@tigray_memorial: Abiy Ahmed visited the Mai Tseberi front in the aftermath of the war, where he asked one of his generals, Mesele Meseret, “How many were martyred?” in that battle. The general replied, “Around 10,000.” In this video, Getachew Reda says this estimate was closer to their own estimate of 12,000. Getachew also speaks about another battle that resulted in 20,000 ENDF losses. God knows how many Ethiopian soldiers were sacrificed to ensure that Abiy would become the king he claimed his mother prophesied he would be as a child. #tigraygenocide #tigraytiktok #eritreantiktok #ethiopian_tik_tok #abiyahmed
Tigray Memorial
Region: US
Sunday 16 August 2026 02:12:31 GMT
Music
Download
Comments
Aregahegn Gebreeyesus :
10000 sew aydelem 10000 birr enquan bzu new yegermal🥰🥰🥰
2026-08-19 16:29:50
0
ⓉⒾⓀ ⓉⓄⓀ :
እቃቃ ጨዋታ ሆነ የሰው ልጅ ህይወት?
2026-08-16 08:18:11
161
Muhammad Ahmed :
የሰው ልጅ ህይወት እንደዚ ቀልድ ነው እንዴ
2026-08-16 09:20:29
63
ጎራው :
ለኢትዮጵያ ብለው ተሰውተው አብይ ግን አሁንም ፊንፊኔ ኬኛ ላይ ነው ......
2026-08-16 11:02:59
36
Dani Boy :
ልብ አርጉ። አሁን ላይ ይህ ሰው የጠ/ሚንስትሩ አማካሪ ነው
2026-08-16 17:55:01
48
Besufkad Geresu :
ወገኖቼ ገብቶችኋል ግን ነገሩ 😳
2026-08-16 08:57:32
27
jermmy :
በ 10,000 ሰው ሞት ምንገላገለውን ውጊያ አላለም!"
2026-08-16 08:47:26
53
ቤን ያሚን :
የኣንድ ሰዉ ህይወት/ሞት ቁጥር ሆና ?
2026-08-16 06:49:35
16
eyoba :
በቃ ቁጥር ነን
2026-08-16 09:19:33
9
ወዲ ሑሞራ :
እና ይህ ሁሉ የረገፈው ወጣት ቁጥር ነው ያላቹ እንደሆነ ኢየገባቹ አይደለም ወይኔ 💔
2026-08-19 06:12:08
0
ናምሩድ 🇪🇹 🇪🇷 :
አስባቹህታል አንድ እናት አንድን ልጅ ወልዳ ለማሳደግ የምታየው መከራ 🥺🥺🥺እስኪ በአሁኑ በዛ ጦርነት ላይ በአመራርነት የነበሩ ሰወች ልጆቻቸው ከፊት ይሰለፉልን
2026-08-17 10:40:26
1
SAMI TIGRAY ❤💛 :
ገለናል አይባልም
2026-08-16 17:29:15
0
Teddy mulew :
አስር ሽ ብሩም ብዙ ነው እኮ በሰው እሰቡት
2026-08-16 15:21:37
1
D.Birhan :
በአስርሽ ሰው አላለም poletical game
2026-08-16 11:40:21
1
ⓨⓔⓐⓑ :
🤔 ወይ ቀልድ
2026-08-16 14:53:31
1
NEBA_369 official :
ወይኔ😭
2026-08-18 21:02:04
0
biruke :
20ሺ የሰው ነፍስ
2026-08-16 12:01:44
1
user7531983688600 :
በአንተ ምክንያት ነዉ
2026-08-16 17:03:58
0
mikiyas abrham :
😭😭😭 ere gude bele goder
2026-08-16 18:36:35
0
confront the truth😎😎 :
ለህዝብ የተከፈለ ነው
2026-08-17 14:09:41
1
Selam Yibza :
ወገን እነዚህ ሰዎች እየቀለዱብን ነው በዚህ ሰአት 10000ብር ራሱ ለማግኘት ችግር ነው 10000የሰው ሀይል ስንት ቤተሰብ እንደሚያዝን እንደሚቸገር እንደ አገር ኪሳራው ለዛውም በአንድ ግንባር በአንድ ቀን ይህ ውግያ ሳይሆን መተላለቅ ነው አስብ የድሀ ልጅ በመከራ ያሳደገው ልጁ ሲያጣ እነዚህ በችግር አድገው ችግር ሲፈጥሩብን በቃ የኛ መልስ ዝም ነው
2026-08-16 12:17:45
1
Adulis Techno Solutions :
ኣቕልል ኣቢሎም 10000 ሰብ ተሰዊኡ? ደናቑር መራሕቲ! 🥺😕
2026-08-16 14:05:16
2
@ አቢሲኒያ@@ :
12 ሺ ሰው ገድለህ አንተ ምን አተረፍክ ?
2026-08-17 06:07:27
1
አደደደደ :
እሱን የሚያስንቅ ሞት እየሞትን ነው
2026-08-16 03:47:28
2
To see more videos from user @tigray_memorial, please go to the Tikwm
homepage.