@eotc.north: ዐረብ ሀገርና ሥጋ - ዲያቆናት | ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ

ሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሚዲያ
ሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 19:00:00 GMT
178624
20910
366
3893

Music

Download

Comments

seyana96
ሀ ሰ ወ ዘ ገ :
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ደስስስ የሚሉ የሀይማኖት አባት ሰላምን የሚሰብኩ ፈጣሪ ያቆይወት
2026-08-17 06:05:57
115
fasileniyew
fasileniyew :
የተማረና አስተዋይ ሰው ሲሾም ፣ሲመራ ምን ሊመስል እንደሚችል ከእርሶ እያየን ነው ።እድሜዎትን ያርዝመው 🙏🙏
2026-08-17 03:11:44
99
abiyzelalem1
ሀሳብ የማይቀይረው የሞተ ብቻ ነው ✌️ :
ዲያቆን ነኝ አሁን እኔ ልሄድ ነው ሰርቸ ስመለስ በተክሊል አገባለሁ አባየ ጡሩ ምክር ነው 👏
2026-08-17 11:40:40
30
user1956200124815
ፍቅረማርያም አረጋ :
እንደኔ ግራየገባው?
2026-08-17 01:12:55
2
user8243278617521
𝕒𝕟𝕕𝕣𝕠𝕚𝕕 𝕥𝕚𝕡𝕤 :
የስጋዋ እንኳን ትክክል አይደለም
2026-08-17 05:26:10
0
hailemichael.beshah
ኀይሌ 🇪🇹የ⓬ሚካኤል ልጅ :
ከየትኛው ቪዲዮ ነው ያለው እባካችሁ ንገሩኝ
2026-08-17 04:05:27
4
mastewal.hunegnaw
Mastewal Hunegnaw :
ነፍስ የገደለ ንስሃ ይገባል ወይ
2026-08-18 10:12:12
0
zem.zem428
ቢኒ የማነኘውም የመኪና ደላላ :
ዲያቆናት ሀገር የሚለቁበት ምክንያት መቶሽ አምጡ እየተባለ እንዴት ያድርጉ አውሩበት
2026-08-17 04:45:07
24
fentaw529
ለአንድት እንጀራ ሁሌም መከራ ኤጭ :
የኛምርጥ አባት በረከትወ ይድረሰኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-17 04:08:45
14
user428149538456
user428149538456 :
አባቴ በጣም ነው የምወደወትና የማከብረወት የሚሰጡን ትምህርት የህይወታችን ምግብ ነው የዛሬው ትምህርት ግን ካዘኔታ መሰለኝእና ለመጻፍ ተገደድኩ ቤተ ክርስቲያን በምታዘው ቢሆን ጥሩ ነው ይቅርታ ካጠፋው አውቄ ሳይሆን ለማወቅ ከለኝ ፍላጎት ነው
2026-08-17 17:19:09
2
suleyman20___4
የ ኢማም አህመድ ትውልድ :
የወልድያው ንጉስ አላህ ረዘም ያለ እድሜና ጤና ይስጣቸው መሪ ማለት ይሄ ነው ሁሌ ንግግራቸው ማር ነው
2026-08-19 06:43:34
7
melektu2
ከነበለይ ሀገር ጎጃም ተወልተወልጅጋበመሸ ይታጠባ :
እረ።ቃላት።አነሰኝ።የምር።አምላከ።እስራየል።እኒህን።አባት።አቆይልን
2026-08-17 13:58:15
7
barri.bara.fakkaat
ኢዮብ 3:3-7 :
ምርጥ አባት ቡራኬዎ ይድረሰኝ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-17 07:24:20
6
wwwtiktok.comduke
Duke :
ትምህርትን ካምንጩ እንጂ ከልምዱ መቅዳት እንዲያበቃ ከተሰጡን የዘመናችን አባቶች አንዱ ኖት። ስንት ስብራት እየጠገኑ እንደሆነ ስገባን ትምህርቱ በሕይወታችን ለውጥ ማምጣት ይጀምራል። ቡራከዎት ይድረሰን!
2026-08-19 09:21:13
2
lelawsew
የድንግል አሽከር :
መስመር ስተዋን መወያየት ያስፈልጋል አንቀበለውም
2026-08-18 20:05:14
0
user6603874579279
fresbhat zdebretsge :
አረ የልቤ ኣባት እድሜ ይስልጥልኝ ኣስቤ የፈራሁት ተመለሰልኝ
2026-08-17 14:08:57
3
eshetushifare
Eshetu Shifare :
በፍጹም አይሆንም ስተት ነው
2026-08-19 14:49:45
0
user51618334458338
user51618334458338 :
ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን
2026-08-17 10:36:11
2
user97678106639925
ጥብቅ፡ነዉ👈ማተቤ🇨🇬። :
እረ ትለያላቺሁ
2026-08-18 03:31:55
1
haregeweyn54
Haregeweyn :
የኔ አባት ቡራኬዎይድረሠን
2026-08-17 16:26:13
1
user2940516220082
@muluken B :
እድሜዎትን ያርዝምልን
2026-08-24 19:41:50
1
daniel.zemarkos
Daniel zemarkos :
አባታችን እውነት ነው
2026-08-18 04:37:53
1
user6282615076778
አድራሻየ ከመስቀሉ ስር ነው ✝️ :
በትክክል ነው የተናገሩት የኔ አባት🥰🥰👌
2026-08-17 03:17:48
4
akalunardos
Akalu :
አወ ንስሀ የሌለው ሐጢያት የለም። ያው የሚከብድ ሐጢያት ቢኖርም
2026-08-18 18:45:11
0
To see more videos from user @eotc.north, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About