@lateramarkos: ⭕️"ኢየሱስ ግን ወደ እርሱ ጠርቶ እንዲህ አላቸው፦ የአሕዛብ አለቆች እንዲገዟቸው ታላላቆቹም በላያቸው እንዲሠለጥኑ ታውቃላችሁ። በእናንተስ እንዲህ አይደለም፤ ነገር ግን ከእናንተ ታላቅ ሊሆን የሚወድ የእናንተ አገልጋይ ይሁን፥ ከእናንተም ፊተኛ ሊሆን የሚወድ የእናንተ ባሪያ ይሁን፤ እንዲሁም የሰው ልጅ ሊያገለግል ነፍሱንም ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።"— ማቴዎስ 20:25–28#christiantiktok#protestantmezmur#orthodox#viral#fyp@beka @ንቃ Nika @Abel Abuna
Latera Markos
Region: ET
Sunday 16 August 2026 09:03:19 GMT
Music
Download
Comments
Natnael Negash :
defar newe betam
2026-08-30 22:37:53
0
beti g :
እራሳቸውን ልክ እንደ ልዩ ፍጥረት ነው የሚያዩት
ማስተዋል ይሁንልን
2026-08-16 15:31:02
10
Selam :
ተባረክ ወንድሜ።character matters ግን character የሌላቸው ብዙ ፀጋ ያላቸው አገልጋዮች አሉ።ችግሩ አገልጋዮች ራሳቸው ቁጭ ብለው አይማሩም።
2026-08-16 10:58:18
9
Noah Daniel :
ሳየው የተሰማኝን ነው በጥሩ ቃላት የገለፅከው።
2026-08-16 17:09:23
3
surafel :
እንዳለን እግዚአብሔር ይብርካው!አንተም ወንድሜ ከትችት በፍት መልዕክቱን ጨርሰህ ስማ
2026-08-16 15:21:45
2
Dawit Gebre :
Tebarek Brother Endale bayawera baysebik yalebotaw silehone new
2026-08-17 08:37:02
1
tame :
Philippians 2 አማ62 - ፊልጵስዩስ
3: ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤
2026-08-16 10:02:33
5
festum Jesus :
ትችት ምንድን ነው🤔 በትችት ለመታወቅ ነው?
2026-08-16 14:09:14
3
barese lagese tagese :
ወደ ቃሉ እውነት እንመለስ
2026-08-16 18:24:09
1
alex pastor :
🥰🥰
2026-08-16 12:48:20
1
በረከት አበበ💡Beki :
Awun pointu lay mexahilgn wusxen yaweraw tebarek lati 🙏🥰
2026-08-17 03:36:25
1
solomon :
አውነት ብለሃል bro 🙏🙏
2026-08-16 11:39:59
1
mard :
betam tebarekilegn temchegnal
2026-08-16 16:53:38
1
user5571559233206 :
ዛሬ ትክክለኛ ነገር ተናገርክ
2026-08-16 14:42:33
1
dawit :
ተባረክ ወንድሜ
2026-08-16 15:07:30
1
ERMIYAS SAMSON :
thank you bro
2026-08-16 09:19:28
1
barese lagese tagese :
ወደ ቃሉ እውነት እንመለስ
2026-08-16 18:24:21
1
Fekadu Tekle |MD| :
ተባረክ ወንድሜ
2026-08-16 17:31:26
1
Amazing Grace :
መጠየቀ ነውር የሆኔበት ሰው ብኖር እንደሌ ምን ችግር አለ አፋናና ፋርፋ ብጠየቅ ለኔ ነውር መሰሎ አይታየኝም
2026-08-16 20:26:35
2
helu.970 :
አገልግሎት ማለት ዝቅ ማለት ነው
2026-08-16 14:38:58
1
ምህረቱ :
why yihe see min eyehone new gin
2026-08-16 19:24:59
2
mary :
The face he’s making😳
2026-08-16 09:57:58
3
Meaza siuoyme :
@Selam:ተባረክ ወንድሜ።character matters ግን character የሌላቸው ብዙ ፀጋ ያላቸው አገልጋዮች አሉ።ችግሩ አገልጋዮች ራሳቸው ቁጭ ብለው አይማሩም።
2026-08-16 11:20:45
1
Almaz Fantu :
መንፈስ ቅዱስ ሲመጣ ሁለን ይነግራችኋል ብሎናል ጌታ ለጳውሎስ ከብሉይ ኪዳን እያጣቀሰ ከአዲስ ኪዳን ጋር ሲያገናኝ እኮ መንፈስ ቅዱስ ነው አሁንም መንፈሱ በምድር አለ ሁሉን እስከደረስንበት ድረስ ያስረዳናል ምን እያለን ነው??????
2026-08-16 17:39:27
1
habtamu dehnir :
ደረጄ ከበደ እኮ እሰከ ዛሬ የሚደመጡለትን መዝሙሮች አላቅራራባቸዉም ሰቶ እንኳን ለሰራዎቹ ከራሱ እንደሆነ እዉቅና አልሰጠም።እና ይኼ ወንድማችን መሰመር ሰቷል አነጋገሩ በትእቢት እና በጉራ ተሞልቶ ትዉልድ መዉቀሰ መፈለጉ በራሱ ያሰቃል እኔ መዝሙሮቹን ሰምቼም አላዉቅም በእርግጥ።
2026-08-16 12:08:30
3
To see more videos from user @lateramarkos, please go to the Tikwm
homepage.