Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@negenlayew70: ትክክለኛ መልስ ነው። #Ethiopia #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #Habesha #ethiopian_tik_tok #creatorsearchinsights
ነገን ላየው
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 05:42:46 GMT
488793
44952
559
5625
Music
Download
No Watermark .mp4 (
8.44MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
8.44MB
)
Watermark .mp4 (
22.22MB
)
Music .mp3
Comments
Desta :
ቀጥታ እፋታለው ከዋሸችኝ መድሀኒዓለምን
2026-08-16 19:18:45
698
@,Sisco,የስራ,ሰው,ለነገር,ቦታ,የለኝም :
ግልፅ መናገር ፍቅር ያመጣል
2026-08-17 04:23:49
406
ስለራሴ ማቀው እኔ እራሤው ነኝ :
እኔም ድንግልነኝ ብላ በሰርግ አግብቻት ወፍ የለም የዛኑቀን ልፈታት ነበር አባቴና እናቴ የኔ ሰርግ ብለው ከገጠር መጡ እነሱን ያለ ማሳዘን ብዬ እስካሁን የሷ ስሜት የለኝም ወልዳልኝም ልጁ የኔ አይመሥለኝም አሎዳትም ግንሁሌም እንፍታ እየደበርሽኝ ነው ምኖረው እላታለው ግን ደስታ ርቆኝ ነው ምኖረው
2026-08-16 17:55:14
292
Tesfa habte :
ወንዱ ከሴቷ ፍፁምነት ብቻ ለምን ይጠብቃል ?ፍፁምነት ንፁህነት ከወንዱም ሊኖር ይገባል።ድንግል ከሆንክ ድንግሊቷን ጠብቅ፣ድንግል ካልሆንክ "ድንግል አይደለሽም " ብለህ መለየትን አትምረጥ። ስታርስ የነበረውን እርሻ "ማነው ያረሰው?" ብሎ መጠየቅ ዘራፍ ማለት ተገቢ አይመስለኝም።ስለዚህ ድንግልና ለሁለቱም ፆታ ፍትሃዊ ይሁን።
2026-08-17 08:02:54
188
ወሳኝ :
ለረጅም ጊዜ ስሜቴን ዋጥ አድርጌ የኖርኩት የትም የተንዘላዘለችውን ለማግባት አይደለም።period!!!!
2026-08-17 14:25:38
111
EPHREM AMEDE - ZIVA :
በሚገባ ፍቅር ይቀንሳል ብቻ።ሙሉ ስሜቱ ይጎዳል።ወላሂ እኔም እንደዚህ ብላኝ 1500 ሰው ጠርቼ አግብቻት።ነገ እፈታለሁ።ከነገ ወዲያ እፈታለሁ እያልኩኝ።8 አመት ቆየሁ።2 ልጆች በትናብኝ በሀራም ድንግልናዋን የሰጠችው ሰው ጋር ሄደች።የሚገርመው ነገር 8 አመት ሙሉ ልቧ ከእኔ ጋር አልነበረም።እጅግ አስደሳቹ ነገር ደግሞ 8 አመት ሙሉ ለሰከንድ ያክል አምኛት አላውቅም።እሷንም እናቷንም።ውሸታቸው ያዝናናኝ ነበር??? በመጨረሻ የምታብድበትን ቀን በመጠባበቅ ላይ ነኝ።ኢንሻዓላህ
2026-08-16 20:37:14
117
abri gizo :
እኔ በሃኪም አስመርምሬ ነው ያገባኋት
2026-08-17 02:47:48
72
tinsu :
Le set dnglna kibrua nw
2026-08-16 17:57:42
66
Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ቆይይይ ዱንግልና በስራ ብዛት አይጠፍም
2026-08-16 19:11:23
50
💖🥰zna 🥰❤ወርቅ አምበሳሜ/💖ደራ ወገዳሜ :
ሲጀመር ሰርጌ በተክሊል ካልሆነ ቁሜ እቀራት አለሁ እንጅ አላገባም ማርያምን 🙏❣️እሷ ትጠብቀኝ ከክፉ ነገር እመብረሀን🙏🙏🙏🙏
2026-08-19 10:54:52
39
yam623#@ :
ለምን በተክሊል አይሆንም ከዋሸችኝ እፈታታለሁ
2026-08-16 19:20:52
80
Ermias kuche Gendo :
ድንግልና ክብር ነው መኝታውም ንፁህ ነው ድንግል በዚህ ዘመን ማግኘት አይቻልም
2026-08-17 03:45:01
32
❤️Mehammed🇪🇹🇪🇷ተማሪው🇹🇷 :
የኔ ወድ ሚሰት ግን አልዋሸችኝም🥰
2026-08-19 14:06:13
9
ኮበር :
ካገባኋት በኋላ ብትዋሸኝስ ምን አደርጋለሁ?ትዳር ከተመሰረተ በኋላ ምንም ቢፈጠር በንግግር መፍታት ነው ምን አልባት እኔን ላለማጣት ዋሽታኝ ቢሆንስ?
