@captaineshi: Who does it better 😂😂 #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #CaptainEshi #dmvhabesha💚💛❤️

CAPTAIN ESHI(እሺ)
CAPTAIN ESHI(እሺ)
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 16 August 2026 13:06:49 GMT
403858
34693
1530
11382

Music

Download

Comments

drmeti_
Dr. Meti, Internist :
And if you have nice handwriting, they start to doubt whether you're even a doctor. 😭
2026-08-16 18:08:12
814
drzemiber
Dr zemi dental clinic :
አንዳንዴ ለcomment የሆኑ የሚታወቁ መዳኒቶች ማንም ሰው ማንበ ብ ይችላል አብዛኛቹ መዳኒቶች medical terminology ወይ ደሞ የህክምና የመዳኒትስም 3 አይነት ነው እነሱም generic, chemical and branding names ይባላሉ ማህበረሰቡ የሚያቀው በgeneric ከተፃፈ ምናልባት ሊያቅ ይችላል በተረፈ ሌሎቹ የተማረ ሃኪም የሆነ Dr or pharmacist ብቻ ነው የሚያቀው በተለይ ደሞ በ brand ሲፃፍ 2 ወይ 3 ፊደል ሊሆን ይችላል ለምሳሌ brand ይሄ ስስት ፊደል zit 500 mg ማለት ( Azithromycin 500mg ማለት ነው በ generic ሲፃፍ 🙏🙏 good point
2026-08-16 22:02:09
1089
mignot1030
ምኞት 🇪🇹🇺🇸 :
You wrote Amoxicillin💊 and Paracetamol and I can actually read a doctors 🥼 handwriting! 😄
2026-08-16 18:08:49
96
gracebusinessempireceo0
Grace business empire :
😁😁😁😂😂😂pilot i can't
2026-08-16 19:21:38
458
user90901852847824
user90901852847824 :
የመዳኒቱን ስም ሙሉውን spilling አያቁትም
2026-08-16 18:57:34
186
abukii__5556
ⒶAbukiⓘ✨ :
የፓይለቶቹ የሁልጊዜ ጥያቄየ ነበር😅😅 ለካ እየጎረሱት ነው😂😂
2026-08-18 05:14:10
462
fruka1
Fruka😍 :
የፓይለቱን አልቻልኩም😂😂😂😂
2026-08-17 18:35:33
94
alexzeto
Drዬ Alex Ze 🇪🇹🤌 :
It’s ADHD, my guy 😂 መጀመሪያ they start in English, halfway through you think they switched to Amharic… by the end, it’s a Wi-Fi password. 😭💊
2026-08-17 09:43:03
53
dr_adem.hussein06
Dr. Adem Hussein :
it is only to try to escape from accountability.
2026-08-17 18:34:58
57
estegfirulahlazim
ahlam :
ግንኮ በዚህ አፃፃፍ ምከንያት ብዙ ሠው መድሀኒት አጥቶ ይሆናል
2026-08-17 15:33:30
147
zeyedearegahegn
Zeyede A. :
በጣም መጠየቅ የምፈልገው ነገር ነበር። ኮምኒኬሽናችሁ ለምን እነደማይሰማ ንገረን። የዶ/ሮችን የሆነ ምክንያት ሰምቻለሁ አሳማኝ ባይሆንም።
2026-08-16 17:42:08
50
mekdi_mirko
mekdi :
ሁለቱንም የልቤን ነው የተናገርከው
2026-08-18 18:57:47
86
wubedamt6vg
ቤቢ :
በጥፊ ማለት ነበር ፖይለቶችን ግን ሲያናድኮ😂🤦🏽‍♂️
2026-08-16 17:55:06
69
ksaye14
Kaye :
All jokes aside, the real reason Doctors write prescriptions like that is in order to stop self prescription. Doctors and pharmacists actually understand the writing because there are visible letters and the prescription paper (if you see it closely)has other components which helps the pharmacist understand the medication
2026-08-16 19:43:50
18
user2629520677279
Mekdi :
እኔም አጋጥሞኛል ወረቀቱን አይታ የለም አለችኝ እኔ የታዘዘልኝን ስለማውቅ ያው አለ ስላት ይሄን ነው እንዴ የለችኝን አስታወስከኝ በሌላ ቀን ደሞ ታይፎድ አሞኝ መዳኒት ታዞልኝ ፋርማሲ ስሄድ አሞክሳስሊን ሰጠኝ አረ ታይፎድ ነው ያመመኝ አሞክሳስሊን ምን ይሰራል ስለው እንደገና አይቶ ቀየረልኝ እና ዶክተሮች እንዲነበብ አድርጋቹ ፃፉ፡፡
2026-08-19 10:02:44
19
danacooking6
danacooking6 :
የመንግስት ሀኪም ቤት በሽታችንን የማይነግሩን ነገርስ😳
2026-08-19 18:15:41
10
kiduse_ya_mariyam_lij
ቅዱስ ዩሀንስ :
ስንቱ ነው በ dr የ እጅ ፅሁፍ ስእተት የ ሚሞተው
2026-08-16 19:33:58
9
konjit.2024
Konjit ጎንደሬዋ :
የዶክተሮች ይቅር የፓይለቶች ግን ምንድነው ያሉት ???
2026-08-16 16:11:10
42
frick055
ckay :
I see you getting better on the edits huh😭
2026-08-16 13:15:26
41
mayooootaaa
ሀያት 💕 :
The pilots bother me more because I literally want to listen 😂
2026-08-16 19:22:28
16
elesabet01
🙌🙌 :
as a pharmacist egnam slechitonal ye dr tshuf😂
2026-08-17 16:13:44
6
beyu_2020
በዩ Beyu :
እረ ባባ አልቻልንሽም 😂 ሻርኩ ግን ተመቸኝ፡ ድምፁ ያንቺ ነው 😂🤣😂
2026-08-16 14:21:00
15
shhagos7
Dr ሰላሚና🇺🇸 :
Only in Ethiopia bro😂
2026-08-16 20:24:30
6
kidistabebe59
amen27 :
አቡካክቶ ሰጥቶሽ😁😁😁😂 ገደልከኝ
2026-08-16 15:31:47
7
To see more videos from user @captaineshi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About