@dr.abiy: አድራሻ:- አዲስ አበባ 22 መክሊት ህንፃ ጀርባ። የቀጠሮ ማስያዣ ስልክ ባዮ ላይ አለ። #eliteentcenter #fyp ተመስገን

ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon)
ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon)
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 05:21:53 GMT
704511
185969
1994
141829

Music

Download

Comments

wendu_gizate
አዊ ጄራ ቤር ዜንጋ :
ሰው ግን ምን ነካው ቢያንስ Copy Link እናድርግለት
2026-08-16 05:31:04
1345
bontuhabte
Bonny 🎭✝=❤ :
ልንገራችሁ ብዬ ነው ኢየሱስ ያድናል።🫵🫡🤝🫶
2026-08-17 13:30:58
124
tinsu.birahu
Tinsu :
ዶ/ር ድንግልና በሰርጀሪ ይሰራል?
2026-08-16 14:33:42
59
samifasttech1
Sami Tech :
ኣደለም ዶክተርየ ሰው ሪፓርት ስላረገ ኣደለም እንደዚ የሆነው ትንሽ ወጣ ያሉ የህክምና መሳራያ እና ሌሎች ነገር ስለምታሳይ ነው ቲክቶክ እያገደክ ያለው እንጂ ያንተ ስራ ሪፓርት ስለተደረገ ኣደለም ሪፓርት የሚደረግ ስራም ስላልሆነ ስለዚ ያንን ነገር ለማስተካከል ሞኩር
2026-08-16 07:26:42
197
kekem19_21
ኬkem :
እንኳን ላንተ ለእነ እገሌም ይደረግ የለ እንዴ አባቢ😎
2026-08-16 06:39:02
235
meleselemane
Melese Lemane :
acawtunem serjeri argew
2026-08-21 08:09:49
0
christian.yitayew
Christian Yitayew :
expensive nw wagawe
2026-08-22 17:44:00
0
seid.wasye13
Seid Wasye :
ጥላትህ ይሙት ዶ/ርዬ😍😍😍
2026-08-16 12:43:47
49
messiyekideya
Messi 19 :
ዶክተር ከቻልክ ዋጋህን ቀነስ አርግልን ያጣ ሰዉአንተ ጋር አይታሰብም እባክህ አስተያየት ተቀበል ከላብራቶሪ እስከ ሰርጀሪ ያለዉ የገንዘብ ወጪዉ ኡፍፍፍፍ ልብ ይሰብራል አረጋጉት ሂሳቡን ፕሊስ🙏🙏🙏
2026-08-19 14:51:27
11
mamilla269
Mame :
ዶር ሰዎች ሪፓርት ስላደረጉ አደለም ቲክቶክ እራሱ ነው !
2026-08-17 04:08:27
33
.1610102
ቀብራራው :
ስለወደድንህ ብቻ አይደለም ዶክተር ስለምታስፈልገን ግዴታችን ነው
2026-08-16 14:33:40
44
tg_roby
tg robi :
ተፋቱኝ ቢባል በሽታ አለዴ ዶክተር
2026-08-16 06:30:55
20
dr.kb57
dr kb :
ኣይዘን ዶክ !
2026-08-17 06:53:13
5
mysistermylife23
𝐌𝐲 𝐬𝐢𝐬𝐭𝐞𝐫𝐦𝐲 𝐥𝐢𝐟𝐞 :
d.r ጦርነት በቀዶ ጥገና ይወገዳል
2026-08-16 06:00:07
58
fekiraddisfantahun
ኢዮአስ :
ዶክተር ማታ ስተኛ እንቅልፍ ይወሰደኛል የምን ችግር ነው
2026-08-16 06:07:53
5
tizu_nabiot
tizu_nabiot :
በርታ እሺ የስራ ሰው ነህ አንተ።
2026-08-17 08:36:59
9
tgbiasmr
TG :
ኦረ ሰው 🫢ቆይ ምንድነው ጥቅማቸው?
2026-08-16 19:31:11
6
sewlemehon3
ኢክራም 🧕 ekuti ✍️ :
ኣደለም ዶክተርየ ሰው ሪፓርት ስላረገ ኣደለም እንደዚ የሆነው ትንሽ ወጣ ያሉ የህክምና መሳራያ እና ሌሎች ነገር ስለምታሳይ ነው ቲክቶክ እያገደክ ያለው እንጂ ያንተ ስራ ሪፓርት ስለተደረገ ኣደለም ሪፓርት የሚደረግ ስራም ስላልሆነ ስለዚ ያንን ነገር ለማስተካከል ሞኩር
2026-08-17 05:39:58
5
marta.nigusu8
Marta Nigusu :
ዶክተር ልጄ ጉሮሮዋ ላይ ትንሽ እንደመግል ነገር አለች ካየሁት 15 ቀን ይሆነዋል ግን ስትበላም ስትጠጣም ምንም የህመም ምልክት የለውም ምን ላድርግ
2026-08-16 21:40:29
5
mihret779
mihret :
የኔ ጀግና ኑርልን
2026-08-17 08:20:10
2
mykoo234
mykoo :
በርታ
2026-08-17 11:56:03
2
maste0819
Maste 😍 :
እንወድክ አለን የኔ አባት
2026-08-17 08:09:16
2
abera.mekasha8
Abera Mekasha :
ደግ ሰዉ ፈተናዉ ብዙ ነዉ አይዞህ ዶክተር
2026-08-19 09:57:10
2
success._isjesus0
@ZEKI _🇪🇹 ETHOPIA TINUR :
Demo wodihalo
2026-08-17 07:17:16
2
To see more videos from user @dr.abiy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About