@ethio.music.80.90:

Ethio Music የ80ዎቹ ና የ90ዎቹ ትዝታ
Ethio Music የ80ዎቹ ና የ90ዎቹ ትዝታ
Open In TikTok:
Region: SO
Sunday 16 August 2026 18:17:40 GMT
291136
46070
597
3504

Music

Download

Comments

................__86
የፍቅር ቃል❤1621 :
አብዝተን የምንወዳቸውና ቦታ የሰጠናቸው ናቸው የልባችን መሰበር ምክንያቶች ብቻ ለበጎ ነው
2026-08-17 01:41:51
261
silase716
Edu :
ewunt nw🥺🥺🥺
2026-08-18 17:39:00
1
hayutifashion
ሀዩቲ ፋሽን :
this is my massage too😌😌🥺
2026-08-18 17:57:56
0
11.9304
ታሪኬ ብዙ ነው :
1ኛእኔ ምን ሆንኩ መሰላቹ ቤተሰቦቼ ናቸው ያስቀየሙኝ እኔ ሊስትሮ ነበር የምሰራው ተማሪ ነበርኩ አጎቴ ሊያገባ ሰርግ ጠራኝ ልብስ ከጓደኞቼ ተበድሬ ሄድኩ ነጠላጫማ ነበር ያረኩት ከዛ በረንዳላይ የሱ አሮጌ ጫማ ነበር ለበስኩ ከሰው በታች ሆኜ እዳይደብረው ሰርጉ አለፈ ጫማዬን ሰረቀ ብሎ አወራ 2ኛ ወታደር ቤት ሄድኩ ማዘር ሲያማት ተመልሼ መጣው ከዛ አክስቴን አዲስ አበባ ቤት ነበራት ደወልኩ ልምጣ አክስቴ አንቺ ጋር ልቀመጥና ስራ እየሰራው ማዘርን ላግዝ ስላት አይሆንም እኔ ቤቴ ሰው እዲመጣ አልፈልግም አለቺኝ እደምንም ብዬ አዲስ አበባ መጥቼ ቤት ተከራይቼ ስራ ፈለኩ ስራ አገኚው ሌላኛዋ አክስቴ ጋር ደወልኩ ዋስ አጣው አልኩዋት አይ ለሌላ ሰው ሆኛለው ብላ ስልክ ዘጋችብኝ ማዘር ደሀ ነች የምበላውም ስላልነበረ እያየው ልሞት ሆነ ተስፋ ቆረጥኩ ከጓኔ ከፈጣሪ በቀር ማንም እደሌለ አወኩ አንድ ቀን በቃ ሙት ሙት የሚል ስሜት መጣብኝ ከዛ ደክሞኝ ቁጭ አልኩ ከዛ ፖሊስ ማስታወቂያ ወጣ ተመዝግቤ ፖሊስ ሆንኩ እና ከመሞት የኔ ቀን እስኪመጣ ከሂወት ጋር እየታገልኩ ነው ዘመድ ያልኩዋቸው ናቸው የጠሉኝ
2026-08-17 17:33:31
46
hinaarii89
Hinaarii 11:11 :
Uh here you hit me toooooo hard 🥺
2026-08-18 17:31:14
0
rayetay815
ሞት እያለ ክፋት :
ይገርማል እኔ ብቻየ ነበር ሚመስለኝ ለካ እንደኔ ብዙ ዋጋ የከፈለ ሰውም ኣለ
2026-08-17 09:58:20
63
godismyeverything430
jerry :
yene abat🥰
2026-08-18 05:12:43
0
snta459
sentayew :
ewnt new
2026-08-17 19:27:14
0
fikr5226
Fikr :
ዋጋ የከፈልንላቸው ናቸው እዳንነሣ አርገው የሚጎዱን😭😭😭
2026-08-17 08:02:30
30
frehwot0
Kiya 🇺🇲♥️ :
ewnat nw 🥹😌
2026-08-17 13:18:36
1
bite.love8
Betty Love :
እኔም ያጎትልጂ ተብየ አንች እህታችን አደለሽም ብሎኛል😳
2026-08-17 09:32:23
7
zaharazara788
كن فيكن❤ :
ያለሁበት ሁኔታ ወላሂ ለሰዉ ስንትነገር ሆንኩኚ😥😥😥
2026-08-17 08:23:44
25
tarik.game2
Tarik ✝️🧕 :
የልቤን 😢😢😢
2026-08-16 19:52:07
53
lijlyu7
lji lyu ⓳💜 :
የደረሰበት ያውቀዋል🥺💔
2026-08-17 10:46:48
7
fiker.alemayew.fi
ሰላም ለሃገሬ 🇪🇹መቅደስ ሃይሌ :
በትክክል ።በትልቁ በክብር ቦታ ያስቀመጥናቸው ሰዎች የሰጣቸው ምግባራቸው የሙት ሆኖ ይገኛል በስተመጨረሻ 👈 ግን ለምን ? እንዴት ?
2026-08-16 18:55:25
14
user2062453152043
user2062453152043 :
አይዞሽ እኔም ያላሁባት ሁኔተ ነዉ
2026-08-17 16:04:43
5
leliy623
leliy :
ትክክል
2026-08-17 04:14:19
6
mesi50162
ኢየሱስ ክርስቶስ አሸንፏዋል ደግሞም ያሸንፋል🦋 :
አብረሀኝ የሚትሰራ የ46 አመት 47 የምሆናት ትልቅ ሴትዮ🥺ትልቅ ናት ብዬ ዝም ስላት መምታት ሁላ ጀምረሀኝ ነበረች ከምላሷዋም አልፎ ግን እግዝአብሔር አልጣለኝም!! ቀድማችውን መዳም ቤት የገበችው ግን አንድ ቀን የእጀመችውን ታገኛለችው🥺❤
2026-08-17 14:56:41
2
sweetzd2
ወርቀ ዘቦ መግስት በራሷ💎🥷🏽 :
ወላሂ እራሴን ነው ያወራልኝ😳
2026-08-17 04:16:58
7
hiwia16
hiwi ሸዋ💙 :
እኔ ግን ይርታ ማድረግ አልችልም እርቃቸዋለሁ እንጅ ማድረግ እፈልጋለሁ ግን ልቤ እሺ አይለኝም🥺
2026-08-17 04:38:43
8
ss440932
S♥️S :
ቆንጆ አርገው እየጎዱኝ ነው 🥺
2026-08-16 20:10:01
7
bilu446
fato ✨🌜🌜 :
ቅንነት ለሰው ልጅ ጥሩነገር ማሰብ ፈልገን የምናመጣው አይደለም የፈጣሪ ፀጋ ነው🥰🥰👌👌
2026-08-17 23:03:50
2
esimale6
70 KiWU :
አፈር ልብላልሕ የልቤነው የተናገርክልኝ
2026-08-18 13:53:07
2
ayanekore
Ayane Kore :
እኔም😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-17 15:13:02
1
jordan0q
Jordan :
yene hiwot
2026-08-17 13:53:12
2
To see more videos from user @ethio.music.80.90, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About