@dr.no24: @sumale

Dr.no24
Dr.no24
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 14:56:45 GMT
779159
263508
2100
68899

Music

Download

Comments

micmic3060
tap taper :
የዚ ልጅ ህክምና በመልካም ሰው ተሸፍኖ ሲሮጥ እንደምናይ ተስፋ አለኝ
2026-08-16 15:40:27
5284
bak.enate
мσℓα 21✝️ 🇨🇬 :
ስዉሯ ማሪያም ዉሰጅዉ🥰
2026-08-16 16:04:58
409
esruti.7
Esruti 7 :
yene abat fetari ymarh
2026-08-17 15:35:29
0
drbrainspine
DrBrain-Spine :
መጀመሪያ ልጁ ላይ ስለደረሰበት የጤና እክል አዝናለሁ።ተገቢ ህክምናም ሊያገኝ ይገባል።ነገር ግን እውነት የህክምና ስህተት ተፈጥሮ ከሆነ ህክምና የሰጠው ጤና ተቋም insurance ሊሰጠው ተገቢ ነው ።እየጠየቃቸው ያሉትን መሰረታዊ ነገሮች ሊሸፍንለት ይገባል ።ሆኖም በእንደዚህ ዓይነት ማህበራዊ ድህረገፆች ያለምንም ማስረጃ "የህክምና ስህተት "በማለት ማውራት በራሱ አሁን ባለው የጤና ስርዐት ላይ negative repercussion ትልቅ ነው።ሀላፊነት የጎደለው ነገር ነው።የህክምና ስህተት አይኖርም ለማለት አይደለም። ይኖራል።የኢትዮጵያ ችግር ብቻ አይደለም ።የህክምና ስህተት ምን ማለት ነው? ማነው የህክምና ስህተት መሆኑን የሚያረጋግጥ አካል?
2026-08-16 16:09:57
159
tamratfikadu8
Ras tamrat fikadu 222 :
fetary yemareki wendema
2026-08-18 17:42:22
0
ayukebede07
ayukebede07 :
egziabhar yimarh
2026-08-18 15:14:13
0
user7456684382886
beba16 :
faxare ymrawe
2026-08-18 18:41:37
0
nuhamin8122
Nuhamin :
አለርት ዶ/ር አብድዛቅ ጋር ውሰጂው
2026-08-16 15:14:23
512
afomi847
Tk :
እመብርሃን ጤናክን ትመልስልክ
2026-08-16 15:08:32
1685
yeab_tam22
Yeabsira Tamerat :
Egziyabher yemarelesh ehte
2026-08-18 15:06:03
0
rahimet27
Rahimet Adem :
fetary ymarhi
2026-08-18 17:21:54
0
sycholastic
saitama :
yene abat
2026-08-16 15:01:33
109
merciye3
efi 16 🎀 :
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይማርህ
2026-08-16 14:59:28
679
eyorika606
Eyorika :
የኔ አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር🥰🥰🥰🥰
2026-08-16 17:08:16
8
lideta.enate0
Hide 1⚡️ :
ግን እኔም አማርራለው። ይቅር ይበለኝ🙏🙏
2026-08-16 15:01:07
63
abelaedit7
Abela 🎮 :
underrated ደግነት 😇
2026-08-16 18:33:45
14
kom72793
kom :
ኢትዮ እስፓይደር ማን ዶክ/ኖ
2026-08-16 15:25:03
11
grsi09
7 :
ቻሌንጅ ይጀመርለት😢😢
2026-08-17 07:28:21
14
user62423952065068
tse :
እግዚአብሔር ይማርህ
2026-08-16 15:43:24
14
yohana5580
yohana :
እመብርሃን ጤነክን ትመልሰልህ🥰🥰
2026-08-16 16:15:26
6
selamselmon3
selam(ናዝሬት)💞 :
የኔ ልጅ መዳንያለም ይድረስልክ🙏🙏🙏
2026-08-16 18:05:46
6
jemalabdu22
𝕛𝕖𝕞𝕒𝕝 𝕒𝕓𝕕𝕦 :
ያ ሰላም አላህ ከሰው አይን ያወጣህ dr no ኢንሸአላህ ይድናል ሀቢቢ እናግዘው
2026-08-16 15:40:32
7
yes099943
yes %% √√ :
ብዙ ልጆች አሉ የህክምና ስህተት ሂወታቸው የተበላሸ ህግ ምንም መፍትሄ የለውም
2026-08-16 15:33:14
43
sity.adbela
sity.adbela :
የኔልጅ አይዞህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ
2026-08-16 15:38:01
5
To see more videos from user @dr.no24, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About