 75 አመቴ ነው አባቴ ጉራጌ እናቴ አማራ የተወለድኩት ወልቂጤ የተማርኩት እምድብር ነው ስለዚህ አማራ በደርግ ጊዜ የሰፈረ ህዝብ አይደለም
2026-08-16 22:48:54
7
yezimbawe
Holy :
mindinew mitlew...
2026-08-16 19:51:11
1
m2179741
M21 :
is very sad
2026-08-16 04:46:22
1
ahmed.hussenyr
Ahmed Hussen :
Just you are right now !
2026-08-16 08:41:49
3
aynabeba1
Aynabeba :
ስርዓቱ በቃኝ እስካልተባለ ድረስ የአማራ ብሔርን ከሁሉም ብሔር ማነካካቱ አይቀርም። ሁሉም አንድላይ ካልተነሳ እንዲህ አንድ ባንድ ደም በደም እየተነካካ ይቀጥላል።
2026-08-16 05:01:17
19
user430968140853
Gech :
You are rith
2026-08-16 07:21:22
3
aberafidaayansa
Abera Fida Ayansa :
ጉራጌ ማንንም አይጠላም ከስንፍና ውጪ
2026-08-15 21:13:15
17
ousman.wendesen
Ousman :
እኔ አማራ ነኝ ጉራጌ የኢትዮጵያ ዋልታ ነው ለጉራጌ ትልቅ ክብር አለኝ
2026-08-16 15:50:46
7
eshetu7782
May name is Ethiopia :
እኔ ማርያምን እንደ ጉራጌ አማራ ወዳድ የለም ቡዙ ጉራጊ ኖሪያለሁ አንደም ቀን ስለ አምሐራ መጥፎ አስበው አያቁም Ilove you guragi people
2026-08-16 10:16:17
7
user6662748
ሀበሻዊት✝️🇨🇬🦅 :
አማራና ♥️ጉራጌ 🥰
2026-08-16 09:25:41
5
user798400184
እሙየ ፍቅር :
ትክክል ነህ ወንድሜ ገዳዩቹ ስልጣን ላይ ያሉት እንጅ የጉራጌ ህዝብ እናውቀዋለን ንፁህ ህዝብ ነው
2026-08-16 08:20:48
5
muhamhah
Muhamed man :
ጉራጌ ብዙጉዋደኞች አሉኝ ፍቅር የሆኑ ልጆች
2026-08-16 03:05:01
10
tsega.temesgen0
ye selmon enati :
እኛም እንወዳችሀለን🥺🥺🥺🥺ይሁን ቀን አለ ለነሱ
2026-08-15 17:28:03
23
vidic4343
Me 🔑 :
የተሰበረ ብርጭቆ ሆነች አገሪቷ የሄድንበት ሁሉ ቆርጣ የምታደማ😭
2026-08-15 17:31:24
34
matisoly
ማቲ ሶል (ቅምጥል) :
እውነት ነው በምንም አይነት ሎጂክ አይመጣውም ጉራጌ ጨዋ ህዝብ ነው ደሙ ቢነበብ ለፍተህ ጥረህ ሰርተህ አድገህ ኑር ተብሎ የተፃፈ ማህበረሰብ ነው።
2026-08-15 23:01:27
13
alenederso
painkiller :
እግዚአብሔር ይስጥህ
2026-08-15 17:16:32
19
To see more videos from user @fikierhailu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About