Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@aba.gebre.maryam2: #ሸር_ኮሜት_ላይክ👈👈👈 #creatorsearchinsights #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
aba gebre maryam
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 05:09:55 GMT
13681
980
68
90
Music
Download
No Watermark .mp4 (
26.67MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
25.86MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Haven :
ሰው ንስሀ ገብቶ ጸበል ተጠምቆ ከበሽታው ድኖ ህይወቱ ከተስተካከለ ምን ችግር አለው ሚሊዮንስ ቢከፈል
2026-08-16 11:43:23
10
Bele2540 :
ቀለበት እያሉ 2200 ፀበል እያሉ 1000 በቀን 200/300 ሰው ይስተናገዳል ሂሳብ ይሰራ
2026-08-16 07:47:27
1
E.y.A Eletrical tech :
ቦታውን ንገሩኝ እኔ መዳን ነው የምፈልገው እከፍላለሁ
2026-08-16 06:13:54
5
user70349165217972 :
ምነው አባ ብር አይደለም 2ት 7 እያዘዙ በቃ ፈጣሪያቹን አመስግኑ ሂዱ ጨርሳችኃል ብለው ምንም ለውጥ አላገኘንም ብር ብቻ አምጡ አላሉም
2026-08-16 13:01:57
6
ያሬድ ፍቃዱ :
አባታችን የምን ውሸት ነው ካንድ ሰው 500ብር ይቀበሉ የለ እዴ 200ሰው ቢመጣ እኮ አንድ መቶ ሺ ብር እኮ ነው እረ ተው አይዋሹ ውሸት ጥሩ አይደለም
2026-08-16 18:35:17
1
ruth b :
ሰው ከዳነ ከዚ በላይስ ቢከፈል የዳነ ያውቀዋል አባ አይዞት
2026-08-16 06:22:41
6
user61979245313187 :
ታዲያ የቤት ኪራይ ከየት አምጥተዉ ይከፍላሉ እኛ ካልሠሠጠናቸዉ
2026-08-16 11:23:11
1
ኣዜብ 21 :
የምን አዳር አረ የለም እኔ በአይኔ አይቻለዉ ሰዎች ሲመለሱ እዚ ማደርያ የለም ብሎ ወደ ሆቴል ሂዱ ሲባሉ አረ መዘዝ አታብዙ ፀበል ነዉ ኮ ያዘዙ ሌላ ምክንያት እያመጣቹ ፈተና አትሁኑባቸዉ እሺ የተጣራጠራቹ ሰወች ጥጋቹ ያዙ የኡነት ከሆንስ እምባቸዉ ዋጋ ካስከፈለኝስ ብላቹ አሱቡ እኔ ሁሉም ነገር አይቼ እና መርምሬ ኡነተኛ ስለሆኑ በሳቸዉመንገድ ፀበል ተጠመኩ እና ድኛለዉ
2026-08-17 03:59:23
3
መቅዲ :
የእውነት አምላክ አለን አባ የዳናችሁ መስክሩ
2026-08-16 07:29:25
4
buskute 7 :
enkan gezu abatchin tewachew
2026-08-17 06:11:33
2
የሚካኤል ልጅ ❤️🩹 :
ኧረ አባ ፀሎትዎትን አብዙ እንደውም ለበጎ ነው
2026-08-17 19:09:09
2
tilaye :
ከንሠሀእና ከፀል ዉጪ ያዘዙት የለም ሥለዚ ጥፋታቸዉ ምድነዉ ወይሥ ለምን ህዝብ ለምን አዳኑነዉ
2026-08-17 13:05:10
3
Kebebush Alemayehu :
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አባታችን
2026-08-16 17:23:27
3
H :
1200ነው እባካችሁ ተው መፍረድ እናቁም
2026-08-16 09:03:47
0
Beteseb :
አባ ዝምብለው ዕሎቶትን አድርጉ
2026-08-17 18:54:37
1
user84228141194881u :
ስንት ለባህል ህክምና ለስንት ጠንቋይስ ብር ትከፍሉ የለ ምነው ለነፍሳቹ መዳን ደሞ አባ ለራሳቸው የሚያደርጉት ነገር የለም እሳቸውም መልስ ሰጡ ከዚህ በላይ ምንድነው የምፈልጉት
2026-08-16 16:18:26
4
Liji sol man :
ተብተከተኩሳ?
2026-08-16 16:29:53
0
dreamcode :
አባ መልስ መስጠት አያስፈልግም
2026-08-16 14:44:52
2
user7929553129584 :
የምን 500 ሲጀመር 1000ነው
2026-08-16 05:28:48
2
Tigiti Hailu :
ውሸት ነው እግዝአቤር ይፊረድ ብቻ
2026-08-16 12:08:30
2
Belete Seyife :
እኔምለው መችነው 1000ብሩ ወደ ገዳም የሚየደው
2026-08-16 05:47:25
0
E.y.A Eletrical tech :
ካዳኑ ይሠብሥቧ
2026-08-16 06:12:29
1
mekash ashagre :
እኔ ድኛለዉ።
2026-08-16 11:51:00
1
@...... :
አባ ለስቱ መልሰው ይችሉታል ተዋችው
2026-08-16 07:32:47
1
etemanchi :
አባ በሰዉ ላይ ብዙ የሚያደርጉ ሰው እዳይድን ነው እርሶ በርቱ ።ስንት ያበረቱ አባቶችን ያሳደደ ሕዝብ ነው አይዞት አባ ለበጎ ነው።
2026-08-20 14:44:26
0
To see more videos from user @aba.gebre.maryam2, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
10k mxa ka dhiman😂 😭 | cole palmer 🐐 🔥 | next player so dalpo? . #skills #footballedit #footballskills #viral_video #fyp
🎶 Roddy Ricch- late at night 🎶 #Roddyricch #rap #hiphop #rapper #raptok
# توفت بيبتي الفاتحة والدعاء حداد # 😢😭🥺@علي خلف ༒�� ࿌๖ۣۜ @ابن ماجد 🤫❤️
#paketsantet #dikiriminpaketsantet #filmpaketsantet
A WB tá quebrando recorde e deixando a marca. 👀 Separamos os principais números do Split atual e colocamos lado a lado com os maiores recordes da história da competição. Será que já tem recorde novo na área? 🔥 #FFWSBR #FreeFire
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy