@amushasho09: #ሼር_በማድረግ_ያጋሩ🙏🙏🙏🙏 #አልሃምዱሊላህ___አላ_ኒእማተል_ኢስላም #viral @Tedla Alemseged #muslimcontent #creatorsearchinsights

𝗔𝗺𝗶𝗿 𝗜𝘀𝗹𝗮𝗺𝗶𝗰 ⭐⭐⭐
𝗔𝗺𝗶𝗿 𝗜𝘀𝗹𝗮𝗺𝗶𝗰 ⭐⭐⭐
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 07:03:04 GMT
67006
5025
163
2010

Music

Download

Comments

tedla444
Tedla Alemseged444 :
አንተ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ እስካሁን ከሰማሁት የተሻለ እውቀት ነው ነገርግን ቀድሞ ያውቀዋል ወይም የተፃፈውን ነው የምንኖረው በሚለው ሃሳብ ግን አልስማማም ። አንተ ግን በድጋሜ አመሰግናለሁ 🙏
2026-08-16 08:14:48
68
santagpxx9e
santa :
የሠው ልጅ ህይወት ከተፃፈማ ለምን አስፓልት ሲሻገር ግራና ቀኝ ያያል የተፃፈውን ላይቀይረው
2026-08-16 13:01:33
1
plus1mob
ሀስ ፕላስ :
እኔም ለብዙጊዜ ጥያቄ ሆኖብኝ ቆይቷል አሁን ግን እኔ እንደተረዳሁት የምንኖርረውን ኑሮ ፈጣሪ አስቀድሞ (እያንዳንዱን) እንደፊልም እስከመጨረሻ አይቶታል አንድፊልም ደጋግመህ ስላየኸው እንደማይቀያየረው አሁን የምንኖረው ኑሮ ና ፈጣሪ አስቀድሞ አይቶ የጻፈውም አይለወጥም እንደማለትነው (መጥመም መቃናትም የሰውየው ነጻፍቃድነው )
2026-08-16 16:32:57
4
atsnagnbeislam
simeren :
yehen seweye be ጥፊ ሚልልኝ ልጣ
2026-08-16 09:39:08
2
hanur520
user نوره محمد :
ማሻአላህ ምርጥ ማብራሪያ አላህ ቀብራቸውን ኑር ያድርገው
2026-08-16 13:03:34
18
muwohid.01
Ibnu Mohammed 🇸🇦 :
She ebrahim Allah yizenilachewu jenetel firdousin yiwofikachewu
2026-08-16 17:06:35
3
addissintu
Addis መዝናኛ :
በእስልምና ነፃ ፍቃድ የሚባል አለ እንዴ? አላህ ሰውን የፈጠረው ለገነት ነው ወይስ ለገነትም ለገሃነብም ብሎ ነው?
2026-08-16 12:42:08
2
2413165824.com
ነስሪ የማሂር እናት :
አላህ ይዘንላቸዉ ሸኸ😢
2026-08-16 08:37:03
7
husen.zayinu8
Husen Zayinu :
በቂ መልስ ነዉ ተድላ ከመናገር ማወቅ ይቀድማል ዳይ ወደቂራአትትና መእዉቀት ለመታነጽ በርታ ፈትዋ ለመስጠት አትቸኩል እባክህ
2026-08-16 08:10:59
14
halu3457
alex :
ጥያቄው አልተመለሰም ፈጣሪ ያቃል አያቅም ሳይሆን የሚደርስብን ነገር ሁሉ የፈጣሪ ፈቃድነው እንድሆስ ይፈልጋል እንደዛ ከሆነ የሰው ልጅ ሀጢአተኛ ሊሆን አይችልም
2026-08-16 14:58:51
2
bati.fam0
mekarim❤ :
ኡስታዝ አላህ የጀነት ያድርገዎት ።
2026-08-17 07:18:06
2
muhdinmuhdin453
Muhdin Muhdin :
አላህ ያቃል ሀቅነው ምንም ሸክ ዬለውም
2026-08-16 12:38:04
2
seid.kebede17
seid kebede :
አላህ ጀነተል ፍርዶስ ያርጋቸው
2026-08-16 17:44:55
3
give.up237
give up :
አላህ ይዘንላቸዉ
2026-08-17 00:52:23
2
www.tiktok.com.murade
@Life boy316 :
ምርጫ ሰቶናልኮ ግን በምርጫችን ምን ልናደርግ እንደምንችል እሱ ቀድሞ ያውቃል ስለዚህ ተፅፏል ማለት በሱ ውሳኔ ሳይሆን አንተ ምን ልታደርግ እንደምትችል ስለሚያውቅ የአንተን ምርጫ ነው::እንደዚ ይመስለኛል ስተት ካለብኝ አርሙኝ በአላህ
2026-08-18 17:46:40
1
tete.brand2
Tete brand :
Subhaan Allah.
2026-08-16 17:28:38
1
zehab_ben
αииєм :
ረሂመሁሏህ ሸኻችን🥺
2026-08-16 21:10:59
1
the.life.is24
the life is አጭር :
jezakhillah habibi
2026-08-17 05:05:17
1
seida633
my life :
mashallah ye ustaz abu hayder demo ale isunm asayew🥰
2026-08-16 07:26:00
1
islamic.dawa.all
𝗨𝘀𝘁𝗮𝘇_𝗗𝗮𝘄𝗮🕋 :
እስካሁን ለ ተድላ ከተሰጠው መልስ ሁሉ ምርጥ መልስ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-16 13:13:50
2
billubi11
Biladin Awol :
amu yichilal
2026-08-16 08:16:42
1
islamicsenter00
ማነህ :
ወላሂ በጣም ጠቃሚ video በው በተመስጦ ሰምቶ ለተረዳው ሰው
2026-08-16 16:26:04
1
elham.redwan.sawo
اب منور :
ፈጠረየለፈዉኒም የምመጠዉኒ የዉቀል ኢሄኒኒ የለዎቀ ፈጠረ ልሆኒ አይችልም
2026-08-16 13:56:00
1
mifta.kemer
Mifta Kemer :
ማሻአላህ ወንድሜ ኧላህ ከቀብር ቅጣት ከጀኸነም ቅጣት ይጠብቀን ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራን ለሰይጣን ተገዢዎች ከመሆን ኧላህ ይጠብቀን አሚን
2026-08-16 16:25:38
2
ebrhmemlae
ebrahim molla :
አለህ ታላቅ ነወ
2026-08-16 10:53:11
0
To see more videos from user @amushasho09, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About