@asgedendasho: Worship Day 🛐☺️ Part ||

Asge Dendasho
Asge Dendasho
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 13:00:34 GMT
315578
76548
2794
4624

Music

Download

Comments

abuka.dori
Abuka Dori :
የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የእዮጵያ 132 million ህዝብ ኢየሱስን ይቀበላል
2026-08-16 17:48:20
5213
bontuhabte
Bonny 🎭✝=❤ :
ልንገራችሁ ብዬ ነው ኢየሱስ ያድናል።🫵🫡
2026-08-17 05:20:25
828
salayemii
salaYemii :
መዘመር ብቻ ሳይሆን መኖር ይሆንልህ🥰🥰🥰
2026-08-16 13:41:55
3539
redubtame
Redu :
እየሱስ አይኔ በርቶ አንዴ ልይህ 🤍🙏
2026-08-16 17:24:13
885
ruthchanie
Ruti⭐️ :
My ጼንጤ ፒፕል ኮሜንታችሁ ደስ ሲል ባርኮት ብቻ🤌🏾👏🏾😘
2026-08-16 19:21:34
655
mintered
@minteRed :
የእንጀራ ጉዳይ ሆኖበት ነው እንጅ አዝጌ በክርቡ ይመጣል🙏
2026-08-16 18:37:43
422
mulugetalechebogospel
MULUGETA OFICIAL የንሥር እይታ :
ማናችው እንዳትፈርዱ አስጌ ውስጥ ኢየሱስ ከገባ ቆይቷል በርታ በሉት ባላችውበት የእግዚአብሔር ኃል እንድያገኛው ፀልዩለት 🌹🌹🌹
2026-08-16 17:27:01
486
bethelehem6
i am the bride of christ :
የኔ ወንድም ማናችንም ደካማ ነን ግን ፀጋው ረድቶን ቆመናል ደግሞም ያኖረናል በቀረህ እድሜና ዘመን ለጌታ ብቻ ኖረህ ለእርሱ ብቻ እየዘመርክ እንድትኖር ምኞቴ ነው ደግሞሞ ይሆናል ጌታ ይረዳሀል አምላኬን አምነዋለሁ። ከራስህ በላይ የምወድህ አምላክ ዛሬ እድል ሰቶሀል ሁሉም ነገር ያልፋል የማይጠፋውን አገልግለህ ማለፍ ይሁንልህ ።በቤቱ እና በፍቱ እንድትቆም ፀጋውን ያብዛልህ ካለህበት ድካም ነጥቆ የሚያወጣህ የአምላኬ እጅ ያግኝህ "እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።" — Revelation 3:20 ጌታ ሊመጣ በደጅ ነውና እባክህ ጌታን ብቻ አገልግለህ ወደምወደን ወደምንወደው አምላካችን እንሰብሰብ ደግሞ በጌታ ሀይል ተሞልተህ ለእርሱ ስትዘምር እንደጳውሎስ አይንህ ተከፍቶ እያየሄው ስታገለግል ማየት ናፍቃለሁ በክርስቶስ ደም የተዋጀህ ወንድሜ እወድሀለሁ ከማንም በላይ የሚወድህ ኢየሱስ ይጠብቅሀል🥰
2026-08-16 18:04:39
324
lenagerma
Germa :
ደቡብ አምላካቸውን ይወዳሉ
2026-08-16 19:15:19
76
user5593380167581
tarekegn temesgen :
ና ወደ ኢየሱስ
2026-08-16 19:13:43
347
ye_addis_kidan_lij
Sine :
አስጌ ምን እያለን ነው ? ህይወት ያለ ኢየሱስ አሳ ከውሃ ውጭ መኖር እንደማይችል ሁሉ ህይወት ከ ኢየሱስ ውጭ መኖር አይቻልም እያለን ነው ።
2026-08-16 18:31:55
182
kebsha121234
ሻሎም :
ተውት የሆነ የገባው ነገር ስላለ ነው በርታልን ወንድማችን
2026-08-16 17:39:40
226
mimimena25
🦋𝐌𝐈𝐌𝐈_𝐐𝐔𝐄𝐄𝐍👸✨🥷 :
በዚህ አጋጣሚ ኢየሱስ ያድናል አሜን በሉ🙏
2026-08-17 05:52:14
225
abdi.koo2901
Abdi🎚️ :
be kirb church enda meted tesfa adergelo🙏
2026-08-16 18:24:46
3
tolinafgeda1
Tolinaf Geda✝️⚖️ :
well come man tebarek degmo🥰💙
2026-08-16 19:10:21
4
user8378823741338
@Sancho42 :
wendme tebarek 🥰🥰🥰
2026-08-17 11:33:36
3
.mesay.p2
mesay.p2 :
This is really way bro
2026-08-16 18:52:51
2
biftu0995
Kiyaye🦋🦋 :
tebarek 🙏🙏🙏
2026-08-17 11:38:01
2
temuinthebest
TEMU ARSENAL :
ማርያም አማላጅ ናት🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-17 12:36:57
9
miru12b
እየሱስ እርካታዬ :
አግዚአብሔር 2019 መደርክ ዎተት ስትዘመር ያሳየኝ
2026-08-16 17:40:51
86
robel056160578560
Robel :
ኢየሱስ ይወድሃል💕💕💕💕
2026-08-16 18:41:52
19
fish.9802
Fiseha ena Sirawu :
የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የኢትዮጵያ 132 million ህዝብ ኢየሱስን ይቀበላል
2026-08-16 18:32:34
39
tesfaye.begeta0
Tesfaye Begeta :
እንዴ ዘመርክ መኖር ይሁንልህ ዎንድሜ እንወድሃለን
2026-08-16 18:18:23
57
temunusa43
Temu :
ለሁለት ጌቶች መገዛት አይቻልም
2026-08-17 05:59:54
25
_34moka
መዝሙር ለጌታ :
ኢየሱስ ይወድሃል
2026-08-16 20:03:52
10
To see more videos from user @asgedendasho, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About