@ethioview: አዲስ አበባ የአባቶቻችን እርስት እኛ የአርበኞች ልጆች ነን ኢትዮጵያም የአርበኞች ሀገር ናት እኛ ነባር የሀገር መስራች ልጆች እኛ የነፍጠኞች ጠላትን አንበርካኪ ልጆች ነን ። ክብር ለነፍጠኞች አርበኞች አባቶቻችን 💪💪💪💚💛❤ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #addisababa #አዲስአበባ💚💛❤ #ethiopian_tik_tok

Fun Facts
Fun Facts
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 16 August 2026 08:39:58 GMT
55712
5978
338
7176

Music

Download

Comments

tesfayeetachew
dani :
የዛሬ ዝምታችን ነገ ዋጋ ያስከፍለናል ወገን.....
2026-08-16 18:43:25
93
user3917127800559
user3917127800559 :
እውነት ነው አዲስ አበባ የኢትዮጵያዊያን የብሔር ብሔረሰቦች ሚዛን ናት።
2026-08-16 14:45:05
80
nowhere151
Nowhere :
አዲስ አበባ የሁሉ መኖሪያ💪💪💪
2026-08-17 01:23:25
70
user636281130457
sis man :
ተዉን አትነካኩን!!!💪💪💪💚💛❤❤❤የአባቶቻችንን እርስት ለአንድ ቡድን አሳልፈን አንሰጥም
2026-08-17 08:21:00
37
netsilove07
Netsi love ❤❤ :
አዲስ አበባ የሁላችንም ናት
2026-08-17 11:52:59
29
abera025
መኪያ፡ከድር :
ዝምታ አያስፈልግም
2026-08-18 14:39:49
13
user8100379060801
aster :
@የታሪክ ተወቃሽ መሆን የለብንም
2026-08-17 11:27:50
30
tg0151
Tg 🦋🦋🦋 :
ሸገር የጋራ ሀገራችን ነች አለቀ
2026-08-18 17:00:49
5
user8111002862287
gulemaa :
አዲስ አበባ የኢትዮጵያዊን ምድር ነው ተውን
2026-08-16 17:59:56
48
tariku.elka7
tariku elka :
እትዮጵያ የሁላችን ናት የአብይ አይዴለችም
2026-08-16 20:49:11
29
mariam.mary518
Mariam Mary :
ኢትዮጲያ አትፈርሥም
2026-08-16 16:54:19
37
astergirma19
AsterG :
የሁላችንም ጥያቄ ኢትዮጵያ የማንም የግል አደለችም። የሁላችንም ነች።
2026-08-16 18:26:00
41
user3120881705349
user3120881705349 :
የአድስ አበባ ልጅ ነን የሁሉም ነው 💪💪💪
2026-08-16 20:10:56
31
alialhamza00
َ :
አድስ አበባ ያንተም የኔም ናት የኢትዮጵያን ናት።
2026-08-16 20:09:07
30
qwame2024
#Horravego2021 :
ቱክ ቶክ ስለ ሀገር መታገያ ይሁን፥ ሌላ አይወራበት፥
2026-08-17 18:45:40
11
ethio5163
Ana k2 :
በየትኛው አስተሳሰብ ነው በብሄር ብሄረሰቦች ላብ የተገነባችን ከተማ አሳልፈን የምንሰጣቸው? ነውር አይደለም እንዴ
2026-08-18 12:21:30
6
hiruteselassie.me
Hirut .Gebrweld :
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሐገራችን ፍቅርን ይስጥልን ።
2026-08-17 18:33:02
8
tigist_1238
tigistmls :
አዲስ አበባ የሁሉም ናት እውነት ነው።
2026-08-16 17:59:02
25
mariam.mary518
Mariam Mary :
አገራችንን አንሠጥም
2026-08-16 16:56:54
7
nq2345678hm
QR :
አዲስ አበባ የሁሉም ናት ዝም አንበል
2026-08-18 06:18:37
5
andeh9665
Ande lencha :
adse ababa yulachine nwe
2026-08-17 12:32:44
8
fab2024gap
User 5678fab :
አዲስ አበባ የአንድ ብሔር ብቻ አይደለችም!!
2026-08-18 09:46:08
6
smabelew6
KING OF MY :
100% በትክክለኛ የተለቀቀ ነው ዛሬ በዝምታ ያለፈውን ነገ ትልቅ ዋጋ ትከፍላለች ኢትዮጵያ
2026-08-17 14:42:49
6
mariam.mary518
Mariam Mary :
አዲሥ አበባ የኛናት
2026-08-16 16:57:39
11
user9853655319219
user9853655319219 :
አ. አ የተወለድንበት የጋራ አገራችናት አትንኩብን ከፍፍይ መንግስት ይውደም 💪💪💪💪
2026-08-18 13:48:39
6
To see more videos from user @ethioview, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About