@bizawit23: #✨ ተ ስ ፋ እ ን ዳ ት ቆ ር ጡ 🙏❤️ ተስፋን የሰጠ የታመነ ነው። አንድ ቀን ያደከማችሁ ይደክማል : ያደቀቃችሁ ይደቃል : መፅናናት ያገኛችኋል : ከህመማችሁ ታገግማላችሁ : ዳግም ላትታመሙ : ድኜ ቀረሁ በሚያስብል መድኃኒት ህይወታችሁ ትታከማለች። የመጎብኘታችሁ ቀን ይደርሳል። እንደ ክርስቲያን እያሳለፍን ያለነው ነገር ከባድ እንደሆነ ግልጽ ነው ቢሆንም ግን ለሚያልፍ ቀን ብላችሁ እናንተ አትለፉ። አሁን የማያልፍ የሚመስል መከራና ስቃይ ያልፋል። ሲያልፍ እንዳለፈ ውሃ ዳግም ላይታወስ ሆኖ ነው የሚያልፈው። ታግሎ የጣላችሁ : ከእግራችሁ በታች ይወድቃል። ጠቅጥቃችሁት : ደልድላችሁት : ትቆሙበታላችሁ። ከዛ ከማማው ላይ ሆናችሁ : ለዚህ ነበር!? ትላላችሁ። "ያልፋል" አባባል አይደለም። የእውነት ያልፋል! ሀዘናችንን : መከራችንን : ስቃያችንን ልክ እንዳልተፈጠረ አድርገን የምንረሳበት ቀን ይመጣል። አይዞን🙏 ❤️🩹 ✨መዝሙረ ዳዊት 50 ፥ 8 - 10 ሐሤትንና፡ደስታን፡አሰማኝ፥የሰበርኻቸውም፡ዐጥንቶቼ፡ደስ፡ይላቸዋል። ከኀጢአቴ፡ፊትኽን፡መልስ፥በደሌንም፡ዅሉ፡ደምስስልኝ። አቤቱ፥ንጹሕ፡ልብን፡ፍጠርልኝ፥የቀናውንም፡መንፈስ፡በውስጤ፡ዐድስ። 🤍
☦️የህይወቴ ምዕራፍ እመቤቴ❤️🩹🦋
Region: SA
Sunday 16 August 2026 20:34:25 GMT
Music
Download
Comments
Joni Sahalu :
Hiwote Egzabher Amlake Lebna Kulalit Yemimermer Amlake new!!!🙏 Lebshin Tebekiw?
2026-09-05 15:07:29
0
በፍፁም ልብህ በእግዝያብሕር ታመን :
አሜን
2026-08-19 19:09:49
0
ኤማ የ12✝️✊🤴 :
የማይካድ ሀቅ ነዉ እኔማ ሁሌ ያስገርመኛል ግን ሰዉነኝና እወድቃለሁ😣😭
2026-08-22 18:39:08
0
ገዚ💘 :
🥰🥰🥰
2026-08-25 06:23:31
0
Maaza ✝️💜🦋 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-20 10:18:52
0
Atsedeየእህቷ ብርቅ💟 23ሰማዕቱአባቴ🙏✝️ :
🙏🙏🙏
2026-08-19 10:52:56
0
እየሩሳሌም ነኝ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-18 11:01:20
0
እርግቧ ነኝ🕊 :
🙏🙏🙏
2026-08-18 04:07:41
0
⓵➁ልጅ✝️💒🥰 :
🙏🙏🙏
2026-08-17 15:16:23
0
𝙝𝙖𝙣𝙖 🦋✝️💫 :
🙏🙏🙏🙏
2026-08-17 06:53:07
0
amoti germa :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-17 06:50:16
0
Kidesit :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-17 03:08:21
0
@Alem Love2127 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-16 20:40:19
0
🎼ደሱ ነጋ ሚስት🫶🫀 :
🥰🥰🥰
2026-09-09 03:32:36
0
To see more videos from user @bizawit23, please go to the Tikwm
homepage.