@seidayalew07: ካንተ የሕይወት መርህ፣ እሴት እና ክብር ጋር የማይስማማን (የማይመጥንህን) ሰው በግድ በሕይወትህ ውስጥ ለማቆየት ስትታገል ግንኙነቱ ሰላም ያጣል፤ ሁልጊዜ ንትርክ፣ ክርክርና አለመግባባት ብቻ ይነግሣል። ጫማው እግርህን እያጠበበው እንደሚሄድ ሁሉ፣ ያ ሰውም የአእምሮህን ነፃነትና ደስታ እያጠበበው ይሄዳል። በትንሽ ጫማ ብዙ መንገድ ለመጓዝ የሞከረ ሰው መጨረሻው እግሩ መቁሰሉ፣ ማበጡና ደም መልበሱ ነው። በማይመጥን ግንኙነት ውስጥም ቆይተህ ብዙ በተጓዝክ ቁጥር የሚቆስለው ልብህና ስነ-ልቦናህ ነው። በየቀኑ የምትቀበለው ንቀት፣ ክህደት ወይም የተስፋ ማጣት ልክ እንደ እሾህ ውስጣዊ ማንነትህን ያደማዋል። ጫማውን ሳታወልቀው እግርህ ሊድን እንደማይችል ሁሉ፣ ያንን የሚያቆስልህን ሰው ሳትለቀው የውስጥ ስብራትህ ሊጠገን (Heal ሊሆን) አይችልም። #የህይወት_ምዕራፍ #ስነፅሁፍ #ethiopiaviral #ስነጥበብ #የህይወት_ፍልስፍና
የህይወት ምዕራፍ
Region: SA
Saturday 15 August 2026 17:44:05 GMT
Music
Download
Comments
Tesfa Ayele :
በጣም
2026-08-16 08:50:31
1
ሁሉም ያልፋል :
ትክክል
2026-08-24 15:31:53
1
እሚያኖረኝ እግዚአብሔር ነው :
ሀቅ
2026-09-21 13:39:02
1
fkr# :
wow 👌 👏 😍
2026-09-04 23:15:57
1
sead awel :
በትክክል👌
2026-09-18 17:22:51
1
esku :
እውነት ነው
2026-08-19 12:08:47
1
ታሪክ ተቀየረ💎 :
ትክክል
2026-09-21 03:48:51
1
Beza 🇪🇹👉🇸🇦💓 :
🙏🙏🙏
2026-08-15 23:12:42
1
Amen Amen :
🥰🥰🥰
2026-08-21 19:07:34
0
ሳምሪ ፍቅር (ጢነኞቹ) :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-15 20:58:49
1
Mohammed Awel :
🥰🥰🥰
2026-08-15 19:43:23
1
ledu🌸 :
🥰❤️
2026-08-15 19:15:10
1
Jamaica 🇪🇹 🇿🇦 💞💞 :
👌🥰
2026-08-15 19:13:28
1
𝓱𝓪𝓷𝓲👸🍬 :
👌🥰
2026-08-15 18:51:18
1
Mesi :
👌🥰🥰
2026-08-15 18:24:00
1
ka123456 :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-15 18:04:47
1
betsi .leo♌️ the lion. :
❣️❣️❣️🥰🥰🥰
2026-08-15 17:59:22
1
TAT :
🥰🥰🥰
2026-09-26 11:32:27
0
To see more videos from user @seidayalew07, please go to the Tikwm
homepage.