Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@h_00557hani: #እትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹ሀገሬ
አዳኙ ካሚራ📷 ነኝ ከወደገነቴ
Open In TikTok:
Region: BH
Sunday 16 August 2026 14:14:25 GMT
113908
7305
753
3434
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.76MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.6MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
༆ ≛⃝ 𝕫𝕦𝕫𝕦≛⃝ የድን ተማሪዋ📚❥💗 :
ወላሂ ጠለቦች😭😭😭 ዛሬ ያጋጠመኝን ልገራችሁ ዙባላ ልጥል ወጥቸ ወላሂ አድ ልጅ እጎረቤት እበራፉ ቁጭ ብላ እኔ አላየሆትም ከዛ አገቴን ደፉቸ ዙባላ ጥየ ስመለስ ስጠራኝ ቀና ብዬ ሳይ ኩርችች ብላለች ምንም ነገር አሊያዘች😭ፈራሆት ምን ሆነሽነዉ አልኳት ጠጋ ብየ ስታየኝ አለቀሰች እኔም ደግጨ 😭😭😭ንገሪኝ ካሜራ እበር አለ አልኳት መክተብ ዉሰጅኝ አለችኝ ምሆነሽ ነዉ ስላት ብር አይሰጡኝም ይደበድቡኛል አለች😭😭እና ሰዉ የለሽም አልኳት አዎ አለችኝ እኔም ፈርቸ ቶሎቶሎ አወራሆትና😭😭በይ ግቢ ቁጭ አትበይ እበራፋቸዉ ላይ ካዩሽ ችግር ነዉ አልኳት አልገባም አለች😭😭😭እኔም ፈርቸ ጥያት ገባሁ 😭😭😭😭ከዛ ለመዳሜ ነገርኳት 😭ከዛ የጓረቤታችን ሰራተኛ ናት አለችኝ😭😭እና ምን ትሁን አግዣት ስላት አይመለከተኝም አለች😭😭😭😭ወላሂ አይኗ ጢቅ ብሎ አብጧል😭😭አይይይ ስደት ወላሂ ሆደ ተቦጫቦጨ እህንዬ እምን ገብታ ይሆን😭😭😭😭ጠለቦች አላህ ያጥናችሁ 😭😭😭😭ወላሂ አለቀስኩ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-16 23:52:29
12
seble lulsged :
እረባካችሁ ድረሱላት
2026-08-16 19:14:36
32
ልጆ ኡመር :
ሳኡዲ የት ነሽ
2026-08-16 21:24:20
6
zuzu ነኝ ወሎየዋ :
ፈጣሪ ካንቺጋ ይሁን😭😭😭😭😭
2026-08-16 17:35:01
15
Enat :
ነይተሎ ውዷ እኔ ሳውዲ ነበር የምሰራ እዳች ላኪኝ ብያት ሳምት ዘጋችብኝ እና እሞታለው እጂ አልሰራም አልኳት እና በአሰር ወሬ ነው የመጣው አሁን እሌላ ላይ ነው የምሰራ ነይ ባች ትራንሰፖርት
2026-08-17 02:47:06
1
kal :
ትድረስልሽ😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-17 14:15:29
3
እለፈው ሣቅና :
አይዞሽ እህቴዋ አላህ ይርዳሽ
2026-08-17 13:26:27
1
embet desalgne :
ፈጣሪይድረስልሽ.የኔውድ
2026-08-17 07:46:19
2
ሁሉም ለበጎ ነው :
የኔ ውድእህት ጥፍ ምንም አማራጭ የለም
2026-08-17 19:36:06
1
009977Msarat Msarat :
😭😭😭 አይዞሽ የኔ እናት ያልፋል
2026-08-17 17:20:35
1
beti :
ayizoshe.fetari.yirdashe
2026-08-17 16:57:57
1
መባ ባዴአችውኦ🤘🤘🇪🇹 :
ኡፍ በጌታ ሽር አርግ 😭😭
2026-08-17 17:20:07
1
አልሀም ዱሊላህ ዐለ ኩሊሀል :
ሰዉዲ ዬት አከበቢነሽ እህት
2026-08-17 20:30:29
1
የሚጠብቀኝ አይተኛም :
ድግል ማርያም ትርዳሺ የኔናት🥰🥰🥰🥰
2026-08-17 10:18:30
1
እናቴ አለሜبنت إسلم منهج سلفي 📚 :
የኔእናት አለህ ይርደሽ🥺🥺
2026-08-17 19:38:46
2
B.o💦🇪🇹 :
ayizoshe 😭😭😭😭
2026-08-17 17:51:36
1
Z𝑢𝑧𝑢🌸 :
አላህ ይዘንልሺ እህቴ ያረቢ😢😢😢😢😢😭
2026-08-17 12:01:26
3
Hilani :
እመቤቴ ድንግል ማርያም ልጇን ትላክልሽ
2026-08-17 16:18:34
4
ኡም ፉአድ ቢንት በበ :
የ አለህ አብሽሪ የኔ እህት
2026-08-17 18:35:06
1
የዳሙ ፋሬ ነኝ ዋጋዬ ዉድናው :
አይዞሽ ፊጣሪ ይሪዳሽ
2026-08-17 20:11:32
1
አልሀምዱሊላህ :
አላህይድረስልሽ እህቴ🤲🤲🤲
2026-08-17 18:07:52
1
Hayate :
yen wuda. abshira😭😭
2026-08-16 18:43:03
1
To see more videos from user @h_00557hani, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
なんで落ちたと思う❔❔ #あるある #バイトあるある #居酒屋あるある #飲食店あるある #大阪居酒屋
My jaan A 😊😊 #fypppppppppppppp #fypシ゚viral🖤tiktok #fyp #fy #100k
Here’s my post 😂 #viral #fyp #foryou #foryoupage #funny
La game des 1800 stacks #leagueoflegends
Ele mais e rico que o presidente #fullsales #clipfyleague #fullsalesclipfy @Matheus Costa Garcia @Yuri Barbosa @fullsalessystem
Nhạc này chiến dữ - Sufocating - BGM Lona - Part 1423 #shinmusiccc #sufocating #bgm #lona #nhacchien
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy