@surafel122124:

ህየኒ እዴከ ትመርሓኒ ወታነብረኒ የማንከ
ህየኒ እዴከ ትመርሓኒ ወታነብረኒ የማንከ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 08:50:57 GMT
7708
484
24
92

Music

Download

Comments

user3567038420825
አጭር :
ሸዋ ትናንትም ዛሬም ነገም ቅዱስ ነው።
2026-08-17 15:46:12
1
alexander.alex572
Alexander :
አቡነ ሳሙየል ጎንደር ናችው
2026-08-16 17:02:24
1
user8218184879497
ጉራማይሌ :
የኔታየ ዕድሜ ይሰሰጥልን
2026-08-17 13:19:51
1
user67786030015177
አንድምታ ሚድያ :
ኧረ አባታችን ምንም ማብራሪያ መስጠት አይጠበቅባቸውም ያሉት ሁሉ ምንም ስህተት የለውም
2026-08-16 16:57:55
2
user8315717763376
kaletsidk :
አረ ለሰሜን ሸዋ ሲአንስ ነዉ የኒታ ቃለህይዎት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-16 12:09:59
2
eyasukal
ዶ/ር ኢያሱ :
ትክክል ነዎት የኔታ
2026-08-17 05:53:56
1
melealem2
memhr Habte (Lealem) demeke :
ስለበረከትዎ አሜን ይድረሰን ግን ስለማብራሪያው አሁንም ፍጹም ስህተት ነው አታባብሉ ስለቅዱሳን ሀገራቸውን ንገሩን ሳይሆን ቤተክርስቲያን ያስተማረቻችሁ ዋናው አላማው ስለግብራቸው ስለሐይማኖታቸው ስለገድላቸው አስተምሩ ንገሩ ነው እንጂ የተባላችሁ ቅዱሳን የተወለዱበትን ከጠራንማ ወሎም ትግራይም ጎንደርም ጎጃምም ኦሮሞም አፋርም ደቡብም በመላው አለም ቅዱሳን ተወልደዋን ስለዚህ ከዚህ አይነት ግብራችሁ ተቆጠቡ
2026-08-17 09:43:03
1
sunnymindddd
SUN 🌅☀ :
ዘረኝነት ግን ክፉ ነው በጣም በእውነት መነኩሴ ዘር ሲቆጥር ያሳፍራል
2026-08-16 18:23:22
1
abelwerke0
ኃይለልኡል ዘአፍቀራ :
አረ በፍፁም አባታችን ምንም አልተሳሳቱም
2026-08-16 18:14:24
1
absedeaaaaa
ዠዘወ :
እናቢሉስ ትክክልነሆት
2026-08-16 17:09:26
1
user7195399547391
ከመዝ ነአምን 3 :
በረከተዎ ይድረሰን አባታችን
2026-08-17 05:15:26
1
kibrekudusanadane
አዲስ ዘመን ሃና :
አረ አባታችን ብዙ አስተዋጾ አድርገዋል
2026-08-17 14:55:15
1
yaredasegdew
ሊ ጠ ያሬድ አሰግደው ዘብ ፅ :
ኧረ ልክ ነዎት የኛ መኩሪያ አባታችን አሉኝታችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-16 09:18:12
1
user4679435636847
ጌራወርቅ :
በእውነቱ ምንምስህተትየለውም አባታችን የተሳሳተው እርሶያሉትንባለመስማትነው ትውልዱ ተበላሽቷል
2026-08-16 09:50:02
1
tefera.belhu
Tefera Belhu :
ምነው አባታችን እንደ እሰዎ ስንክ ሣሩን ያላነበቡ ናቸው የተቹት ሊሰማወት አይገባም❤️❤️❤️
2026-08-17 08:01:19
0
uee4456677889999o
yitbarek :
በትክክል አባቴ
2026-08-16 09:08:35
1
zekaryas715
zekaryas :
የቅኔው ምንጭ የቅዱሳን ሀገር ወሎ
2026-08-17 01:07:03
1
user97613449541438
የጃማውነኝ ብለሽነይ :
የኔታየየኔልዩ
2026-08-16 14:38:10
1
birukbiruk923
erimias :
ሲጀመር ሀገረቅዱሳን ኢትዮጵያ አይሉም እንዴ አባታችን እናቅዎት አለን ጎንደርም ቤተልሔምም ማንሲያስቀጽልዎት እንደነበር እናውቃለን
2026-08-17 05:01:32
1
kerygma1221
በአልፐራሲም :
አይመጥንም ከደከሙበት የዜማ ሙያ ላይ ከምድሩ ይልቅ ሰማዩ አይሻልምን? ግንኮ ታግሎዎታል እንዴ? መከፋፈል አይደለም አሉን እውነታው ግን ተቃረነብዎ
2026-08-16 21:29:09
0
fikadu.121921
ዘቃለ አዋዲ ፍኖት :
አይ አባታቺን ለቲክቶክ አርበኞኝ መልስ ሰጥተው አይቺሉም
2026-08-17 03:19:08
1
user8102819450021tibebu
Tibebu mebrat :
😊😊😊😊
2026-08-16 16:54:17
0
To see more videos from user @surafel122124, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About