@selam.772: #ኑሪልኝ አንችይ ብቻ# ወዳጄን አጣሁት በቸገረኝ ግዜ ዘመዴን አየሁት ሲከበኝ ትካዜ ጎረቤትም ቀና ኑሮየን ባቀና ወገኔ ነው ያልኩት ሲክደኝ ታዘብኩት አግኝቶ በማጣት ወድቆ በመነሳት አየሁት ሁሉንም ለካ ሰው የለኝም እማ ካንችይ ሌላ ዘመድ አይገኝም ልብሽ ያልተከፋ ፊትሽ ያልጠቆረ በችግር በደስታ አብሮኝ የነበረ በእውነተኛ ፍቅር ከጎኔ የቆምሽው ያንችን ኑሮ ትተሽ ስለኔ የኖርሽው አጣሁልሽ አቻ ዞሬ በዚች አለም እናቴ አንችይ ብቻ ኑሪልኝ ዘላለም♥ #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #CapCut #tgraytiktok🇻🇳

ሰሉ ጓል ፈረስማይ
ሰሉ ጓል ፈረስማይ
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 16 August 2026 11:56:32 GMT
849
49
5
6

Music

Download

Comments

haymigaltendino
haymanot :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-19 21:26:21
0
fre.love02
ፍረ ጋል እሕፎሮም🌿⛪️🙏💘 :
💋💋💋
2026-08-17 10:20:18
0
mahlet.fkr
Mነች ተስፍኛዉ :
🙏🙏🙏
2026-08-16 18:04:43
0
user9273371821817
ያሩ ያሩ :
🥰🥰🥰
2026-08-16 13:15:19
1
mashogrmay
ማሚተይ እያ ዓለመይ🌎🥀 :
🥰🥰🥰
2026-08-16 17:49:27
1
To see more videos from user @selam.772, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About