Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ethio.radar1: ደብረ ታቦር ወይም ቡሔ በሚል ስያሜ በየዓመቱ በድምቀት ለሚከበረው በዓል ዝግጅት አጠናቀው እንግዶችን በመጠባበቅ ላይ መሆናቸውን የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አለበል ደመላሽ ገልጸዋል። በዓሉ በአካባቢው ማኅበረሰብ ዘንድ በድምቀት የሚከበርና በጉጉት የሚጠበቅ እንደሆነ ያመላከቱት አቶ አለበል፣ እስካሁን በነበረው ሂደት በዓሉን ለማክበር ከሚያግዙ አካላት ጋር የመወያየት፣ የቦታ እና የሌሎችም አስፈላጊ ነገሮች ዝግጅት ማድረግ የሚያስችሉ ሥራዎች መሠራታቸውን አክለዋል። በከተማ አስተዳደሩ በኩል በዓሉ ሃይማኖታዊ ይዘት ስላለው፣ ከተለያዩ የሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ሚዲያዎችን በመጠቀም የማስተዋወቅና በዓሉን በድምቀት የማክበር ሥራ እየተሠራ እንደሆነ አቶ አለበል አስረድተዋል። የደብረ ታቦር በዓል በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ነሐሴ 13 ቀን በድምቀት እንደሚከበር ይታወቃል። #ቡሔ #ቡሄ #ደብረታቦር #ቫይራል #ኦርቶዶክስ
Ethio Radar|ኢትዮ ራዳር
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 11:58:06 GMT
1345
24
1
7
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
woinwa :
🥰🥰🥰
2026-08-18 09:52:25
0
To see more videos from user @ethio.radar1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
🇵🇰Green in our heart. White in our hopes. forever proud of pakistan .Happy 14agust 💚
the cleanest graphs in ae --- #motiongraphics #viral #aftereffects #tutorial #applestyle
#serignesammbaye
@Anitta anitta interrompendo a apresentadora do sem censura pra terminar de falar kkkkkkkkkk #anitta #equilibrivm #anittacy
@marcusmarques.oficial #marcusmarquescy
namanya juga horor, semuanya dikaitkan dengan mistis⁉️😭😭 #paketsantet #filmpaketsantet #dikiriminpaketsantet #filmhoror #filmhororindonesia #masukberanda #fypp #film #viral #fyp #filmedit #clip #kurirpaket
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy