@asgedendasho: Worship Day🛐☺️ Part |||

Asge Dendasho
Asge Dendasho
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 13:39:27 GMT
129763
19743
523
928

Music

Download

Comments

jophthah
Desalegn Ch :
ኢየሱስ ከሌለበት ከዓለም ክብረታ ከኢየሱስ ጋር ሆኖ መከራን መቀበል ይሻላል!!
2026-08-16 19:10:09
496
teferi49
ተፈሪ✨ :
የታደለው ይዘምራል ያልታደለው ያስመስላል ክርስትና መኖር እንጂ መች ሆነና ማስመሰል 😌 መኖር እንድንችል ጸጋው ይርዳን 🙏🙏
2026-08-16 21:44:35
234
bontuhabte
Bonny 🎭✝=❤ :
ልንገራችሁ ብዬ ነው ኢየሱስ ያድናል።🫵🫡
2026-08-17 06:24:15
182
abinettokicha
gosple singer Abinet :
አንተ የተባረክ ሰው አስጌ አንድ ቀን አብረን እንዘምራለን🥰🥰🥰🥰🥰👌🙏
2026-08-16 17:43:44
79
teku5500
Tewodenal :
እኔ ብቻ ነኝ ግን አስጌ ስዘመር ሳይ ሁሉም ዘፋኞች ጌታን እንደሚቀበሉ የሚሰማኝ?🥰🥰🥰🥰
2026-08-17 04:15:09
37
nattybm
ናቲ 𝐃𝐞𝐬𝐢𝐠𝐧 🅱Ⓜ :
የት ላግኘው ይሄንን ዝማሬ pls
2026-08-16 17:34:12
14
mimimena25
🦋𝐌𝐈𝐌𝐈 𝐐𝐔𝐄𝐄𝐍👸✨🇪🇹🥷 :
በዚህ አጋጣሚ ኢየሱስ ያድናል አሜን በሉ🙏😇
2026-08-17 15:16:50
30
bethelehem6
i am the bride of christ :
የጌታ ቃል ምን ይላል መሰለህ😍😍"መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።" — Revelation 5:10 የዋጀንን ጌታን መምጣት እኔም ናፍቆኛል ጌታ ደግሞ እንደእኔና እንዳቴ የደካከሙት እና ወንጌል ያልሰሙት እንድመለሱ የታገሰ ይመስለኛል ስለዚህ ወንድሜ ጌታ እድል ሰቶናል እንመለስ አብረን ጌታችንን እናምልክ አውቃለሁ እንደእኔ ደካሞች የጌታን መምጣት እንደምናፍቁ ልብህን ይውረሰው በፍቅርሩ ይውረስህ ፍፃመህ ያማረ ይሁን
2026-08-16 20:09:41
12
meriyegetaliji555
𝑚𝑒𝑟𝑖 𝑦𝑒𝑔𝑒𝑡𝑎 𝑙𝑖𝑗𝑖 :
ኢየሱስ ነዉ በመስቀል ላይ የሞተልክ አሁንም በደንብ ይብራልክ ጌታ ደግሞ ይረዳካል አስጌ በቅርብ ከጨለማ ወድ ሚደነቀው ብርሀን ትመጣለክ 🥰🥰🥰🥰
2026-08-16 17:58:41
16
user3048868297805
ሌዊ የቃልዬ እናት :
አሰጌ የልጂነት አምላክ አሁንም ይወድካል የተዳፈነ እሳትማ አለ ተባረክ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-16 20:20:49
15
kena75808hc
kena🦋 :
የገባህ እውነትእማ አለ🥰
2026-08-20 11:02:20
5
ibrooo.com
ibro :
eyesus yichilal
2026-08-16 13:46:44
5
betibetinaa2
Berry :
ልንገራችሁ ብዬ ነው ኢየሱስ ያድናል።🫵🫡🤝🫶
2026-08-18 09:40:45
50
bethel.brothers.f
Bethel Brothers Football Club :
አስጌን ገቢ ልናደርገው ነው መሰለኝ💪😂
2026-08-18 19:31:06
6
tamirat_anshebo
Tamisho :
ሆኖ ማሳየት ኢየሱስ ይወዳል ወንድሜ ❤❤❤
2026-08-17 07:46:33
7
prophetteme7
PROPHET TEME :
ለአንተ የደማልህ ኢየሱስ ይወድሃል ና 🙏
2026-08-16 17:48:04
6
user7067124871986
ⓈⒶⓂⒾ 🎹🎤🎸 :
ሰዉን ልታታልል ትችላለህ ግን እግዛአብሔርን መቼም ማታለል አትችልም ወንድሜ አስጌ የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ ተባረክ🤗🤗🤔
2026-08-17 05:49:21
5
singernaol
zmare legeta :
እባክህ ሲመጣ ግን በቦታክ ተገኝ ባስቀመጠህ ስፍራ እንዳያጣ 🥰🥰🥰🥰የተወደድክ ወንድማችን
2026-08-16 14:36:52
7
netsistore
🦋Netsi🎯👒 :
Ante yemayet nafkot gebabign😭😭
2026-08-21 16:15:44
3
endeshaa
mime ye eyesuse liji✝️✝️😘 :
desi sile🥰🥰🥰🥰🥰tebareki🥰🥰🥰🥰
2026-08-25 15:39:47
2
epu.esrael0
Efa negn :
Ewunet sigeba endez yaregal🥰🥰🥰🥰
2026-08-21 11:48:26
2
ermi6th0
Ermi 🔥 :
እየሱስ ያድናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-22 20:36:05
1
www.tiktok.pr.alex.com
Alexs@ :
አሰጌ የልጂነት አምላክ አሁንም ይወድካል የተዳፈነ እሳትማ አለ ተባረክ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-18 06:38:53
1
25jesus_islove
Jesus love me :
weyne nako wedegeta endet abatu endemiwedikiko bitawik 🥺🥰
2026-09-03 16:16:25
1
To see more videos from user @asgedendasho, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About