@yeab9612: እናንተ ምን ገጥሟቹ ያውቃል?አረ እንቅልፍ

የአብ-12
የአብ-12
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 08:23:41 GMT
627603
110773
1195
24646

Music

Download

Comments

ashenafibekele7
Ashenafi Bekele :
ደሞ እኮ ቤት የሌለ እንቅልፍ እዛ ሲሆን
2026-08-16 13:16:18
4032
melkam.yab
melkam yab :
ቤተ ክርስቲያን እንደመተኛት ደስ የሚል ነገር የለም 🥰🥰🥰🥰🥰🙏
2026-08-16 10:40:24
3704
buni8991
buኒna :
አሁን ቅዳሴ መሀል ትዝ ብሎኝ ብስቅ ማነው ተጠያቂው🙊
2026-08-16 14:41:54
950
lijalem.mufff0
Lj :
በዘፈን አትስራ
2026-08-16 09:31:30
450
messi.bogale6
Messi Bogale :
እኔ ደሞ ተነሱ አልተነሱ 10ጊዜ ቀና እምለው ነገር 😔😂
2026-08-16 19:32:10
444
yord493
P :
አንተ እድለኛ ነህ ወንድሜ፣ እኔ ቆልፈውብኝ ሄደው ያውቃሉ። 😂😂
2026-08-17 20:05:34
92
betelhem121627
𝓶𝓮🙈🙉🙊 :
እኔ ጷግሜን ልጠመቅ ሌሊት 10 ሰዓት ሄጄ ሰልፌ እስኪደርስ ብዬ ወንበር ላይ ተኛው ስነቃ ፀበል ቤቱ ተዘግቶአል 😂😂😂
2026-08-17 14:34:22
193
maki_m3
maki :
lezawum chilt yale😁
2026-08-21 20:04:10
0
selamyealiyelij
ሰሊየፃዲቁ ልጅ :
እኔ አለው እንጂ ወደ ጎን የምወድቅ😂
2026-08-16 17:35:48
153
betelhem701
beti የማርቆሷ(የተዋህዶ ➕ልጅ) :
😂😂😂😂ደሞ እንቅልፉ ሲጣፍጥ
2026-08-16 14:09:57
157
user5995066003565
B@mi :
በዚሁ የነገውን መቀጠል ነው😂
2026-08-16 09:55:17
206
makriyana0559
makriyana :
ቤተክርስቲያን ስናድር ትዝ አለኝ ተነሽ ስባል
2026-08-16 13:10:22
80
user3238857806167
user3238857806167 :
እኔም ገጥሞኛል የእኔ ግን አዳር ነበር ለሊት የፍስለታ ለት🙏🙏ግን እሱ ቀን ናፈቀኝ አሁን ከመስር መወጣሁ ቶሎ ወደ ደጁ እዴጠራኝ በደጁ እድፀና በሎት አስቡኝ😭😭ደካማ ሆኛለሁ😭😭
2026-08-17 06:22:54
39
fike.m10
FM10 :
የፋሲካ ቀን እንዲህ ገጥሞኝ ነበር። ሰዉ በሌሊት ቤቱ ሂዷል እኔና አንድ ጓደኛየ እስከ 2 ሰአት የጥዋት ተኝተን ስንነቃ ሰው የለም። 😂
2026-08-16 15:45:18
71
samry912
samri 🇲🇾🇲🇾 :
የሠኔ ሚካኤል አሀዱ ሲባል የተጎነበስኩ ቅዳሴ አልቆ የነቃሁት እኔ😭
2026-08-16 13:47:52
39
usertenamamansqueen
ይግባኝ ለክርስቶስ (Tena) :
አኔ አለሁ አዳር ስሔድ ከምቀር ቤተክርስቲያን እተኛለሁ ብዬ ሔጀ 3:00የተኛሁ ጥዋት 3:00ተነስቸ ወደቤቴ መሀል መሀል ስነቃ አሜን አሜን እላለሁ።
2026-08-19 08:44:56
14
kedstpfuffr
ቅድስት መነፅር :
የስራህን ይስጥክ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂
2026-08-16 10:53:15
44
yordanosbogal
jordi :
me too
2026-08-16 08:31:04
39
eyobgesesse
Eyu ye ፲፪ :
ተኙ ነው እንዴ የተባለው😁?
2026-08-16 19:30:08
15
brhanesisay509
ብርሀኔ የአባቷ ናፋቂ👉🖤💔😭☝️የላሊበላዋ :
እኔማ ቤቴ በጭቀት የማልተኛውን እንቅልፍ ቤተክርስቲያን ስሄድ በቁሜ ይወስደኛል😳😳😳😳
2026-08-17 16:26:08
9
elu_e39
Eliyana :
ዛሬ ባረግዝ ለመቼ ይደርሳል🥰
2026-08-16 13:08:32
10
tedy19891
teddy ሽፎን :
በዚህ ምክንያት ነው ማሰቀደስ ያቆምኩት የልቅ መፍትሔውን ንገሩን እንመለስ
2026-08-20 09:19:17
5
ortodoxs08
Bemeni🎤🎧👸 :
በማርያም አንድ video ላይክ አድርጉልኝ
2026-08-19 14:37:23
7
girmay2123
J :
እንዳንተ ነኝቼ አንድ ቄስ ነኝ ባይ በእርግጫ መታኝና "የአባትህ ቤት መሰለህ እንዴ ?" አለኝ 5 አመት ሞላኝ ከሄድኩኝ ... እውነት ከእግዚአብሔር በላይ ግን ማን አባቴ ሊሆን ይችላል!
2026-08-18 14:13:49
16
beti.sendek
ቤቲ የአፄዎቹ 🔴⚪️🔴💪⚽️🇦🇹🇦🇹 :
እኔም የሆነ ቀን ስገዱ ሲባል እንደተኛሁ እግዚኦ ላይ ነቃሁ 🤣🙈
2026-08-16 10:34:50
77
To see more videos from user @yeab9612, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About