@ikez9: #quotes #habeshatiktok #motivationalstory #BookTok #motivationalspeech

ZEKI
ZEKI
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 15 August 2026 20:04:03 GMT
53320
2670
23
365

Music

Download

Comments

desu883
desu1921💫 :
"The Antichrist book"by fredrick niche 1888
2026-10-05 15:54:00
0
ethiopia9692
Ethiopia :
ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ይሕ ከድንቅም በላይ የሆነ ትምሕርት ነው::እናመሰግናለን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
2026-08-16 07:28:04
9
no.name64287
no name :
I only have one father. If I made a mistake, he would get angry with me, and I would stay like that. Now, even a nightclub feels closer to me.😣
2026-10-05 18:18:20
0
demilipmt34
Debebe :
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!.....እውነት ነው .....ብዙዎች ነጠላ ለብሰን በደጁ ስንገኝ ለመዳን ሳይሆን የክርስቶስ ከሳሾች ይሰቀል እንዳሉት ነው.....በወደቀ ሰው መሳለቅ እንደ ፅድቅ የሚቆጠር ሆኖ ሰነባብቷል.....ክርስቶስ እንዳለ ቤተክርስቲያን ህንፃው አይደለም እናንተ (ክርስቲያኖች) ናችሁ ....ነገር ግን ብዙዎቻችን ኧረ ሁላችንም በመስሪያ ቤት በገበያ በማህበራዊ ህይወት (በሰርግ በክርስትና በሰንበቴ በፅዋ ማህበር በለቅሶም ጭምር) የስንቶችን ምስኪኖች ልብ የሰበርነው !አዎ ድጋሚ እንዳይቃና እንዳይድን አድርገን በመራራ የቃላት ጦር ወግተን የማይሽር የማይገል .....ብቻ ክርስቶስ ልብስም ልብም ይስጠን ......አዎ አንዳንዶች ንፁህ ስለለበሱ ስጋቸው ስለተመቸው በሰዎች ዘንድ አንቱ ስለተባሉ ብቻ እነሱ ከአትሮኖሱ ፊትለፊት ሌላው ከደጅ እነሱ ለክርስቶስ ቅርብ ሌላው ወይም ጨርቅ ለባሹ ክርስቶስ የረሳው አድርገው የሚያስቡ ስንቶች አሉ........ብቻ የፍርድ ቀኑ እንዳይቀርብ አብረን እንፀልይ እንጂ ክፋታችንማ ልክም ዳርም የለውም.......
2026-08-16 17:55:26
5
abiymengesha
Abiy Mengesha :
tnx
2026-08-29 18:13:46
1
zkerube
መ/ር ዳንኤል ዘማርያም ⛪️📖⛪️ :
ድንቅነው ግሩም ምክሩ ለሰብእ
2026-09-20 15:48:17
2
rayarayuma2319
የዶቡዓ ዋርካ ነው ራያ ግንደ ሱሩ🌾🇪🇹 :
ድንቅ ትምርት ነው የኣንድኣንድ ሰው ከመምከር ዝምብለን ኢናያለን ምነው ወንዲሜ ያጋጢማል የኣሁን ሁንዋል ((ለቀጣይ ምክሪ መስጠት ያለብን ነገር ነው ))እና ሁላችንም እንሳሳታለን በህድኩበት ካጠገቤ ገሳፂ ሰው ኣቅሪብሊኝ።🙏
2026-08-16 06:31:50
3
ezra3561
EZRA🔹 :
ተለወጥኩበት
2026-08-16 18:46:36
1
user67786030015177
ሠመረ ዘደብረ ሊባኖስ :
በብዙ የሚመነዘር እውቀት አገኘሁ
2026-09-13 06:16:24
1
swim_wagnew
Wagnew Dessie :
እግዚአብሔር ይስጥልን
2026-08-20 05:16:05
1
genetdergu155
የማርያም21 :
ከቃል በላይ ነው 🙏🙏🙏የውስጤን ተነፈስክልኝ
2026-09-02 12:52:00
2
mekdi3941
mekdi :
መምህር ብዙ ግዜ ቤተክርስትያን ብዙ የሚያሸማቅቁን ሰዎች አሉ
2026-08-17 04:06:11
0
mahi.tes
Mahi Tes :
🤔🤔🤔🤔😭😭😭 migerm temehrt nw 🙏🙏🙏
2026-08-16 09:13:05
2
user5043821052730
abiy M, :
ድንቅ ምሳሌያዊ ምክር
2026-08-21 04:16:38
1
helengerlase0
helen2127 :
ድንቅ ምክር ነው እግዛብሔር ያክብርልኝ
2026-08-29 05:37:56
1
asbelikethatwecan
𝔧𝔬♣️ :
🥰🥰🥰
2026-08-16 04:45:02
2
tedy.sky.light
tedy sky light :
🥰🥰🥰
2026-08-16 07:10:20
2
ew4894
E+w :
🙏🙏🙏
2026-08-16 06:07:35
2
fasikabirhanu5
Fasika Birhanu5 :
🙏🙏🙏
2026-08-20 08:46:02
1
yorditeshi2
የኤማሁስ መንገደኛ21 :
🙏🙏🙏
2026-08-20 11:39:02
1
gech0485
Gech :
🙏🙏🙏
2026-08-19 22:07:35
1
chichi.fana
chichi fana :
🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-16 20:20:35
1
hailegnaw27
Hailegnaw :
😂😂😂
2026-09-07 11:10:37
0
To see more videos from user @ikez9, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About