2026-08-17 08:15:32
24
user1011720748069 :
efetatalehu
2026-08-16 08:51:53
49
𝕜𝕒𝕝 ዝምተኛዋ 😥 :
ሲጀመር ምን አስዋሸኝ ማርያምን ካለ አለ ነው ከሌለ የለም ነው ማንነቴን ነግሬው ከወደደኝ ይውደደኝ ካልሆነ ይቅር ሲጀመር ከባል ውጭ ለፍቅረኛ አይሠጥም ክብርን መጠበቅ ግዴታ ነው
2026-08-19 09:05:25
19
fekadu :
እግዚአብሔር ይመስገን ,የኔ ሚስት ዩኒቨርስቲ ተመርቃ , 1 አመት ስራ ላይ ቆይታ , እኔ 8 አመት አፈቀርኋት እሷ ግን በኔ እርግጠኛ ለመሆን 7 አመት ፈጀባት ,በመረሻም ክብሯን ለኔ በአደራ ሰጠችኝ ,እኔም በቃላችን መሰረት ድል ባለ ሰርግ ተጋብተን በደስታ እየኖርን ነው።🥰🥰
2026-08-17 04:39:41
45
getaneh542 :
እኔም ተሸውጀ ይኧው 5 አመት ሆነኝ እየደበረኝ ነው የምኖረው በጣም ነው የዋሸችኝ
2026-08-17 04:23:45
11
Mamush Setutaw :
ዋናው ፍቅር ነው ውሼትነው
2026-08-16 19:09:50
19
ሶሐባ :
ድንግልናው ይቅርና፣እኔ ልጅ ያላት ሴት ተዋደን አገባኋት ስንገናኝ ያለችኝ እናቷ ሞታ ከክፍለሐገር መታ አያቷ ጋር እንዳደግችና አያቷ ደሐ ስለሆኑ ለአቅመ አዳም ሳትደረስ ከሷ በብዙ እድሜ ለሚበልጣት ወንድ ሳትፈልግና ሳትወደው አስገድደው እንዳጋቧትና፣ልጅ እንደወለደች ፣ከዛም በኋላ በሷ ላይ ባሏ ከተለያዩ ሴቶች ጋር እንደሚባልግና፣እንሚደበድባትና፣እንደተለያዩ ነበር የነገረችኝ ፣ከኔም አንድ ልጅ ወልዳ እየኖርን የሚያጠራጥር ነገር ማየት ጀመርኩኝ ፣መከታተልም ጀመርኩ ብዙ ነገር ሰማሁ ከተለያዩ ወንዶች ጋር ሰታሳልፍ እንደነበር፣ትዳር ሁሉ እንዳፋታች በመረጃ አረጋገጥኩኝ፣የራሷንም አክስት በማትገምተው ሁኔታ አስወራኋት ፣በጣም አዘንኩ ከውስጤ ለሷ ያለኝ ነገር ሁሉ ጠፋ ፣ጠላኋት አብሪያት አልተኛም ፣የወለድኩት ልጅም የኔ እንዳልሆነ ይሰማኛል፣ለማስመሰል ታለቅሳለች ልታሳምነኝ ፣ግን ዝም ብዬ እየኖርኩ ነው ፣ምን መወሰን እንዳለብኝ አላውቅ አብሪያት ግን እንደማልኖር አውቃለሁ ከባድ ነው።
2026-09-01 11:47:43
13
Alex's Abera :
እውነት ማውራት ጡሩ ነው
2026-08-17 17:33:02
5
Ali yimam :
እረ ዲዪ ወርቃማዉን ጋብዙልኝ እዚህ ፕሮግራም ላይ
2026-08-16 22:12:47
22
. :
የሁሉም ሴቶች ምክንያት 😂 በልጅነቴ ተደፍሬ😂😕
2026-08-17 21:30:41
6
የአዳም+adam+ :
100%
2026-08-16 18:22:06
20
Abreham :
ስለ ድንግልና የግል ዉሳኔ ነዉ እንደባለበቱ ፍላጎት ግን እኔ ፈልጌ ብትዋሸኝ የዛኑ ቀን ለምን አሳድሬ completly divorce 100% በርግጠኝነት አደርገዋለሁ
2026-08-16 21:37:20
17
To see more videos from user @negenlayew70, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#allah❤️ #muslimtiktok #islamicreminders #prophetemuhammad #endtime
dhugana jiruu kanumaa biroo sis
😔😔😔😔 #ليلة_الجمعة #يوم_الجمعة #فقدان_الام #امي #pov
#docaukimanh8686 #caucatunhien #ksfishing #lure #lurefishing
Cangkir Blirik Jadul 7cm Tanpa Tutup | Cangkir Enamel Vintage Isi 6pcs & 12pcs | Gelas Jadul Klasik #cangkir #jadul #nostalgia #klasik #fyp
Look alike trend spitting image trend how to do the look alike trend spitting image of your father trend lookalike trend look like your dad trend look like your dad challenge my resemblance on tiktok spitting image of parents spitting image of your father spitting image of your mother spitting image of dad you look just like your father you are the spitting image of your father image trend how to do the look alike trend tutorial how to do the look alike trend capcut how to do the look alike trend with pictures how to do the look alike trend with pictures back and forth how to do look alike challenge how to edit family resemblance videos editing family resemblance videos how to make family resemblance portrait spitting image trend chatgbt Willst du wissen, wie man das geniale **look alike trend** Video erstellt? 