@alemetaleget: ምክክሩ ጠንካራ መግለጫ አዲስ አበባን በተመለከተ #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok

My View
My View
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 16:01:18 GMT
203088
10354
210
1292

Music

Download

Comments

user8612946175772
Amico Amico :
ግርም የሚለኝ የአዲስ አበባን ህዝብ እንዴት ብትንቁት ነው በራሱ ከተማ የምትወያዩት
2026-08-17 05:24:48
46
mohe1gov.et
🇪🇹𝑚𝑜ℎ𝑒🇪🇹 ✅ :
ሰዎች አዲስ አበባ እኮ የምትገኘው በኦሮሚያ እምብርት ላይ ነው በቃ አዲስ አበባ የኦሮሚያም የፌዴራልም ዋና ከተማ ብትሆን ምንድነው ችግሩ?
2026-08-17 00:08:19
18
user1812852344433
Habeshawi :
የኦሮሚያ ዋና ከተማ አዳማ ነው
2026-08-17 18:45:10
34
babubabulaw
babu :
ሲጀምር ፍትህ እና መብት ለውይይት አይቀርብም ከተማው ባለቤት አለው
2026-08-17 06:53:40
21
user7714076759985
ደጉ አገሬ ወሎ አማራ :
🤣🤣🤣🤣እኛው እኮ ነን አላለም
2026-08-17 02:02:38
8
simenehmammo
Astaws Lemma :
ከበላይ የመጣ አጀንዳ ሚተገበር ከሆነ ምክክሩ ለምን አስፈለገ።
2026-08-17 04:11:46
33
ali.menzarahu
Ali Menzarahu :
አዲስ አበባ የሁሉም ኒች
2026-08-17 12:10:44
8
user118074826878
የእናቷ ናፋቂ :
አዳማን የማን መቀመጫ እናርጋት
2026-08-17 12:52:48
6
abma77
Justice & Equality :
አታሽሞንሙኑት አዲስ አበባን ለመጠቅለል የታሰበ ነው
2026-08-17 17:30:21
5
sisayb1219
Sisay :
እስቲ በቅን አነደበት መልሱልኝ! የአዲስ አበባ ጉዳይ የፌደራል ለምን ሆነ የሚል ሀሳብ ያለዉ ግለሰብ አለ ብዬ አላስብም። ነገር በጅኦግራፊካል አቀማመጥም ሆነ ከአመታት በፊት የነበረ የህዝቡን አሰፋፊር በማየት እንዴት ሆኖ ነዉ የኦሮሚያ አካል የማትሆነዉ? ወልቃይት የsome body ነዉ ብለን እዚህ ጋር እየተዋጋን አዲስ አበባ ሲሆን እንዴት የኦሮሚያ አትሆንም ሊባል ቻለ?
2026-08-17 13:02:30
1
vjv548
God knows :
ስለ አአ ለምን ትነካላችሁ????
2026-08-17 20:13:45
1
keyo.oman
KEYO OMAN :
አዳሜ አትጫጭ አብይ እደሆነ ስራዋን ሰርቷታል አሁን መቀላመድ አያስፈልግም
2026-08-17 15:25:18
0
yimam.wakie
Yimam Wakie :
አአ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ናት።
2026-08-17 13:59:36
2
user1610620800697
user1610620800697 :
ከበላይ የመጣ አጀንዳ ሚተገበር ከሆነ ምክክሩ ለምን አስፈለገ¿??????????
2026-08-17 12:17:04
2
yityal12
@ eyayu next :
አባይም ግድብ ለቤሻንጉል ይሰጥ ሆሆሆ
2026-08-17 13:42:06
1
mdn2727
ⓂⒺⒹⓃ :
የኦሮሚያ መቀመጫ አዳማ ፣የሌሎቹም በየክልልላቸው ይቀመጣሉ ይላል?
2026-08-19 04:22:38
1
user72423830998
kese :
ሸገር የተፈናቀለው ህዝብ ይበቃል አዲስ አበባን ሰጥቶ ደግሞ መፈናቀል የፈለገ ሰው ካለ እራሱ ያውቃል
2026-08-18 15:36:17
1
mphin.rh7
Asnake Abebe :
አ/አ ህዝብ በ referedome right የለውወይ???????
2026-08-17 12:16:25
1
solomons306
solomons306 :
ከፈጣሪ ለአንድ ወገን የተሰጠ አታስ መሥሉ የኢትዮ ዋና ከተማ ናት
2026-08-17 22:50:49
1
user58848004059705
user58848004059705 :
ታዲያ አዲስ አበባ በአራቱም አቅጣጫ እንዳትሰፋ ለምንድን ነዉ ዙሪያዉን ሽገር ሲቲ ብላቹህ የሰየማችሁት
2026-08-17 07:13:14
1
tsegayaabi
ጊዜ :
እንዲዚያ ከሆነ የህዳሴው ግድብ ቤሻጉል ጉምዝ ክልል ውስጥ ነው ልዩ ጥቅም
2026-08-16 18:52:44
1
user45969711245847
430 :
mn liyunet alw tadya
2026-08-20 15:09:00
0
user3566587852483
user3566587852483 :
በርታ።ሰዉየዉ
2026-08-21 03:04:04
0
user7519084247915
ሰሜናዊ :
60%አማራነው
2026-08-20 15:09:55
0
user179393530763
Fanu :
የተፈናቀለው ወገን ወዴት ነው ብትሉ ጥሩ ነበር ለፖለቲካ ፍጆታችሁ ባታመቻቹ ይሻል ነበር
2026-08-16 18:11:45
1
To see more videos from user @alemetaleget, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About