@ethiopialove148: #ኑሪልኝ አንችይ ብቻ# ወዳጄን አጣሁት በቸገረኝ ግዜ ዘመዴን አየሁት ሲከበኝ ትካዜ ጎረቤትም ቀና ኑሮየን ባቀና ወገኔ ነው ያልኩት ሲክደኝ ታዘብኩት አግኝቶ በማጣት ወድቆ በመነሳት አየሁት ሁሉንም ለካ ሰው የለኝም እማ ካንችይ ሌላ ዘመድ አይገኝም ልብሽ ያልተከፋ ፊትሽ ያልጠቆረ በችግር በደስታ አብሮኝ የነበረ በእውነተኛ ፍቅር ከጎኔ የቆምሽው ያንችን ኑሮ ትተሽ ስለኔ የኖርሽው አጣሁልሽ አቻ ዞሬ በዚች አለም እናቴ አንችይ ብቻ ኑሪልኝ ዘላለም♥♥♥
መታገስ ዋጋአለውꪜ
Region: QA
Sunday 16 August 2026 00:02:01 GMT
Music
Download
Comments
Zasa Yemariyam Liji :
❤️እናቴ❤️እናት ፍቅር ናት
እናት ክብር ናት
እናት ሀብት ናት
እናት ደስታ ናት
የማን እናት አትበሉኝ
የማንም እናት እናቴ ነች!!!
@please #Like
2026-08-16 10:12:51
257
➢የስኬት ➻🔐 ➺ትግስት✍️🎁🎀➺🦋 :
የሁላችንም እናት ፈጣሪ ይጠብቅልን❤🥰🙏
2026-08-16 10:21:28
54
Mነኝ የረሱል ወደጅ :
የሌላንስ😭😭😭
2026-08-16 12:04:18
51
Ⓐነኝ🍫🍫🍫 እሙ አይመን🌎🌎🌎🌎 :
ወላሂ ይሄን መልክት ሳነበው ውስጤ ምነኛ እንደተረበሽ እናቴ ያሳለፈነውን ተውት አሁን ግን ከባሌ ጋር ተደባብረን ከመጣሁ ቆየሁ ወር ሆነኝ እና አሁን ልወልድ ሳምንት ነው የቀረኝ እና ደግነቷን በሚገባ ተረዳሁ አየሁት ወላሂ 😢😢😢😢በልቼ የጠገብኩ አይመስላት ተኝቼ የተመቼኝ ለሊቱን ሁሉ ቀስቅሳ ደህንነቴን ትጠይቀኛለች ኧረ ምን ልበላችሁ ቀን ወቶልኝ እንዳስደስታት እኔም በደህና ሁለት እንድሆን ዱአ አድርጉልኝ😢😢😢😢ለእሷ ረጅም እድሜ🙏🙏🙏🙏
2026-08-16 16:26:57
27
Nura Alemu :
ካኔ ታቃንሶ ላንቺ እማ
2026-08-16 08:42:23
25
ልጂ ኢኩ የኡሚ ንግስት🌸💚 :
እናት ያላችሁ በሙሉ ሽአመት ያኑርልን🥺🤲🤲
2026-08-16 18:04:18
11
እድለ ቢሷ እናቴ ሥብራቴ 💔💔💔😢😢 :
የለለንሥ አይ እናቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-16 11:11:48
12
sis Liyu APOST🇪🇹🫰🏽🇦🇪💞 :
MoM my Love 💓😘🥹
2026-08-16 15:49:55
6
أيمن عبدو💬👑🎓😑 :
mom nuriling 🥺🫶♥️
2026-08-17 19:22:50
2
𝐹𝑒𝑡𝑖🦋 :
የኔዋ መሬቷ እንዴት ይዘሽ ይሁን አለሀዬ እናቴን በጀናት አስደስትልኝ🥺🥺🥺ኡም🥺😥💔💔
2026-08-16 14:23:38
5
almi👸 official🌸🎼 :
የሌለንስ ውዴት እንሂድ🥺😭😭💔💔
2026-08-16 21:12:19
6
💔0%🖤 :
እናቴ ከጀነትጥላስር ኑሪልኝ💦
2026-08-16 13:11:31
5
ተስፈኛዋ 🇪🇹🇰🇼🇹🇷 :
my mom I miss you so much
2026-08-16 11:05:36
5
✅️💯ضرض🇪🇹🫶🇸🇦ؤس :
uuff enate🥹🫂💋😢😢
2026-08-18 14:31:17
5
belansh Apo🕎☝️❤️🩹 :
እናትን ክፉ አይንካት ለዘልዓለም ትኑር❤️❤️❤️💘🫂🌹
2026-08-16 10:17:57
16
Obsii :
2026-08-16 00:15:38
8
Aa_:980 :
የለለንስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-16 11:49:34
8
እድል ያሰረውን ምኞት አይፈታውም 💔💔💔💔 :
እናቴ ህይወቴ
2026-08-16 04:11:40
6
እግዚአብሔር ተስፋዬ ነው❤❤❤❤ :
እምዬ ሺ አመት ኑር❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-16 08:15:53
7
Kidusan Sisay :
እናት ለዘላለም ትኑር
2026-08-17 12:22:47
2
Konojti ye geta liji, :
የኔ እናት ዎድሽሃሎ ሁለም የኔ ትዝታ 😭😭😭😭😭
2026-08-18 14:32:10
3
አሰብ ሰቂር :
አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃት ኡሚ
2026-08-16 22:52:34
5
ገብረኤልአባቴአተጠብቀኝ :
2026-08-18 06:27:39
3
🦋hawlet🦋 :
እናቴ ከጀነትጥላስር ኑሪልኝ
2026-08-16 11:41:26
4
Sito man :
💜💜💜💜
2026-08-16 23:07:32
1
To see more videos from user @ethiopialove148, please go to the Tikwm
homepage.