@baye_atalel:

Baye Atalel - ባየ አታለል
Baye Atalel - ባየ አታለል
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 15 August 2026 20:13:28 GMT
113601
9804
288
4672

Music

Download

Comments

bambooroots07
bambooroots07®🎋 :
ይሄዉልህ ፈረንጆቹ አፍሪካን ከጎዷት በላይ እኛ እርስ በራሳችን ምንመቀኛኘው ምንጋደለው ማንሰራው ማንለፋው እኛው ነን / መታገል ያለብን ግልብ ስሜታዊነታችንን መረን የለቀቀ አስተሳሰባችንን ነዉ /ዉስታቺን እንደህዝብ የተበላሸን አይረቤ ህዝቦችነን አስመሳዮች ቀጣፊዎች ባዶ ኩራት የተጠናወተን ክፉ ህዝቦች ሁሉንም ነገር በፈረንጅ ማሳበብ ድንቁርና ነዉ
2026-08-16 18:07:23
17
fekru.zewda
fekru zewda :
ለዶክተሩ ላክለት
2026-08-16 09:59:57
33
user5288230275430
mulu :
መቼ ይገበዋል ይህ ህዝብ
2026-08-16 17:30:33
59
user3727537761815
anuweral :
he is asking which country they're answering Africa. Africa is a continent not a country
2026-08-15 23:13:11
9
fikadu945
Fikadu 945 :
እነሱ ብቻ ሳይሆኑ እኛም ሀገር ያሉ አንዳን ባለ ስልጣናትም ሀብታ እንድን ሆን አይፈልጉም!
2026-09-02 17:35:52
2
fixrepair1
fix :
🥰🥰ይመስለኛል ራሷ አፍሪካ ተባባሪ ናት🥰🥰
2026-08-30 22:07:02
3
nuredinabas4
nuredin :
I remember Gaddafi 🙏🙏🙏
2026-08-16 05:04:10
5
user40043279182034
7D View :
ድሮ ነበር የማውቀው ለህዝቡ ስለነገርከው ተባረክ
2026-08-24 01:53:48
6
alex1991com
Alemnew 🦅 ☑️ :
ችግሩ የራሳችን ነው አፍሪካ ውስጥ ስልጣን እንደ መገልገያ እንጅ እንደ ማገልገያ አይታይም
2026-08-16 06:50:45
6
user28214005210303
ላንች ብዬ ሆንኩልሽ ዱርዬ :
መሪዎቹም ተላላኪ ስለሆኑነው
2026-08-16 17:17:36
5
mame67439
mohammedgeloto :
አደጋ ላይ ነን አፍሪካዊያን
2026-08-16 22:13:30
2
tesfu_yetadulij
Tesfa :
ታዲያ እኮ መሪዎቿ ናቸዉ የምዕራባውያኑን አጀንዳ የሚያስፈፅሙት
2026-08-16 10:50:16
2
ebbakenenisa
Ebise :
lezi new leka Abiyin yemayiredut
2026-08-17 08:17:47
0
asimamawuyminigaru
Asimamawu minjarew :
እነሱ ስለፈለጉ ብቻ አይደለም ደሃ የሆንነው ስንፈጠር እራሱ በውቀት በመልካ ምድር በአስተሳሰብ የወረድን ደሃ ነን
2026-08-20 04:46:42
2
dawitabriham8
DH :
ለነሱ ንገራቸዉ
2026-08-17 05:17:21
2
user1024915084305
Yeshe yeurael :
ያማል
2026-08-17 07:37:55
1
user1218121817624
hen :
የትምህርት ሰርሃቱን ቀርጸዉ የሚልኩልን እነርሱ እንዴት መስራት እንደሚቻል ሳይሁን እንዴት መጠቀም እንዳለበት ብቻ ነዉ የሚያስተምሩን😇
2026-08-16 09:36:11
5
temesgen7502
Temesgen :
ከነሱ በላይ የኛ መሪዎች ናቸው ኣፍሪካን የረማሷት
2026-09-19 07:35:22
1
fentahunalemu530
Fentahun Alemu :
ዘመን ተገልብጦ ባየሁት እንዲህ እደቀለዱብን አምላኬ ሆይ ዘመኑ መልስልን
2026-08-18 07:47:08
1
muziloshi
Muzi Loshi :
Dark earth 🌎 Africa just new
2026-08-16 17:48:01
1
emran1234sherif
slllm :
ወንድሜ ልንገርህ ነጮቹ እንደሚሉት ከሆነ የአፍሪካ መሪዎች የአሜሪካ አምባሳደር እንጂ የአገራቸው መንግስት አይደሉም
2026-08-16 13:29:45
3
addis.ababa220
addis ababa :
2026-08-16 17:10:12
5
brea.tigson
Brea Tigson :
ግን እርስ በራሳችን የምንጨራረስ በፈቃዳችን ነው፣
2026-08-16 11:23:42
3
pars.kelem
PARS Kelem/ፓርስ ቀለም :
I've heard it, thank you! But indeed sa'd
2026-08-15 20:22:36
3
halal.quets
user65065431431 :
but it is not country. it is contenent.
2026-08-15 23:25:34
0
To see more videos from user @baye_atalel, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About