@eylosiproduction: Videographer vs cinematographer #viral #fyp #trend #cinematographer #videographer @Tsegaye Desta

Eylosi production
Eylosi production
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 09:25:59 GMT
7843
753
8
24

Music

Download

Comments

andialmaz2
🅰🅽🅳🅸 🅿🅸🅲🆃🆄🆁🅴🆂 :
አንድ videographr በሙያው ሲበስል ወይም ልምዱ አመታት ሲያስቆጥር የሚደርስበት ደረጃገነው cinematographer
2026-08-16 12:27:37
5
devocreative
Devo Creative :
mnm algebagnm what is the difference 🤔
2026-08-16 10:54:10
0
skiro_f
Skiro_f :
አሁን አንተ የምትለው, የአውቶቡስ ሹፌርም, የአውሮፕላን ካፕቴንም አንድ ናቸው. አንዱ በመሬት አንዱ በአየር ላይ ሄዱ እንጂ እንደማለት ነው They are very different.
2026-08-18 12:35:55
0
tiktolk_tv
ቲክታክ ቲቪ :
አንድ ቪዲዮ ግራፈር ቴክ ሲወስድ እንደፈለገ መጠቀም ይችላል ሲኒማቶግራፊ ሲሆን ግን እንደፈለገ ሳይሆን ስሜቱን አውቆ ነው አንግልም ቴኩን መምረጥ ያለበት ላይት ሴታፑም እንደዛው ሲኒማቶግራፊ ላይ እያንዳንዱ ነገር አስበህ ቀምረህ ብሎም ትርጉም ሰተህ ምትሰራው ጥበብ ነው ቪዲዮግራፊ በቃ ጥርት አድርገህ በውበት መቅረፅ ነው ። ሁለት ሃሳብ ያለውን ስሜት ኮንትራስት ፈጥረህ ምታሳይበት የላይት ቴክኒክ የለውም ለኔ ሁለቱም ካሜራ መያዛቸው እንጂ እናስቀምጣቸው ካልን በትርጉምና ያለ ትርጉም በሚል ሚለያዩ ናቸው ። ሲኒማቶግሪ ከቀረፃ እስከ ከለር ግሬዲንግ ብቻውን ታሪክ ነጋሪ ነው
2026-08-16 19:46:26
1
yabu451
Yabu :
🔥🔥🔥
2026-08-16 16:50:56
0
gitf410
cinematographer gitf :
🥰🥰🥰
2026-08-16 09:53:19
0
user8010201860071
HABiTSH man :
🥰🥰🥰
2026-08-16 20:25:15
0
To see more videos from user @eylosiproduction, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About