@z4xbys: #tuttio #surron #bikelife

𝄞✧ZAXBYS✶♱
𝄞✧ZAXBYS✶♱
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 15 August 2026 23:48:44 GMT
86
2
1
0

Music

Download

Comments

santirides5
1am_santirides🏍️ :
Ts is not good recording bro
2026-08-17 00:30:13
0
To see more videos from user @z4xbys, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አሁናዊ ወታደራዊ እንቅስቃሴ ለውጦች መረጃ❗️ ✔️ ሜ/ጀነራል ግዛው ዑማ(የ10ኛ ዕዝ አዛዥ)ሽሬን ገብተህ ተቆጣጠር ተብሎ ነበር። የኤርትራ ሠራዊት ሥለተጠጋ  የምዕራብ ዕዝ ኮሮችን ይዠ ልዋጋ አልችልም ብሏል። ብ/ጀ አዲሱ መሃሐመድ እና ብ/ጀ መላኩ ገላነህ የሚመሯቸው የምስራቅ ዕዝ ኮሮች ካልመጡ ንቅንቅ አልልም ብሏል።  ስለሆነም የምስራቅ ዕዝ 302ኛ ኮር እና 304ኛ ኮሮች ከጎጃም ወጥታችሁ ከፈለጋችሁ  በኦማጀር ዙራችሁ አልያ አዲጎሹ ፀሊሞይ በኩል ሽራሮ ግቡ ተብለዋል። አዲሱ መሃመድ በ91 ጦርነት ደህና ልምድ ያለው የሻለቃ አዋጊ ስለነበር፤ ግዛው ዑማ በተመሳሳይ የተሻሉ ስለነበሩ የሽራሮ እና የራማ ግንባር የናንተ ነው ተብለዋል።  ✔️ ሹማ አብደታ የሚመራት ኮማንዶ እና አየር ወለድ አንድ ኮር ይዞ በአፋር  ግንባር ከሌ/ጀነራል አሰፋ ቸኮለ ጋር በመሆን መቀሌ ገብታችሁ መግለጫ ስጡ ተብለዋል። ሹማ አብደታ የመቀሌ ከተማን እና አየር መንገዱን ይዞ  ወደ መቀሌ የሚገቡ ተንቀሳቃሽ የአየር መቃወሚያ ሚሳኤሎችን ደህንነት እንዲጠብቅ ኃላፊነት ተሰጦታል።    ✔️ሜ/ጀነራል አድማሱ አለሙ የሚመራት 11ኛ ዕዝ መቀሌን አልፋ  አዲግራት እስከ ኤርትራ ድንበር ድረስ ያለውን ቀጠና ከሰሜን ምስራቅ ዕዝ ጋር በመቀናጀት እንድትሸፍን ታዝዛለች።  ✔️ የአሰፋ ቸኮለዋ ሰሜን ምስራቅ ዕዝ ከደቡብ ዕዝ ጋር በመተባበር መቀሌን ከተቆጣጠረ በኋላ ከመካናይዝድ ኃይል እና ባህር ኃይል ጋር በመሆን ወደ ቡሬ ግንባር እንዲያዘነብል ተነግሮታል። ✔️ ሜ/ጀነራል ተስፋዬ አያሌው የሚመራው 13ኛ ዕዝ ከሰቆጣ አበርገለ ከመቀሌ ወደ አብዓዲ የሚሄደውን መንገድ በመቁረጥ በቀኝ በኩል  መቀሌን ለመቆጣጠር በሚደረገው ውጊያ ድጋፍ እንዲሰጥ፤ በግራ በኩል የ10ኛ ዕዝ ወደ ሽሬ የሚያደርገውን ማጥቃት ከአብዓዲ ወደ ሽሬ በመጠጋት ድጋፊ እንዲሰጥ ተልዕኮ ተቀብሏል። ✔️ ሌ/ጀነራል ብርሃኑ በቀለ የሚመራው ሰሜን ምዕራብ ዕዝ በቆራሪት እና በአዲጎሹ ደደቢትን እንዲቆጣጠር እሷን ከተቆጣጠረ በቀጣይ ኢታማዠር ሹም ለመሆን ቃል  ተገብቶለታል።  ✔️ በምዕራብ ግንባር ከጌታቸው ጉዲና፣ ብርሃኑ በቀለ፣ እና ግዛው ኡማ ጋር ግንባር አስተባባሪ የነበረው የምዕራብ ዕዝ አዛዡ ሜ/ጀነራል አማረ ባህታ ግንባር ያበላሻል ተብሎ አመኔታ ስላላገኘ  ወደ ባህርዳር እንዲመለስ ተደርጓል።  ይዟቸው የሄዱት 402ኛ እና 401ኛ ኮሮችን ይዞ ወደ ምዕራብ ጎጃም እንዲመለስ ታዝዟል።  ✔️የጎንደር ቀጠና በሜ/ጀነራል መሠለ በለጠ የሚመራው 12ኛ ዕዝ እና የክልሉ ፀጥታ ይሸፈናል ተብሏል። ✔️ጎጃም ቀጠና በምዕራብ ዕዝ ፣ 6ኛ እና  ዕዝ በጋራ ስምሪት እንዲሸፈን ተደርጓል።  የሚሊሻ እና የአድማ ብተና ሥምሪት እንዳለ ሆኖ ይቀጥላል። ✔️ ወለጋ፣ ሸዋ፣ በማዕከላዊ ዕዝ እና 6ኛ ዕዝ ክፍሎች እንዲሸፈኑ ታዘዋል። .....ሌላውን በሂደት እናየዋለን! #ethiopian_tik_tok #etiopiantiktok🇪🇹 #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #viral #fyp

About