@mengesha999official:

Mengesha 999 Official
Mengesha 999 Official
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 07:29:57 GMT
153087
3772
337
4861

Music

Download

Comments

maranaxpwca
maranata :
ይምጣ እንድየውም በይፋ ይለይልን አሑን ላለንበት ኑሮ ምርጥ ማጀቢያ ነው
2026-08-16 12:53:15
18
user2610487217869
tesfuye :
እንኳን በየቦታው እንዲህ ስንንከባል ውለን እንዲህም በአየር ላይ ሰላም ብዬ ወጥቼ ሙሉ ደመወዜን አላገኘሁ በአርፋጅ እየተቆረጠብኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-08-20 17:32:09
28
yinebebkelemu5
እስኪያልፍ ያለፋል :
ያለዉም ሰላምታ ሊቀር ዳር ዳረ እያለዉ ነዉ 🥰🥰
2026-08-16 16:19:49
33
user78388407226506
እቅድክ ላይ ሞትን ጨምርባት :
አንዳንዴ ስልኬ ትለያለህ ሲደብረኝ ደረስክልኝ
2026-08-16 12:39:12
12
user5336131553453
user5336131553453 :
እረ በለው እኔ ሁሉንም ሰው ነው የማኮርፈው 😂😂😂
2026-08-16 17:55:49
10
siyoum__
ዘማሪ ስዩም ፩ ፪ ፫ ፬ ፭ ፮ ፯💚💛❤️️🎸 :
ልክ ነው ስራ ስለሌለኝ በዚህ እንኳ ጊዜአችንን እናጥፋ🤣🤣🤣🤣🤣
2026-08-16 13:47:19
7
user3600322128168
🐈 ድመቴ :
መቼም ሠላም አልልም መቼም
2026-08-16 14:45:48
4
yegetaeyesus
Ye Eyesus Lij :
ተነጠፍልኝ ልነጠፍልህ ሰላምታ😂😂😂😂
2026-08-17 21:48:47
1
mesgoo.kebede.kin
Mesgoo kebede :
Is this reel?
2026-08-16 19:09:51
0
aynegamwey
Aynegam Wey :
ጥሩ ነው በተለይ ክረምት ሲሆን
2026-08-16 13:52:57
0
sifrash247
sofi :
ሳሙና ርካሽ ነው መሰለኝ
2026-08-19 03:45:17
1
betlhem221
betyy :
ኑሮ ያንደባለለን መች አነሰን 🥰🥰
2026-08-17 19:10:44
7
rahelmamushet1
2019 ዓ/ም :
መጨባበጥ በአገራችን መቼ ተጀመረ
2026-08-16 13:09:38
0
ferhiwotgugsa
ferita 16 :
በክረምትስ
2026-08-16 18:51:21
0
geta.mari
Geta Mari :
ሰላምታ ትጠላለህ
2026-08-20 10:55:53
0
wegen143
w.g :
እኔማ ለስንቱ ተንደባልዬ እችለዋለው 😁😁😁
2026-08-25 06:02:01
1
daytoday184
Day to day :
ይሔ ሰላምታ እኛም ሃገር ይጀመር
2026-08-16 16:02:08
0
ta28897
Taዴ የኪደነምህረት ልጅ :
ዴን ባላንዴ የተባለለት ሠላምታ
2026-08-17 18:02:41
0
etagkassa1
etagkassa :
እኔ ደስ ይለኛል
2026-08-17 03:02:37
1
yena.yena376
Yena Yena :
ጭራሽ. 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኑሮ. ያደባለለን. አይበቃም
2026-08-17 12:06:35
3
girum.girum3
Girum Girum :
ለምክክር ኮሚሽኑ እንደ ዋና አጀንዳ አልተያዘ ይሆን
2026-09-22 07:05:12
3
papipapipapi12
papi :
ሳሙና ከመንግስት እንዲሆንልንም መጠየቅ እንዳትረሱ
2026-09-02 18:06:29
3
fsha5808
fsha :
እሽ እኛስ መከርበት የማንችለውስ?
2026-08-20 07:24:46
0
selemongenet
selemongenet :
ከምራችሁ ነው ስላምታ ነው
2026-09-22 13:50:39
1
embett124
Embet :
የሚገርም ነውሳቄ ገደለኝ
2026-08-16 17:22:04
1
To see more videos from user @mengesha999official, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About