Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@..raf30:
..raf30
Open In TikTok:
Region: AU
Sunday 16 August 2026 01:42:47 GMT
177716
21211
909
1219
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.02MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.06MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
😍ሙአዝ Arsenal Fans😍مشكلا🇦🇪 :
pleas music name🥺🥺??
2026-08-18 17:53:16
0
ዘአማኑኤል :
ማርያምን የኔ እናት በሕይወት አለች ያቆይልህ በሉኝ 🥺🥺😍
2026-08-17 18:28:11
1285
hilwa 🍫🍫🍫 :
የሌላቹ ፈጣሪ ያበርታቹ ያለን ያቆይልን
2026-08-17 10:28:10
430
Peace 🇪🇹 :
I miss my mom . Rip mom 💜💜💜
2026-08-18 01:53:09
1
Muslima 🇪🇹🕌 :
ከት/ቤት ስመጣ እጠራትና አቤት ስትል ዝም😂🥰🥰🥰🥰በቃ ደስ ይላል
2026-08-16 10:20:54
886
Samri Queen👸 :
ጡት አታጠባሽ የሚሉንስ ነገር ስናጣት🥺🥰🥰
2026-08-18 11:37:23
127
𝑎𝑠𝑜𝑙. 𝑚𝑎𝑛𝑖 🔧 :
ቤት ያለሷ ምኑን ቤት ነዉ
2026-08-17 19:20:22
507
desti 27 21 19 :
ፈልገናት አይደለም አስፈልጋን ነው🥺 እማ ቃል ያጣሁልሽ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 😊 የምወድሽ 👑
2026-08-18 09:37:35
71
rahel :
😭😭😭 enatea tekatelekuleshi eko
2026-08-18 18:01:07
0
beza :
ናፈቀችኝ በሠላም ያቆያት በሉኝ እስግንገናኝ
2026-08-18 06:33:01
10
eyueyu4290 :
የሌለንስ😭😭😭😭😭
2026-08-17 11:13:11
20
kidist :
አንድ ቀን ከ ትምህርትቤት ስመለስ ቤት የለችም አርብ ቀን ነበር በጣም አለቀስኩ ነገ ትመጣለች አለችኝ ታላቅ እህቴ ከፍቶኛ አደርኩ አንደምንም ነጋ እስክትመጣ ቸኩዬ ነበር ግን..... እናቴ በድንገት ሞተች ደግሜ ሳላያት. ቅዳሜን በጉጉት ጠብቄ ነበር ስትመጣ ብዙ ምነግራት ነበረኝ... አሁን ብዙ አመታት አለፉ ግን ዛሬም ናፍቆት ሃዘን የማይሞላ ቦታ አለኝ enate ❤️
2026-08-17 06:04:09
57
Maya /Tiya :
Bet yalesuwa minun bet hone
2026-08-17 19:12:39
1
˙ :
እሷ ከሌለች ቤት ሚባል ራሱ የለም እናቴ አለሜ ናት
2026-08-18 08:42:29
9
Sulamatis Mesfin :
home is not home without mom🥰
2026-08-18 12:09:55
0
ሰሚራ :
እናት የቤት ሻማ ናት እድሜ እና ጤና ይስጣት ። ካለሷ ሁሉም ጨለማ ነው
2026-08-18 09:11:16
29
kali :
ይገርማል ከሌለቺ ሰላም አይሰማኝም እናቴ ለመለስኩልሺ መልስ ይቅር በይኝ☺️
2026-08-18 13:23:18
8
T :
that's love
2026-08-18 17:36:48
0
etu ymaryiam lji :
እኔ ትምህርት ቤት ሄጄ ስመለስ ከሌለች በጣም ነው ሚከፋኝ
2026-08-17 18:39:47
6
Dagitaa🦋🦋 :
ከቤት ስናጣት ምናኮርፈዉ ነገርስ
2026-08-17 05:44:33
6
𝓱𝓲𝓫𝓳𝓼𝓽🎀🎀 :
ቤቱ አደለም ሰፈሩ ያስጠላኛል🥺እናቴ ኑሪልኝ 😘😘😘😘
2026-08-16 09:20:24
48
Je🌸 :
ህይወት የለሷ ምኑን ህይወት ነዉ ቤቱ አደለም ሰፈሩ ያስጠላኛል ኑሪልኝ እናቴ💕
2026-08-18 05:27:08
6
yare critical♦️🇦🇪 :
የቤታችን ድምቀታችን ሰለሆነች ነዋ የኔ እናት ከእድሜየ ቀንሶ ይጨምርልሽ እናቴ የመኖሬ ምስጥሬ❤️
2026-08-16 09:39:08
76
Niko🇨🇭 :
እሷን ጠርተሽ አቤት ስትልሽ ነው እንጂ ለምን እንድፈለግሻት ጥያቄ የምጠፋሽ እሷ ቤት ባትሆን ብዙ ጥያቄ ይኖረን ነበር አቤት ማለቷ ለብዙ ጥያቄ እንደ መልስ
2026-08-17 16:58:39
40
ቅመሟ Aስli perfumes🦅 :
እየጮህኩ እየጠራኋት እገባለሁ አቤት ስትለኝ ዝም እላለሁ🥺
2026-08-16 10:56:46
18
To see more videos from user @..raf30, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
This took too fucking long to make | Tragic Freestyle 2 By so so, DJ Ess | #lyrics #fyp #lyricsedit #tragicfreestyle2 #music
အချစ်တွေ ပေါ့နေတယ်နော်🥺 #viralvideo #beautiful #fypシ゚viral #fyppppppppppppppppppppppp
Out of Shape black women 😒
Réponse à @Cisse konte ma VIP sans dili dô 💪visibilité tigui 😂#model #wax #taillebasse #pagneafricain #perlage a main
#tiktoksuriname🇸🇷 #fyyyyyyyyyyyyyyyyyyyppppppppppppシ #carribeangirl #carribeantiktok #siemran
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy