@gediyon.daniel.ged:

gediyon daniel gedi betera
gediyon daniel gedi betera
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 15 August 2026 17:12:34 GMT
696766
92498
1017
11372

Music

Download

Comments

user7047655698201
sara dems :
አግባ ውለድ ሞት በመውለድ ይሸነፋል
2026-08-15 18:28:24
2596
paparaziweeee
korea zemach :
የግዜ ጉዳት ፈሪ አደረገኝ😳😳
2026-08-15 21:28:19
1399
jesusknownn
Bee :
ጌታ ይወድሃል ወንድሜ ና ወደ እየሱስ!!
2026-08-15 19:27:21
277
getachew0825
[ጌቾ]-Getachew Gadissa :
*** አይዞህ ወንድሜ የሚመለከታችሁ ኃላፊዎች ህጋዊነቱን አጣርታችሁ አረጋግጠጣችሁ ። ተገቢውን ምላሽ ብትሰጡት ? ***
2026-08-15 17:56:17
952
kebedea7
Kebede Abu🐇 :
እውነት ቢመልሱለት የቤተሰብ ማስታወሻ ነው አሳዘነኝ 😭💔
2026-08-16 02:37:38
467
biniamejigu457
Biniam Ejigu :
ጊዜን ወልዶ ጊዜን ሲሸኝ አቤት ስቃይ መዓት ወልዶ ይህንን ሳይ ሰጋሁና መኖር ፈራሁ እንደገና
2026-08-15 19:24:32
441
kida_yegeter_lij
Kida Yegeter Lij :
ጌዲ በቅፅበት ታሪክን የሚቀይር ፈጣሪ ሙሉ ደስታ የምታገኝበትን ህይወት ይስጥህ - ይሳካልህ 🥰🙏
2026-08-15 20:28:38
1006
mubi.yax
Mubi🐆🌳 :
ayzon abate fetari yagzh 💪🏾🫶🏿
2026-08-18 07:49:21
83
danuuoldies
Danuu Oldies music 🎷 :
አይዞኝ ጌዲሻ ፈጣሪ ይርዳህ አባትህም ዳኒ ደግ, ሩሩህ, አዛኝ, ለተቸገረ የሚደርስ, ሰው እንደነበር ማንም ካዛ የኖረ ህዝብ ያቀዋል ያባትህ አምላክ ይርዳህ 🙏
2026-08-15 17:28:15
201
kokobeminda
@koki :
የምታውቁ ከጎኑ ሁኑለት
2026-08-15 18:37:18
689
yebichuu
Yebichu :
እባካችሁ ሼር አድርጉና ለሚመለከተው አካል ይድረስ🥹💔🩶🙏
2026-08-15 18:38:36
320
loza_ahu
Loza_TDF 🐅💛❤️ :
ጌዲ የ 90s golden artist 🥰
2026-08-16 13:31:01
105
teddydr1
Dr. Tewodros A 👨‍⚕️🎙✍️ :
ጌዲያችን የልጅነት ምርጫችን አይዞን 👍
2026-08-15 18:28:19
64
fentaye.ayelgn
FENTAYE 👉👉👉REAFORSMENT WORK :
አዬ ጊዜ አቤት ጊዜ ድብቅ ጊዜ ከንቱ ጊዜ.... ብለህ ዘፍነህ እውነትም ጊዜ እግዚአብሔር ያግዝህ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-15 23:56:38
195
user4308205479917
desalgn :
8sew mot yegermal😳
2026-08-21 17:01:48
0
fireselam22
ፍሬ ሰላም ካዛ ብላንካ :
በርታ ጌዲ በዚህ ሰዓት ቤትን ማጣት ቀልድ አደለም
2026-08-15 17:25:23
106
gezegg19
Geze19 :
አይዞን እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን🙏🙏
2026-08-15 18:21:35
83
mahletadane0
Mahiii :
አይዞህ ጌዲ እባካችሁ ወንድማችሁ ነው ከጎኑ መሆን የምትችሉ አይዞህ በሉት
2026-08-15 19:41:16
66
tariku135242
ታሪኩ ተካ :
ፈጣሪ ይርዳህ ጌዲ ሐቅህ ይመለስልክ እመቤቴ ትርዳህ
2026-08-15 18:48:32
47
mershu23
Ye St George :
ጌዲ የተናገረው በሙሉ እውነት ነው ። ጌዲ የ 5 ዓመት ህፃን ሆኖ ጀምሮ አውቀዋለሁ አብረን አድገናል። አርፍደሃል ወንድሜ ቢሆንም የሚመለከታችሁ አግዙት
2026-08-16 03:13:30
80
tamrat4720
user829173456 :
የህግ ባለሙያዎች አቤት በሉት ባካችሁ ሃሳብ እንኳን
2026-08-16 01:44:10
20
elias24546
Elias :
ምንድነው በመርዝ ነው ወይስ በድማሚት ሁሉም ያለቁት ??
2026-08-15 20:18:06
58
etiho59zeru
etiho59 effect :
እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏
2026-08-15 18:58:02
10
teddysanjawjr12blues
teddy sanjaw jr.(blues💙) :
ጌዲዬ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
2026-08-15 18:52:46
67
yoncapitalconnector
Yon | Capital Connector :
አይዞን ጌዲ: አዳምጡት ቀበሌ እና ወረዳዎች
2026-08-16 04:04:20
9
To see more videos from user @gediyon.daniel.ged, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About