🧬 Viele fragen sich aktuell **how to do the look alike trend** oder suchen nach dem **spitting image trend**, um herauszufinden, ob sie das perfekte **spitting image of your father trend** oder der Mutter sind! In diesem Video zeige ich dir Schritt für Schritt, wie dieses virale **lookalike trend** Feature funktioniert. ✨ Ob du nun die häufige Aussage „**Du ähnelst deinem Vater mehr.**“ oder „**Du ähnelst deiner mutter mehr,**“ von deiner Familie hörst – mit dieser KI-Methode kannst du das **look like your dad trend** und die legendäre **look like your dad challenge** spielend leicht nachmachen! 📸🔥 In meiner Anleitung lernst du genau: * **how to do the look alike trend tutorial** & **how to do the look alike trend capcut** 🎬 * **how to do the look alike trend with pictures** (auch **how to do the look alike trend with pictures back and forth**) 🖼️ * **how to do look alike challenge** & **how to edit family resemblance videos** 📱 * Wie du beim **editing family resemblance videos** mit KI-Prompts arbeitest (inkl. **spitting image trend chatgbt**, **spitting image of your father prompt english**, **spitting image of your father chgpt**, **spitting image of your father how** und **spitting image of your father كيف**) 🤖💡 * Wie du am besten den **filter look like mom**, **filter look like your dad**, **you look like your mom filter** oder den **mom look alike filter** einsetzt, um die besten Ergebnisse bei **how to make family resemblance portrait** zu erzielen! 🎭 Egal ob du dich fragst **how to do u llok more like ur dad trend** oder **how to do the mom and dad trend**: Nach diesem Video weißt du ganz genau, wie du mit deinen eigenen Fotos dein persönliches **my resemblance on tiktok** erstellst. 😉🚀 Sag deiner Familie nie wieder bloß „**you look just like your father**“ oder zeige nur eine einfache **family resemblance** – erstelle das ultimative Video und finde heraus, ob deine **dad resemblance**, **father's resemblance** oder **resemblance with dad** die Oberhand hat! 👀 Probiere es direkt aus und zeig allen, wer wirklich das **spitting image of parents**, das wahre **spitting image of my father** oder die perfekte **spitting image of your mother** ist! 💫 #lookaliketrend #spittingimagetrend #capcut #capcutpioneer
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy