@kiraabigaro1: መስሪያ ቤታችን አንድ ሴት አለች! የሴት ጓደኞች ኖረዋት አያውቁም! ቡና መጠጣትም ትፈልግ ምሳ መብላት አብራ የሞትሄደው ከወንዶች ጋር ነው! የሆነ ቀን ለምን የሴት ጓደኛ እንደሌላት ምክንያቷን ጠየቅኳት! እሷም በአጭሩ "ጓደኞቼ ወንዶች የሆኑት ምክንያታዊ ሰው ስለሆኑ ነው" ስትል መለሰችልኝ!! ብዙ ሰው ስለጥቃት ሲወራ ወንድ ልጅ ጥቃት አድራሽና በዳይ ይመስለዋል! እውነታው ከሱ በተቃራኒ ነው! ፖለቲካው የጥቃት ኢላማው ወንዱ ነው! ማህበራዊ ህይወት ትልቁን የሃላፊነት ሸክም የሚጭነው ወንዱ ላይ ነው! በእያንዳንዱ ቀን ከፍተኛው የሞት ቁጥር የሚመዘገበውም በወንድ ላይ ነው!! ካለጥፋታቸው በእስር የሚገኙ ብዙ ወንዶች አሉ! በአለም ላይ በየቀኑ ቶርች የሚደረጉ በሚሊየን የሚቆጠሩት ወንዶች ናቸው! የሚገርመው ሴቶችን በደሉ ተብለው የሚከሰሱ ወንዶችን ጭምር ታግለው የሚጠብቁትም ወንዶች ናቸው!! በየእለቱ ሴቶች በሴቶች ላይ የሚያደርሱትንም ጭቆና የሚጋፈጠው ወንዱ ነው!! አንድ ሰው "ወንድ ነኝ" የሚለው ፆታውን ለማስተዋወቅ ሳይሆን ለፍትህ ያለውን ጀግንነት ለማሳወቅ ነው!! #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኪራአቢጋሮ እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ከክፉ አይኖች ይሰውራት

Kira Abigaro ኪራ አቢጋሮ(ብሔረ-ሠውነት)
Kira Abigaro ኪራ አቢጋሮ(ብሔረ-ሠውነት)
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 18:51:33 GMT
127995
4751
392
4045

Music

Download

Comments

tadi8270
፴፭ :
የወንድ ጥቃት ብቻ ሴት ለሴትም አለ እስቲ ተባብረን ለህግ እንዲቀርቡ እናርግ😳😳
2026-08-16 19:33:53
619
ethio_zakir
𝚉𝚊𝚔𝚒𝚛 𝚔𝚎𝚍𝚒𝚛🌙🇪🇹 :
የኔ ምስኪን ስታሳዝን በአላህ አሁን እነዚህ ልጆች ዝም ሊባሉ ነው በቃ 😭😭😨😨😨
2026-08-16 21:52:50
49
sieme.a
Sieme :
በትምህርት ቤትም በየአካባቢው በግሩፕ እየሆኑ እደዚህ ልጆችን የሚያሳቅቁ ልጆች ስላሉ መማሪያ እዲሆኑ መቀጣት አለባቼው😳😭
2026-08-16 19:53:29
265
hibst.takel
Hibst(kenna) :
ተቃጠልኩኩኩኩ 🔥
2026-08-17 06:05:02
129
mery.beki
Mery Beki :
ለህግ ይቅረቡ 😭😭😭😭
2026-08-16 20:08:30
98
tg.arch.03
@Tg arch.03 :
ምን ዘመን ላይ ነው የደረስነው 😥😥😥
2026-08-16 19:07:24
48
sarabarca3
Netsanet 24 :
እንዴ ምን ጉድ ነው ማነው የሚያስጥላት ልጅቱ በህይወት አለች 😥😥😥
2026-08-16 19:04:34
86
helu2727
helen👸 :
ውይ ድንግልዋዬ በሰው ላይ ያደረውን ሰይጣን አባሪልን ከልጅሽ ዘንድ ምህረትን ለምኚልን በጣም ልብ ያማል😭
2026-08-16 20:09:52
33
dawit122123
dave m :
እግዚኦ😭😭😭
2026-08-16 18:55:33
14
user148766391067
Ocean :
ጉዳዩ ፖሊስ ጋር ደርሷል ግን??? ከሆነ ውጤቱን ማየት እንፈልጋለን።
2026-08-16 20:26:03
20
zmart68
zmart :
አረምን ጉድ ነው ህግ የሚባል ነገር የለም
2026-08-16 18:57:41
9
solozlastking0
solomon :
እረ በ እመብርሀን የት ናቸው
2026-08-16 19:03:22
30
yeruksew00
Loading :
Edimiyachu yither 💔
2026-08-16 19:51:55
15
mahi_mahlet3
✨✨Mah🤎🤎 :
ያማታል እንዴ? 😳
2026-08-16 19:38:30
12
lamrotzerihun
lamri ✨️ :
egezyo sewo gen men honwale 😢
2026-08-16 19:05:01
7
tsdeik
tsdeik :
ለህግ ይቅረቡ
2026-08-16 21:18:38
6
zinas301
ZINASH $Queen💘 :
እኔ ተቀጠልኩ ገይሰ ጌታን ወይኔ😭😭😭😭😭
2026-08-16 23:31:25
4
usertlove6
ንጭር ንጭር :
ወላሂ በህግ ይጠየቁ እሷንም እዳሰቃያት እነሱ በህግ ይሰቃዩ 😥😥😥
2026-08-16 21:41:28
5
mecael001
@Endale :
እርር ነው ያልኩት ወይኔ
2026-08-16 23:00:43
1
prophetsamimamo11
Sami 🔥 :
ኤረ ቶሎ ብላቹ ለህግ አቅርቡልን🙏🙏🙏
2026-08-17 09:00:02
1
nnnnn10104
nnnnn10104 :
ለህግ ይቅረቡ
2026-08-17 05:17:29
1
mamushliverpool
ማሙሽ ሊቨርፑል The Kop :
የኔ እናት አይዞሽ ይፈርዳል የላይኛው😭😭
2026-08-17 04:13:53
1
callme7773k
callme7773k :
ፍርዶስ የት ናት
2026-08-16 19:25:57
5
.fano4
የሴቷ ❤️👑fano👑💞 :
ለህግ ትቅረብ የምትሉ😳😳
2026-08-16 21:42:30
3
.desalgne
desalgne :
የህግ ያለህ እባካችሁ ባላችሁበት ለህግ አቅርቡ
2026-08-16 23:22:50
2
To see more videos from user @kiraabigaro1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About