@derejeteshome211: ድምፃዊ ጌዲዮን ዳንኤል ምን ገጥሞት ነው? ዶ/ር አብይን እና ከንቲባ አዳነችን በጥብቅ እየፈለጋቸው ነው::

Deru ze Hareru ደሩ ዘ ሐረሩ
Deru ze Hareru ደሩ ዘ ሐረሩ
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 15 August 2026 22:27:51 GMT
401659
13426
380
2409

Music

Download

Comments

dereje.mezgebu
Dereje Mezgebu :
መኖር ፈራዉና የሚለው ሙዚቃ ትርጉም አለዉ ማለት ነው ወንድሜ
2026-08-16 06:29:43
306
azmeralebawi
ፈረንሳይ ለጋሲዮን💪🇫🇷🥊 :
gedion daniel gedi betra
2026-08-16 14:44:26
1
laco1794
ላኮመልዛ ነኝ :
ግን በምንድነዉ ጥርግ ያደረጓቸዉ?
2026-08-16 05:37:48
20
bilaynshibilaynsh
ካልፈለካት አትቅረባት :
እኔም እየተቃጠልኩ ነው የአባቴ ጎደኛው የገዛ ንብረቱን ወርሶ አልሰጥም ብሎ የሚያሰቃየኝ አለ አባቴ በታመመ ወቅት አደራ ሰጥቶት ለኛ ሳያስወርሰን ሞተ ጎደኛው ቶሎ ብሎ ወደራሱ አደረገው ዛሬ ትምህርት ቤት ሰርቶበት የተለያዩ ነግዶችን ከፍቶ ባለሐብት ሖኗል እኔ አረብ ሐገር እየተሰቃየው ነው😭😭😭
2026-08-16 06:34:06
102
gfdsa458
12345687 :
ያለህን ማስረጃ አምጣ የጎረቤትም ምስክሮች ያዝ እና ከጎንክ እንቆማለን አይዞክ
2026-08-16 13:53:32
108
dim_dimm69
Dim_Dimm69 ሸጋው ወሎ69 :
ዜጋ ነው መልሱለት እባካችሁ።
2026-08-16 01:51:09
98
user909387116
🇹🇷🇪🇹ፍቅር ፋኖ💪 :
የኔ አባት ድምፁ ይሰማ ሼር አርጉለት 🙏
2026-08-16 07:55:01
62
user3421nati
ማኑሄ :
መልሱለት እባካቹ የሰው ሀቅ አትቀሙ😥
2026-08-16 07:04:39
104
helen01431
helen01431 :
አድገህ ይሄን ለመጠየቅ እንኳን ደረስክ እንወድካለን ይቅናህ
2026-08-16 08:24:12
35
estifanosgel
Geta Estifanos :
please ebs TV show help this brother
2026-08-15 23:47:30
44
user744103600
ሂወት :
ጌዲዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 90ዎች ፈርጥ 🥰እባከቹ ለሚመለከተው ይድረስ ቫይራል እናውጣ
2026-08-16 03:19:10
63
efitu2
efitu2 :
አሁን ነዉ ያደከዉ 🥺🥺🥺
2026-08-16 03:10:11
9
higa4876
gech :
እኛም 90 ዋቹ እንወድሀለን አይዞን 90 ዋቹ ብዙ ችግር አይተናል እግዚአብሔር ይርዳ
2026-08-16 14:23:28
28
lisane_habesha
Chuchu :
ያልፉል አይዞህ 😭
2026-08-16 06:45:24
24
sami.official2018
Sami official :
seifu on ebs ጋር ይቅረብ
2026-08-16 10:56:07
35
hannahanna2738
የዉብዳር ተክሌ🎼🎷🎸 :
ጌዲዬንዬ አላለቀልክም እስካሁን ጉዳይክ ፈጣሪ ይርዳክ ካለክበት ነገር ወተክ ለዚ ስለበቃክ ክብር ለመቤቴ ይገባታል🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-16 05:23:36
23
kassagashaw
kassa Gashaw 19,21 :
መንግስት ህዝብን መስማት አለበት
2026-08-16 07:57:06
9
abonah.dada
ሰላም ሰላም :
ምስኪን ሲያሳዝን የኔ አባት እርዱት እባካችሁ የምትችሉ 🙏🙏🙏🙏በጣም ከባድ ነው ይህንን ሁሉ ብትስብ ማጣት
2026-08-16 05:29:17
16
kidist.girma21
Kidist Girma :
ወይኔ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ።
2026-08-16 04:54:29
20
fikaduchaka2
FC :
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
2026-08-16 05:29:16
11
netsanetbelay3
netsanet belay❤️❤️❤️ :
ፈጣሪ ይርዳህ ወንድም
2026-08-16 06:03:12
8
loveisgreat022
loveisgreat022 :
His voice must be heard he is original citizen
2026-08-16 02:46:17
12
abelgirma533
Abela :
በደርግ ጊዜ ለተወረሰ ቤት ነው እንዴ ጌዴ እ
2026-08-16 23:01:23
2
user5163501772510
user5163501772510 :
ህግ አለ እንዴ
2026-08-16 20:09:54
0
abin_bir8
Abinetbirhanu :
በስሞ አትገናኙም ግን
2026-08-16 07:18:09
4
To see more videos from user @derejeteshome211, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About