@alemetaleget:

My View
My View
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 07:57:33 GMT
151466
4901
151
508

Music

Download

Comments

bilenlucy
The King :
እንደ አያና አይነት እውነት ሚናገሩ ፓለቲከኞች ያስፈልጉናል
2026-08-16 18:19:35
37
kingofsalem777
King of Salem :
ከአዲስ አበባ ደብረዘይት ደርሶ ለመመለስ እርግጠኛ የማትሆንበት ጊዜ ፈጥረው ፍፁም ሰላም የለም ይላል እንዴ አፋኞቹ እኮ በንግድ ባንክ ነው አስገቡ የሚሉት ምን ይላል
2026-08-16 15:48:28
51
g.messay3
G21 :
እንዴት በግልፅ አምጡ ማለት ለመንግስት ይቻላል እንዴ?
2026-08-16 17:39:33
14
abex8986
abex :
መግስት ይሄንን ማስቀረት እንደት አቃተው
2026-08-16 14:38:41
10
ousmanabdulah
ousman :
right question for wrong person
2026-08-16 15:30:50
34
northernboy991
𝓝𝓪𝓽𝓲⛽️ :
ስለ መንግስት መዋቅር concept ያላቸውም አይመስለኝም
2026-08-16 16:28:20
33
bina89843
Bina :
Poor analogy and argument
2026-08-16 17:46:27
32
dona81203
@Dona :
Very poor argument and analysis....this is statelessness period
2026-08-16 15:11:41
22
tasew334
Tasew mektie :
እና ኢህአዴግ እነዚህን ሰዎች ማሰሩ እና ማሳደዱ ተገቢ ነበር ማለት ነው
2026-08-17 10:14:11
6
johni161616
Johni16 :
ማንን ነው የምታታልሉት አሁን ላይ አይደል እንዴ እስር ቤቱ በንፁሃን የተሞላው
2026-08-17 07:14:25
15
mesganaw95
minyahil :
አሁን ይኸ ማብራሪያ ነው በጣም ያሳዝናል
2026-08-16 19:12:25
11
user6112376883956
user6112376883956 :
የመንግስትነት ተግባር ምን እንደሆነ ያልተረዳ መንግስት ነው ያለን
2026-08-16 15:57:48
12
user8770135681798
ፍቃድህ ይሁን :
ሲጀመር ይሄ ማን ነው
2026-08-16 15:51:50
5
keyo.oman
KEYO OMAN :
አይ ያሳዝናል መፍትሄውን ስጠብቅ ችግሩን ያብራራልናል እሱንማ እኛ ብንናገው አይሻል ነበር
2026-08-19 04:38:46
1
user3447703587231
user3447703587231 :
ያለፈው ስርአት በ1000እጽፍ ይሻል ነበር
2026-08-20 08:22:42
0
hayder_esmael
hayder_esmael :
አቤት ትንተና....ጭራሽ
2026-08-18 10:02:54
1
tile8720
Tile MD :
😂😂😁😁😁በሌሎች ሀገሮች ሰላም የሰፈነው የመንግሰት ተቀዋሚዎች በእስር ቤት ውስጥ ስለሚገኙ ነው?? የመንግስት ስዎች ቀልድ አይጠገብም
2026-08-17 03:36:21
5
mohamed.shuluka
"የጉድ ቀን አይመሽም" አሉ እማማ ልጣይሽ :
እማይመስል ነገር ተናገረ።ማንኛውም መንግስት መንግስት ተብሎ እራሱ አግቶ አይዘርፍም።እንደዚህ ከሆነማ ምኑን መንግስት ተባለ!?እንደዚህ መባልም አይፈልግም።በሌላ ሀይል ያዘርፋል ያስገድላል እንጂ፤
2026-08-17 12:58:00
2
ilove001
Beneyam :
ምንድን ነበር ተስፋ ያደረከው አለ ?
2026-08-17 11:20:36
1
lidetae4
Lidetaaas. :
መንግስታችን ሰው ሰልጥኖ ነው ይል ይሆናል!! እኔ እኮ ይሄን ዝቅጠት ለማስተባበል የምትሞክሩት !!!
2026-08-16 09:37:51
4
man_united46
Manchester :
አያና በጣም ነው ሚመቸኝ ግን ግትርና አልረታ ባይ ነው
2026-08-17 02:03:24
1
alemayehunigussie0
alemayehunigussie0 :
the next question should be "why gov can't stop these guys?"
2026-08-16 15:33:34
2
wasewase40
Wase :
ምድን ነበር ተስፋ ያደረከው አላለም?
2026-08-16 18:08:38
2
user6076700637844
user6076700637844 :
እኔ የምለው አሁን ለም ሰላም ጠባ ሶሽል ሚዲያ እኔ በኢህአዴግ ጊዜ ቡዙ ጊዜ ግጭት መንገድ ሲዘጋ አይችለው ሹፌር ነኝ እስከ93ድረስ ደሞ ሸፍታ ስንቱን ገደሉት ለምስሌ የአትክልት ተራ ሹፌር እግር እና አዱ ያልተቆረጠ አለ የማሰለሚያ ሹፌር ነው ግን ማን ያወራል
2026-08-16 17:42:14
1
123temesgen1
ተመስገን ክፉ ቀን :
አዎ ዊግ ሚለብሱ አሉ ከአሁን በፊት ምስራቅ ሀረርጌ ላይ አይቻለሁ
2026-08-16 17:29:44
2
To see more videos from user @alemetaleget, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About