@jordinbezabih: #ትሰማ #🇪🇹feminist #theወርድወትproject

Jordin Bezabih
Jordin Bezabih
Open In TikTok:
Region: ZA
Sunday 16 August 2026 06:45:14 GMT
593561
101054
3430
21807

Music

Download

Comments

tina_negn6230
Tina :
Please Jordi don't forget her too
2026-08-16 07:32:48
702
user1361946586155
mom🌍👑 :
ባምላክ ብቻ ነው ፍትህ ያገኘችው እናት እና እንጀራ አባቷ ሞት ተፈርዶባቸዋል
2026-08-16 06:57:25
1749
hvsp1234
ℍ_star🌟🔥 :
jordi please በ English ስሪው ውዴ
2026-08-16 06:51:25
3394
titilala847
ሁሉ አገርሽ :
ኢቺናት ቅድስት አገራችን😭😭
2026-08-16 07:06:44
332
meron2167
ሜሪዝን🍫 :
ይህን እያያቹ እየሰማቹ ከጆርዲ ጎን የማትቆሙ ድምፅ የማቶኑ ፈጣሪ ማሰብ የሚችል አይምሮ እና መራራት የሚችል ልብ ይስጣቹ
2026-08-16 06:53:35
442
shege5556
shege5556 :
ያልተጠሩት ቤት ይቁጠረዉ🥺
2026-08-16 07:09:32
1194
endale_g
endale_g :
ወንጀሉ መራር ነው ።ግን ለምን አሁን በዚህ ግዜ ማራገብ አስፈለገ ካለው የወቅቱ የፓለቲካ እንቅስቃሴ ጋርስ ያለው ግንኙነት ?ሀገር እየመከረች ምን ታስቦ ነው ?ከሀገራዊ ምክክሩ በኃላ ምንም ዓይነት አጀንዳ በሌለበት ማድረግ አይቻልም
2026-08-16 08:04:01
6
addis.abeba38
Never Give Up💎 :
ሚዲያ ላይ ያልወጣ ቤት ይቁጠረው😭
2026-08-16 08:05:12
363
jery3904
jery 12 :
በመድሀኒአለም እንደኔ እስከ መጨረሻዉ የሰማ
2026-08-16 06:57:49
1607
bettyd11
Queen mom of Amen❤️ :
justice for ethiopian children 😭😭😭
2026-08-16 14:20:35
1
seblisebli41
Seble Mulu41 :
እየሰማችሁ ድብቅ አጀንዳችን ይሄ ነው‼️
2026-08-16 06:55:02
372
jallabiy32
Kadire abut :
No justice No peace
2026-08-16 12:56:07
1
fiyor1912
adeynawit :
Ruth was my friend that breaks me justice for women
2026-08-16 06:57:48
2
hku481
hiku :
yna ehetes🥺😭🙇‍♂️
2026-08-16 13:36:13
1
mercychos
Mercy :
And sadly, there are a lot more that we don’t know about 😭
2026-08-16 13:26:09
1
mitakecho29a56pt2
ኬኳ😘🤌🍰🎂🥂 :
ነውር ነው ገመናችን አይውጣ ተብሎ ሃቃቸው የታፈኑ ስንት ሴቶች አሉ ቤት ይቁጠረው🥺🥺🥺🥺🥺
2026-08-16 08:05:08
140
enat7726
ሐረግ የ ማማ 🥰🥰 :
በ እጀራ አባታ ቸው የተገደሉ ከና ታቸው ጭምር የተገደሉ 😭😭😭😭
2026-08-16 08:09:39
165
zah9820
ፀጋ የያብዬ እናት❤ :
ቀነኒ እና ፌበንሰ ለምን አልተካተቱም
2026-08-16 08:12:52
23
To see more videos from user @jordinbezabih, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About