Debebe :
ይህ updated የሆነ ያልከው አሰራር የመቼ ነው? ማለት አንተ በሰራከው ካልኩሌሽን የተወሰነም ቢሆን ተዘርፈናል........ማለት በ2026 እኔ በምሰራበት መ/ቤት pension እና tax የሚሰራው ከዋናው ከመነሻው ነው....ለምሳሌ 14,000 ደመወዝ ቢሆን,tax=14,000*0.30-1,350
tax=4,200-1,350
tax=2,850,and
pension=14,000*0.07=980 ነው or አንተ ባልከው ከተሰላ ደግሞ,መጀመሪያ pension ይሰራል then የስራ ግብር so,14,000*0.07=980=ጡረታ,tax ደግሞ 14,000-980=13,020 and,tax=13,020*0.30_1350=2,556 ነው,ስለሆነም ልዩነቱ 2850-2556=294 per month በነፃ እየተሰዋ ነው በዓመት 294*12=3,528 በነፃ እየተበላ ነው
2026-08-16 12:14:37